𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞
Open in Telegram
2 363
Subscribers
-224 hours
-47 days
-2730 days
Posts Archive
2 363
1⃣ዲጂታል ማርኬቲንግ ምንድን ነው?
ብዙ ጊዜ ስለምንሰማው የዲጂታል ማርኬቲንግ ጽንሰ-ሀሳብ በአጭሩ፦
✅ዲጂታል ማርኬቲንግ ማለት የንግድ ስራን፣ ምርትን ወይም አገልግሎትን በኢንተርኔት እና በዲጂታል ቴክኖሎጂዎች እንደ ፡
✔️ፌስቡክ
✔️ቴሌግራም
✔️ኢንስታግራም
✔️ጎግል
እና ሌሎችንም አማራጮች በመጠቀም ለሚፈለገው ደንበኛ ማድረስ ነው።
✅ለምን አስፈላጊ ሆነ?
1⃣ፈጣን ተደራሽነት አለው።
2⃣ ትክክለኛውን ደንበኛ በቀላሉ ማግኘት ያስችላል።
3⃣የንግድዎን እይታ (Brand Awareness) ከፍ ያደርጋል።
በአሁኑ ዘመን ንግድዎን ወደ ዲጂታል አለም ማሸጋገር ምርጫ ሳይሆን ግዴታ እየሆነ መጥቷል።
@raphia creative
2 363
በቪዲዮ ኤዲቲንግ ላይ ረጅም ሰዓት የሚወስዱ ስራዎችን ለማቅለል የሚረዱ ምርጥ ሶስትየAI መሳሪያዎች፦
☑️Auto Subtitles: ያለ አድካሚ ታይፒንግ በሰከንዶች ውስጥ dynamic captions ማዘጋጀት።
☑️AI Voice Enhancer: የጀርባ ጫጫታ (Noise) በማጥፋት የድምፅ ጥራትን ፕሮፌሽናል ማድረግ።
☑️Smart Silence Remover: በንግግር መሀል ያሉ አላስፈላጊ ነገሮችን በራሱ ቆርጦ ማውጣት።
1⃣የትኛውን AI tool ተጠቅማቹ ታውቃላቹ❓አስኪ በ comment
@raphia_creative
2 363
✅ጀማሪ Graphic Designers ብዙ ጊዜ የሚሰሯቸው 5 ስህተቶች!
1, Too Many Fonts: ብዙ ፎንት በአንድ ዲዛይን መጠቀም።
2, Poor Alignment: ነገሮችን ያለ ስርዓት ማስቀመጥ።
3, Weak Contrast: ጽሑፉና Background በበቂ ሁኔታ አለመለያየት።
4, Too Many Colors: ብዙ color መጠቀም(ማቀላቀል)።
5, No White Space: ዲዛይኑን በተለያየ ነገር በጣም መሙላት።
➡️ Simple + Clear + Balanced =professional design!
#⃣ @raphia_creative
2 363
✅ጀማሪ Graphic Designers ብዙ ጊዜ የሚሰሯቸው 5 ስህተቶች!
1, Too Many Fonts: ብዙ ፎንት በአንድ ዲዛይን መጠቀም።
2, Poor Alignment: ነገሮችን ያለ ስርዓት ማስቀመጥ።
3, Weak Contrast: ጽሑፉና Background በበቂ ሁኔታ አለመለያየት።
4, Too Many Colors: ብዙ color መጠቀም(ማቀላቀል)።
5, No White Space: ዲዛይኑን በተለያየ ነገር በጣም መሙላት።
➡️ Simple + Clear + Balanced =professional design!
#⃣ @raphia_creative
2 363
Paul Rand – A Graphic Design Pioneer
Paul Rand became one of the most influential graphic designers of the 20th century. He created simple and memorable visual identities for major companies.
But his journey was not easy.
He faced criticism, rejection, and pressure to follow traditional design styles. Many people did not immediately understand his simple and modern approach.
Instead of giving up, he continued learning, experimenting, and developing his own style.
☑️Challenges and rejection don’t mean you should stop.
➡️ Sometimes, they are part of becoming a better creator.
✔️Keep learning.
✔️Keep practicing.
✔️Keep creating.
@raphia_creative
2 363
Good Morning Raphia creative families!
A new day means a new chance to improve yourself.
☑️ Learn something new.
☑️ Try something different.
☑️ Take one step forward.
@raphia_creative
Wishing U a happy, successful & productive day!
2 363
Hello everyone
☑️“It always seems impossible until it’s done."
Don’t wait until u feel ready.
☑️ Start learning.
☑️ Start practicing.
☑️ Start building your future.
🎨 Graphic Design
🎬 Video Editing
📱 Digital Marketing and other skills
☑️Your next skill could be your next opportunity.
@raphia_creative
2 363
☑️Internship Program
ድርጅታችን በ Digital Marketing ዘርፍ በርካታ ታላላቅ እና ግንባር ቀደም የኢትዮጵያ ኩባንያዎችን በማስተዋወቅ ስራ ላይ ተሰማርቶ ይገኛል። ድርጅታችን ፈጠራ የታከለበትን የዲጂታል አለም ከእኛ ጋር በመቀላቀል ተግባራዊ ልምድ መቅሰም ለሚፈልጉ ብቁና ተነሳሽነት ያላቸውን ወጣቶች በInternship Program ማሳተፍ ይፈልጋል።
☑️የክፍት የስራ መደቦች
ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Video Editing) አጫጭር የማህበራዊ ሚዲያ ቪዲዮዎችን (Reels, TikToks) እና የረጅም ሰዓት ቪዲዮዎችን ማቀናበር በቪዲዮ ኤዲቲንግ ሶፍትዌሮች (Premiere Pro, CapCut, DaVinci ወዘተ) መሰረታዊ ክህሎት ያለው/ላት ግራፊክ ዲዛይን (Graphic Design) ማራኪ የማህበራዊ ሚዲያ ፖስቶች፣ ባነሮች እና የማስታወቂያ ዲዛይኖችን መስራት የዲዛይን ሶፍትዌሮችን (Photoshop, Illustrator) መጠቀም የሚችል/የምትችል ይዘት ፈጠራ (Content Creation) የሚስቡ የማህበራዊ ሚዲያ ጽሁፎችን (Captions/Scripts) እና የፈጠራ ሃሳቦችን ማመንጨትወቅታዊ የዲጂታል ትሬንዶችን (Trends) የመረዳት ችሎታ ያለው/ላት ☑️ምን እናቀርባለን? ➡️ከተለያዩ ታላላቅ ኩባንያዎች ጋር በቀጥታ በመስራት ተግባራዊ የገበያ ልምድ ➡️በዘርፉ ካሉ ባለሙያዎች ጋር የመስራት እድል ➡️Advance ሶፍትዌሮችን በነፃ ይማራሉ ➡️የልምምድ ጊዜውን በብቃት ለሚያጠናቅቁ ቋሚ የስራ እድል , የልምድ ማስረጃ እና certificate ☑️ማመልከቻ መስፈርቶች ለስራው ከፍተኛ ፍላጎት፣ ተነሳሽነት እና አዳዲስ ነገሮችን ለመማር ዝግጁ መሆንከዚህ በፊት የሰሯቸው ስራዎች ካሉ (Portfolio / Sample Works) ማያያዝ ተመራጭ ያደርጋል ☑️እንዴት ማመልከት ይቻላል? CV እና የሰሯቸውን ስራዎች Portfolio በቴሌግራም ይላኩልን። 🌐Telegram: @Nasidigitals 📞ስልክ ቁጥር: +251902176931
2 363
ከዚህ በፊት በዩቲዩብ ተከፋይ ለመሆን 4000 watch hour ያስፈልግ የነበር ቢሆን በመጭው የ ፈረንጆች 2027 8000 እንደሚሆን Vid iq በ breaking news ገለፀ። በ short content ከዚህ በፊት 10 million የነበር ቢሆንም ይህም በተመሳሳይ ወደ 20 million ከፍ ብሏል።
4000 watch hour ለመሙላት እንኳን ምን ያክል ከባድ እንደነበር የታወቀ ነው።
6 months left
@raphia_creative
2 363
🚨BREAKING🚨
YouTube is raising the bar for new creators.
Starting Feb 1, 2027, new channels need 8,000 watch hours (up from 4,000) or 20M Shorts views in 90 days (up from 10M) to join the YouTube Partner Program
2 363
➡️Raphia Creative ከ Top Training Institute ጋር በመሆን ያዘጋጀንላችሁን የ ዩቱብ Master ዛሬ የመጨረሻ የምዝገባ ቀን ነው ። ነገ Class የምንጀምርበት ቀን ነው
ለመመዝገብም ሆነ ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @raphiasupport አናግሩን
2 363
➡️Raphia Creative ከ Top Training Institute ጋር በመሆን ያዘጋጀንላችሁን የ ዩቱብ Master Class ልንጀምር 1 ቀን ብቻ ይቀራል
ውስን ቦታ ብቻ ነው የቀረን።
ለመመዝገብም ሆነ ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @raphiasupport አናግሩን
2 363
For some creators, one enforcement action can mean losing years of work instantly.
And what makes it even more frustrating is seeing how differently enforcement can play out from creator to creator.
Why do some creators receive multiple opportunities, additional reviews, or reinstatements while others don’t even get a warning?
Here’s what needs to change:
1️⃣ Consistent Enforcement
Similar situations should receive similar outcomes.
2️⃣ Fair Opportunities
Creators facing termination should have a meaningful opportunity to have their case reviewed.
3️⃣ Transparency
Creators deserve to understand why some cases receive additional consideration while others don’t.
4️⃣ Accountability
When enforcement produces completely different outcomes, YouTube should explain why.
Creators shouldn’t have to wonder why one person gets another chance while another loses everything without warning.
@raphia_creative
2 363
ዩቱብ Automation ለመማር ምን ያስፈልጋል?
☑️internet
☑️Pc or phone
☑️consistency እና የናንተ ፍላጎት
እኛ basic editing skill እና Thumbnail Design እናሳያችኋለን
Class ሰኞ ነሀሴ 4 ይጀምራል !
ለመመዝገብ @raphiaSupport ላይ ያናግሩን ወይም መገናኛ መተባበር ላይ እንገኛለን
