𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞
رفتن به کانال در Telegram
2 316
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-127 روز
-2830 روز
آرشیو پست ها
2 316
🎬🔥 ቪዲዮዎቻችሁን ፕሮፌሽናል እንዳይመስሉ የሚያደርጉ 3 የኤዲቲንግ ስህተቶች!
ጥሩ ቪዲዮ ለመሥራት ጥሩ ካሜራ ብቻ በቂ አይደለም! 📱✨ ኤዲቲንግም ትልቅ ልዩነት ያመጣል። እንግዲህ እነዚህን 3 ስህተቶች እንዴት ማስወገድ እንደምትችሉ እንመልከት! 👇
1️⃣ ከመጠን በላይ ትራንዚሽን መጠቀም
በቪዲዮዎቻችሁ ውስጥ ብዙ አይነት ትራንዚሽኖችን መጠቀም የቪዲዮውን ጥራት ሊቀንስ ይችላል።
✅ ቀላልና ለስላሳ ትራንዚሽኖችን ተጠቀሙ። ከቪዲዮዎቻችሁ ስታይል ጋር የሚስማሙ ኢፌክቶችን ምረጡ!
2️⃣ የድምፅ ጥራትን ችላ ማለት
ቪዲዮዎቻችሁ ጥሩ ቢመስሉም ድምፁ ግልጽ ካልሆነ የተመልካቾቻችሁን ትኩረት ሊያሳጣ ይችላል።
✅ የሙዚቃና የንግግር ድምፅን በትክክል አስተካክሉ። አላስፈላጊ ጫጫታንም አስወግዱ!
3️⃣ የቪዲዮውን ፍጥነት አለማስተካከል
የቪዲዮዎቻችሁ ፍጥነት ከይዘቱ ጋር መስማማት አለበት። በጣም ቀስ ያለ ኤዲቲንግ ተመልካቾችን ሊያሰለች ይችላል፤ በጣም ፈጣን ከሆነ ደግሞ መልዕክቱን ለመረዳት ያስቸግራል።
✅ ፍጥነቱን ከቪዲዮዎቻችሁ ስታይልና ከምትፈልጉት ስሜት ጋር አስማሙ!
💡 ፕሮፌሽናል ኤዲቲንግ ማለት ብዙ ኢፌክቶችን መጠቀም ሳይሆን ትክክለኛውን ኢፌክት በትክክለኛው ቦታ መጠቀም ነው!
ተጨማሪ የኤዲቲንግ ቲፖችን ለማግኘት Raphia Creative ን ፎሎው አድርጉ!
👇 ከእነዚህ 3 ስህተቶች የትኛውን ቀድማችሁ ማስተካከል ትፈልጋላችሁ?
#RaphiaCreative
#EditingTips #ContentCreation #ኤዲቲንግ #ቪዲዮኤዲቲንግ
2 316
😂ዛሬ ደግሞ በ ChatGPT እንዝናና!
Guys ይሄንን prompt ቀጥታ ChatGPT ላይ paste አድርጉትና የራሳችሁን ጉድ እዩ 😅
👇 ኮፒ ለማድረግ ይሄን ተጠቀሙ
Based on everything you know about me, roast me and do not hold back, use Amharic language.
AI-ው ምን እንዳላችሁ Comment ላይ አጋሩን! 👇
@raphia_creative
2 316
👋ሰላም fam እንዴት ናችሁ በሥራ ብዛት ጠፍቼ ነበር ቢሆንም ከ አሁን በሁኅዋላ አዳዲስ እና አሪፍ የሆኑ ነገሮችን ይዤላቹ መጣለው
Are you ready let me know in the comment's section
@raphia_creative
2 316
📣JOB VACANCY
🎨 Position
Junior/Intermediate Video Editor
2 For short form and 1 For long form video editor ASAP
Apply @amanueladera on telegram
2 316
+2
የሚሸጥ Samsung galaxy not10+5g (new)
በጣም በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝና new note 10+5g ስልክ እንሸጣለን።
Samsung galaxy note 10+5g best phone and fair price
The phone work perfectly there no any issues
Only one pices available
Storage 512gb
Ram 12gb
Dual sim
Battery 5000mAh
Network 5G
ዋጋ፦ 35,000 ብር
ለመግዛትና ለበለጠ መረጃ፦ 📞 ስልክ ቁጥር፦ 0964348554
📍 አድራሻ፦ adama
username @secondhandsuport
ለተጨማሪ
የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/secondhand moch
2 316
+6
የሚሸጥ honor X6c (New)
በጣም በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ honor ስልክ እንሸጣለን።
Specifications
Internal Storage 128Gb
6Gb ram
Dual SIM
Battery 5300mAh
Water resistant
6.7 inches Screen size
720x1604 resolution
50Mp main camera
13Mp front camera
Almost new phone with good quality በውሀ የሚታጠብ እስከ 2መትር ቢወድቅ የማይሰበር ram 6gb+6gb pm
ዋጋ፦ 24,500 ብር
ለመግዛትና ለበለጠ መረጃ፦ 📞 ስልክ ቁጥር፦ 0964348554
📍 አድራሻ፦ adama
username @secondhandsuport
ለተጨማሪ
የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/secondhand moch
2 316
🎬ዩቲዩብ ለይዘት ፈጣሪዎች የሚረዱ አዳዲስ የኤ.አይ (AI) መሣሪያዎችን ይፋ አደረገ
የይዘት ፈጣሪዎች ሥራቸውን ይበልጥ ማቀላጠፍ እንዲችሉ፣ ዩቲዩብ በ'ዩቲዩብ ስቱዲዮ' ውስጥ አዳዲስ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂዎችን አካቷል።
ከእነዚህም ውስጥ «አስክ ስቱዲዮ» (Ask Studio) የተሰኘው አዲሱ መተግበሪያ አንዱ ሲሆን፤ ፈጣሪዎች ስለ ቻናላቸው ዝርዝር መረጃዎችን እንዲጠይቁ እንዲሁም አዳዲስ የቪዲዮ ሐሳቦችን እንዲያመነጩ ይረዳቸዋል። በተጨማሪም፣ ቪዲዮዎች ወደ ዩቲዩብ ከመጫናቸው በፊት የቪዲዮውን ፍጥነት፣ አወቃቀር እና የትረካ ዘይቤ በመገምገም ገንቢ የማሻሻያ ሀሳቦችን ያቀርባል።
ሌላው የኤ.አይ. ገጽታ ደግሞ ከቪዲዮው ይዘት ጋር አብረው የሚሄዱ ማራኪ ርዕሶችን እና እስከ ሦስት የተለያዩ የሽፋን ምስሎችን (Thumbnails) በራሱ የማዘጋጀት አቅሙ ነው። እነዚህን ምስሎች ለተለያዩ ተመልካቾች በማቅረብ የትኛው የተሻለ ተቀባይነት እንዳለውና ውጤት እንደሚያመጣ በቀላሉ መፈተሽ ያስችላል።
በመጨረሻም ዩቲዩብ የትንታኔ (Analytics) መሣሪያዎቹን በማዘመን፣ የቪዲዮዎችን አፈጻጸም በቁጥር መግለጽ ብቻ ሳይሆን፤ አንድ ቪዲዮ ለምን ስኬታማ እንደሆነ ወይም እንዳልሆነ ዝርዝር ማብራሪያና ተግባራዊ ምክሮችን ለፈጣሪዎች መስጠት ጀምሯል።
@raphia_creative
2 316
https://www.instagram.com/reel/DSANyrzDSxZ/?utm_source=ig_web_copy_link&igsh=MzRlODBiNWFlZA==
Hey everyone! 👋
Thanks for the amazing feedback and requests on the Premier Pro text animation video. The free plugin link you've all been asking for is right below this message! Enjoy the download and happy creating!
LINK (Premiere Pro Plugin):
https://drive.google.com/drive/folders/1SE_CWiFqfAUCpP1Acim0ijczXNqPUBLq?usp=sharing
@raphia_creative
2 316
TEXT ANIMATION — MAKE YOUR WORDS MOVE
Text Animation ምንድነው?
Text Animation ማለት ጽሑፍ ብቻ ከማሳየት ይልቅ እንቅስቃሴ በመጨመር መልዕክቱን ይበልጥ እንዲጎላ ማድረግ ነው።
ከተለመደ ጽሑፍ ይልቅ animated text የviewer's attention ሊስብ እና መልዕክትህን በቀላሉ ሊያስተላልፍ ይችላል።
Common Text Animations:
Fade In / Fade Out
Slide In / Slide Out
Typewriter Effect
Zoom In / Zoom Out
Pop-up Text
Kinetic Typography
Make your words move. Make your message memorable.
@raphia_creative
2 316
+4
የሚሸጥ Samsung A71 (Slightly Used)
በጣም በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝና Slightly UsedSamsung A71 ስልክ እንሸጣለን።
Specifications
* ሁኔታ፦ (Slightly Used)
* ባትሪ፦ 6000 mAh (በጣም ዘላቂ ባትሪ)
* ኔትወርክ፦ 5G/4G
* ማህደረ ትስታ (Storage/RAM)፦ 256GB Storage / 12GB) RAM
ዋጋ፦ 27,000 ብር Slightly Negotiable
ለመግዛትና ለበለጠ መረጃ፦ 📞 ስልክ ቁጥር፦ 0964348554
📍 አድራሻ፦ adama
username @secondhandsuport
ለተጨማሪ
የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/secondhandmo
2 316
NOW Perfume
የሚያምር ሽታ በሰው ላይ የማይረሳ ጥሩ ትዝታ ይፈጥራል። NOW Eau de Parfum ፣ለስራ፣ ለቀጠሮ እና ለልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተመራጭ ነው።
ለወንድና ለሴት
ኦርጅናል እና ጥራቱን የጠበቀ ምርት ነው
✅ካሉበት ቦታ እናደርሳለን
ለማዘዝ @TsigeredaDibekulu
