ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

Открыть в Telegram

ʟᴇᴀʀɴ ᴛᴏ ᴇᴀʀɴ💪 Admin: @raphiasupport

Больше
2 316
Подписчики
Нет данных24 часа
-127 дней
-2830 дней
Архив постов
✨✨✨✨✨✨✨ 🎬 ቀን 2፦ Project መክፈትና ፋይል ማስገባት ዛሬ የመጀመሪያ ፕሮጀክታችንን እንከፍታለን። 1️⃣ New Project ክፈቱ፦ Premiere Proን ከፍታችሁ New project ይምረ
✨✨✨✨✨✨✨ 🎬 ቀን 2፦ Project መክፈትና ፋይል ማስገባት ዛሬ የመጀመሪያ ፕሮጀክታችንን እንከፍታለን። 1️⃣ New Project ክፈቱ፦ Premiere Proን ከፍታችሁ New project ይምረጡ። ስም ስጡት፣ የሚቀመጥበትን ቦታ ምረጡና Create ይጫኑ። 2️⃣ ፋይሎችን አስገቡ (Import)፦ File > Import ይጫኑ (አቋራጭ፦ Ctrl + I)። ወይም ፋይሎቹን ከፎልደር ወደ Project panel ጎትታችሁ ጣሉ። 3️⃣ ወደ Timeline አምጡ፦ ክሊፑን ከProject panel ወደ Timeline ጎትቱት። ፕሮግራሙ ራሱ Sequence ይፈጥርላችኋል። 4️⃣ አጫውቱ፦ Space bar ይጫኑ። ቪዲዮው ይጫወታል፤ እንደገና ሲጫኑ ይቆማል። 💾 መጨረሻ ላይ Ctrl + S ይጫኑ፤ ሥራችሁ ይቀመጣል። 💡 ጠቃሚ ምክር፦ ከመጀመራችሁ በፊት ሁሉንም ፋይሎች በአንድ ፎልደር አሰባስቡ። ፎልደሩን ካንቀሳቀሳችሁ Premiere ፋይሎቹን ሊያጣቸው ይችላል።

🔥 CHALLENGE DEADLINE REMINDER! 🎬🎨 Hey Creatives! 👋 Just a quick reminder that the deadline for our Video Editing & Graphic Design Challenge is this Wednesday! ⏳

✨✨🎬 ቀን 1፦ የPremiere Pro (Interface) በቀጣዮቹ ሳምንታት Premiere Proን አብረን እንማራለን። ይህን ካነበባችሁ ከፕሮግራሙ ጋር መተዋወቅ ትጀምራላችሁ። 1️⃣ Project፦
✨✨🎬 ቀን 1፦ የPremiere Pro (Interface) በቀጣዮቹ ሳምንታት Premiere Proን አብረን እንማራለን። ይህን ካነበባችሁ ከፕሮግራሙ ጋር መተዋወቅ ትጀምራላችሁ። 1️⃣ Project፦ ያስገባችኋቸው ቪዲዮዎች፣ ድምፆችና ፎቶዎች የሚቀመጡበት ቦታ። 2️⃣ Source Monitor፦ ክሊፕን ወደ Timeline ከማስገባታችሁ በፊት የምታዩበት። ከጎኑ ያለው Effect Controls የክሊፑን መጠን፣ ቦታና ግልጽነት ይቀይራል። 3️⃣ Program Monitor፦ የሠራችሁት ቪዲዮ እየተጫወተ የሚታይበት። የመጨረሻው ቪዲዮ እንዴት እንደሚመስል እዚህ ታያላችሁ። 4️⃣ Timeline፦ ቪዲዮውን የምትገነቡበት ቦታ። V የቪዲዮ፣ A የድምፅ መስመሮች ናቸው። ቀዩ መስመር (playhead) አሁን ያላችሁበትን ቦታ ያሳያል። 5️⃣ Tools፦ V = ምርጫ (Selection)፣ C = መቁረጫ (Razor)፣ T = ጽሑፍ (Text)፣ H = ማንቀሳቀሻ (Hand)። 6️⃣ Effects፦ ትራንዚሽኖችና ኢፌክቶች የሚገኙበት። ወደ ክሊፕ ጎትታችሁ ጣሉት። 7️⃣ Audio Meters፦ የድምፅ መጠንን ያሳያል። ወደ ቀይ እንዳይገባ ተጠንቀቁ። 💡 Layout messy? Go to Window > Workspaces > Editing to reset it. 🔥 Day 2 is coming when this post gets 20 🔥 reactions.

✨✨✨✨✨✨✨
ማንኛውም skill ኖሮአችሁ ያንን skill የመሸጥ skill ከሌላችሁ በዛ skill ገንዘብ መስራት its hard.
because ምን አይነት skill እና አቅም እንዳላችሁ ማንም አያውቅም እና ደግሞ ሰዎች ለስራ የሆነን skill ያለዉን ሰው ስፈልጉ better communication skill ያለዉ ሰዉ ይመርጣሉ. ስለዚህ sales እና communication skill very important ነው:: 🫡 @raphia_creative

For graphic designer

For graphic designer

edited040.png9.80 MB

+9
edited030.png8.99 MB

+9
edited020.png8.69 MB

Here’s the footage—download it, edit it, and post it on TikTok. Don’t forget to mention Raphia Creative. Let’s see what you can do!🔥🔥🔥 @raphia_creative

🔥 የEditing እና Design Challenge ዝግጁ ናችሁ? 🎬🎨 ከዚህ በኋላ በየቅዳሜው በግሩፓችን የVideo Editing እና Graphic Design Challenge ይኖረናል! 💪🔥 ዓላማችን ክህሎታችንን ማሳደግ፣ ስራዎቻችንን ማሻሻል እና ከእርስ በርስ መማማር ነው። 🚀 ለEditing Footage እና ለDesign የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችን እኛ እናቀርባለን። 🎬 የVideo Editing ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ 👉 ❤️ 🎨 የGraphic Design ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ 👉 🔥 ሁለቱንም መሞከር የምትፈልጉ 👉 ❤️🔥 React በማድረግ ፍላጎታችሁን አሳዩን! 💯🚀 @raphia_creative

ያለምንም የ video editing ሶፍትዌር AI ን ብቻ በመጠቀም የተሰራ Motion Graphics ቪዲዮ ገብታችሁ እዩ https://vt.tiktok.com/ZSgmCuXJg/
ያለምንም የ video editing ሶፍትዌር AI ን ብቻ በመጠቀም የተሰራ Motion Graphics ቪዲዮ ገብታችሁ እዩ https://vt.tiktok.com/ZSgmCuXJg/

HOW I’D GET MY FIRST VIDEO EDITING CLIENT IF I STARTED FROM ZERO No Upwork. No Fiverr. No paid ads. So, how would I get my fi
HOW I’D GET MY FIRST VIDEO EDITING CLIENT IF I STARTED FROM ZERO No Upwork. No Fiverr. No paid ads. So, how would I get my first client today? If I were starting from scratch, I’d focus on these 5 things 1. Learn Editing Foundations – Understand the fundamentals of video editing, storytelling, pacing, transitions, sound design, and color grading. 2. Build a Portfolio & Get Internship Experience – Create sample edits, work on real projects, and look for internship opportunities to gain practical experience and showcase your skills. 3. Use Instagram DMs – Find creators and businesses who need better content and reach out professionally. 4. Target Local Businesses – Help restaurants, shops, personal brands, and other businesses improve their social media content. 5. Stay Consistent – Keep improving, sharing your work, reaching out to potential clients, and following up. Small steps. Big dreams. Welcome to Raphia Creative, where we learn, create, and grow together. @raphia_creative

አሁን በምን የትምህርት ወይም የሥራ ደረጃ ላይ ናችሁ? 🔥👀
Anonymous voting

✨✨✨✨✨✨✨✨ ✨በቃላችን መሠረት የ𝗮𝗺𝗵𝗮𝗿𝗶𝗰 𝗳𝗼𝗻𝘁 ለቀንላችኋል። ከተመቻችሁ 👍 ስጡት

Bela Hidase.rar7.09 KB

Jegena-zamaric.ttf0.84 KB

Zemach-Regular (2).otf0.29 KB

Qal-Amharic font (2).zip4.61 MB