uk
Feedback
𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

𝐑𝐚𝐩𝐡𝐢𝐚 𝐂𝐫𝐞𝐚𝐭𝐢𝐯𝐞

Відкрити в Telegram

ʟᴇᴀʀɴ ᴛᴏ ᴇᴀʀɴ💪 🎨 High-impact graphic design 🎬 Clean, professional video editing 💡 Practical content-creation tips 🎤 Honest, experience-sharing podcasts Admin: @raphia_support phone number:0974627788

Показати більше
2 388
Підписники
-124 години
+137 днів
+1130 день
Архів дописів
👋 Hey everyone! I’ve been a little quiet these past few months because I’ve been working on something special behind the sce
👋 Hey everyone! I’ve been a little quiet these past few months because I’ve been working on something special behind the scenes… 🚀 Today, I’m excited to finally share TKResume with you! 🎉 TKResume is a resume builder designed to help you create professional, modern resumes quickly and easily. This is just the beginning, and I’d love your help making it even better. 🎥 I just posted a TikTok video showing the website in action. Please watch it and then visit: https://vt.tiktok.com/ZSQnq4p9E/ 🌐 tkresume.com I’d love to hear: ✅ What you like ✅ What feels confusing ✅ Features you’d love to see added ✅ Any bugs or issues you find Your feedback means a lot because you’re the first people testing something I’ve spent countless hours building. ❤️ Thank you for sticking around while I was away. I can’t wait to hear what you think! 👇 Drop your feedback in the comments after trying it out.

🚨Job Title: field Sales representative Remote// Any one who is interested with commission based salary for every successfull registration can apply No prior experience required Requirements: Excellent communication and interpersonal skills in Amharic or affan oromo Strong persuasive skills and a resilient attitude toward cold calling. Ability to work independently and manage time effectively. How to Apply: If you are a goal oriented individual with a passion for sales, please send your interest @Sales_reperesentative1

ዛሬም Scroll እያደረክ ነው? እራስህ ሠርተህ ገቢ ማግኘት ትፈልጋለህ? ቆይ ግን በቅድሚያ ልትሠራ የምትችልበት ምን ክህሎት አለህ? ምንም ከሆነ መልስህ ከሥር ባለው ሊንክ ግባና ገቢ የሚያስገኝልህ
ዛሬም Scroll እያደረክ ነው?
እራስህ ሠርተህ ገቢ ማግኘት ትፈልጋለህ? ቆይ ግን በቅድሚያ ልትሠራ የምትችልበት ምን ክህሎት አለህ? ምንም ከሆነ መልስህ ከሥር ባለው ሊንክ ግባና ገቢ የሚያስገኝልህን ክህሎት ለመማር ተመዝገብ! መመዝገቢያ ሊንክ 👉 ⛓️  LINK ⛓️  LINK

Repost from Telegram Contests
🏆 Digital Freedom Contest Prize Fund: $200,000 Deadline: July 15, 23:59 Dubai time Results: August 2026 📱 Telegram is launching its most ambitious contest for content creators. The Task Create a viral video about digital freedom, post it on one of these platforms — TikTok, Instagram, YouTube, Snapchat Spotlights or X — and get 10,000+ authentic views. Requirements and Conditions – You must use at least some ideas and footage from Pavel Durov's speech; – You may add any other media and ideas to promote digital freedom; – You may submit multiple videos across multiple platforms. – You may use any language and any tools to create your video. Evaluation Criteria
Videos we deem low-quality or suspect of having generated non-organic views will be excluded. All other qualifying videos will be eligible for a share of the prize fund.
Submissions We will publish instructions on how to submit links to your videos on July 6 in this channel. Good luck! 🤞

መመዝገቢያ ሊንክ 👉 ⛓ LINK ⛓ LINK
መመዝገቢያ ሊንክ 👉   LINK   LINK

📱እንደሚታወቀው ዛሬ የ CapCut for phone free ኮርስ ለጀማሪዎች ከጀመርን 3 ቀናት ሆኗል ከ 👍 በላይ ተማሪወች እየወሰዱ ይገኛል በተዘጋጀው ነፃ የ cupcut ኮርስ መሳተፍ የምትፈልጉ
📱እንደሚታወቀው ዛሬ የ CapCut for phone free ኮርስ ለጀማሪዎች ከጀመርን 3 ቀናት ሆኗል ከ 👍 በላይ ተማሪወች እየወሰዱ ይገኛል በተዘጋጀው ነፃ የ cupcut ኮርስ መሳተፍ የምትፈልጉ ዛሬ የመጨረሽ ምዝገባ ቀን ነው መማር ለሚፈልጉ ጓደኞቻችሁ share እንድታረጉላቸው።👍 በስረአት ይህንን ኮርስ ተምሮ ላጠናቀቁት ደግሞ certificate ይኖራቸዋል። መመዝገቢያ ሊንክ 👉   LINK   LINK 📇𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|@raphia_creative

🎬YouTube Automation በእጅ ስልክ ብቻ በ 4 ወር ውስጥ £747? አዎ፣ ይቻላል! በአሁኑ ሰዓት ምን ያህላችሁ ናችሁ YouTube Automationን እንደ ገቢ ምንጭ እየተጠቀማችሁ ያላችሁ
🎬YouTube Automation በእጅ ስልክ ብቻ በ 4 ወር ውስጥ £747? አዎ፣ ይቻላል! በአሁኑ ሰዓት ምን ያህላችሁ ናችሁ YouTube Automationን እንደ ገቢ ምንጭ እየተጠቀማችሁ ያላችሁት? አብዛኞቻችሁ ስለ ዘርፉ ምን ያህል ግንዛቤ አላችሁ? አንድ እውነታ ልንገራችሁ አንድ ተማሪአችን ምንም አይነት ኮምፒውተር ሳይጠቀም፣ በቀላል ስልኩ ብቻ በመጠቀም በ 4 ወር ጊዜ ውስጥ £747(ከ161,000ብር በላይ) ማግኘት ችሏል። ይህ የሚያሳየው ጥረት እና ትክክለኛ እውቀት ካለ ቦታ እና መሳሪያ ገደብ እንደማይሆኑ ነው። YouTube Automation ብቻ ሳይሆን Video Editing እና Graphic Designን በመጠቀም የገቢ ምንጫቸውን የቀየሩ ተማሪዎቻችን ብዙ ናቸው። ለእናንተ ጥሩ ዜና አለን! 🔥 በዚህ ሳምንት፣ እነዚህን ስኬታማ ተማሪዎቻችንን በLive ፕሮግራም ላይ ጋብዘናቸው በራሳቸው አንደበት የስኬት ጉዟቸውን እናንተም ያላችሁን ጥያቄዎች በቀጥታ መጠየቅ ብትችሉ....... ይህንን Live ብናዘጋጅላችሁ ምን ታስባላችሁ? ሀሳባችሁን በ አጋሩን! 👇✍️ 📇𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|@raphia_creative

#Urgent If you registered for the CapCut for Phone course, please check your email for the private Telegram group link. We are officially starting today! For those waiting on our official summer course programs please stay tuned we will be start in this week. Keep an eye on your notifications so you don’t miss any updates!

#Urgent If you registered for the CapCut for Phone course, please check your email for the private Telegram group link. We are officially starting today! For those waiting on our official summer course programs please stay tuned we will be start in this week. Keep an eye on your notifications so you don’t miss any updates!

በዚህ ክረምት የተለያዩ ኮርሶችን ለመዉሰድ ከ 100 በላይ ተመዝግበዋል ይህ የሆነው በ 24 ሰአት ዉስጥ እዚህ Channel ላይ ብቻ በተለቀቀ link ነው
በዚህ ክረምት የተለያዩ ኮርሶችን ለመዉሰድ ከ 100 በላይ ተመዝግበዋል ይህ የሆነው በ 24 ሰአት ዉስጥ እዚህ Channel ላይ ብቻ በተለቀቀ link ነው

Guys በዚህ ወር በዩቲዩብ አውቶሜሽን ቻናሎች ላይ እየታየ ያለውን የAdSense account ban በተመለከተ ጥቂት ማብራሪያ ልስጣችሁ Google ሲስተሙን በከፍተኛ ደረጃ አጠንክሮታል ለዚህም ዋና
Guys በዚህ ወር በዩቲዩብ አውቶሜሽን ቻናሎች ላይ እየታየ ያለውን የAdSense account ban በተመለከተ ጥቂት ማብራሪያ ልስጣችሁ Google ሲስተሙን በከፍተኛ ደረጃ አጠንክሮታል ለዚህም ዋና ዋና ምክንያቶች Inauthentic Content (AI Slop) ሙሉ በሙሉ በAI የተሰሩ Human touch የሌላቸው እና ተመሳሳይ አቀራረብ ያላቸው ቪዲዮዎች እንደ Spam እየተቆጠሩ ነው Invalid Traffic ቻናላችሁን ለማሳደግ የምትጠቀሟቸው Traffic Boosters ወይም አጠራጣሪ ማስተዋወቂያዎች አካውንታችሁን አደጋ ላይ ይጥላሉ Reused Content ምንም አይነት የራሳችሁ Originality ሳይኖር በቀጥታ ከሌላ ቦታ የተወሰደ ይዘት ✅መፍትሄው ምንድን ነው? Add Your Human Touch በቪዲዮዎቻችሁ ላይ የራሳችሁን ሃሳብ ድምፅ፣ ወይም ልዩ የአርትዖት ስልት ጨምሩ Quality > Quantity በየቀኑ ብዙ ቪዲዮ ከምትለቁ በሳምንት 1-2 ጥራት ያላቸውን ስሩ Avoid Fake Growth ለማይታወቁ የማስተዋወቂያ አገልግሎቶች ፈጽሞ አትስጡ ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ አሳውቁኝ

Capcut for mobile ለመማር የተመዘገባችሁ ወደ privet groupu add እያደረኝ ነው ዛሬ day one ይጀመራል 📇𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|@raphia_creative

ሊንኩ overload ሆኖ ያስቸገራችሁ @raphiaSupport ላይ Full Name Email Phone number Telegram user name ላኩልን እኛ እንመዘግባችኋለን!

🔴Do you want to make this summer count and achieve something meaningful? መመዝገቢያ ሊንክ 👉 ⛓ LINK
🔴Do you want to make this summer count and achieve something meaningful? መመዝገቢያ ሊንክ 👉   LINK

ጎበዝ ቪዲዮ ኤዲተር ለመሆን ፍላጎት እና ስልክ ብቻ በቂ ናቸው! ታዋቂ Creators እና ቲክቶከሮች እንዴት ማራኪ ትራንዚሽኖችን፣ ፅሁፎችንና ሙዚቃዎችን በስልካቸው ብቻ እንደሚያቀናጁ ጠይቃችሁ ታውቃ
ጎበዝ ቪዲዮ ኤዲተር ለመሆን ፍላጎት እና ስልክ ብቻ በቂ ናቸው!   ታዋቂ Creators እና ቲክቶከሮች  እንዴት ማራኪ ትራንዚሽኖችን፣ ፅሁፎችንና ሙዚቃዎችን በስልካቸው ብቻ እንደሚያቀናጁ ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ? ሚስጥሩን እኛ እንነግራችኋለን! ከእናንተ የሚጠበቀው  በዚህ ነፃ የCapCut Masterclass ላይ መሳተፍ ብቻ ነው። ታድያ  ኮርሱን በአግባቡ ስታጠናቅቁ ሰርተፊኬት ይሰጣችኋል። ለመመዝገብ QR ኮዱን ስካን ያድርጉ ወይም ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ።         (link)

🔴Here is The record ! እንዴት ነበር ?

only 30 min left 🕐

ይህንን ክረምት ቁምነገር ሰርታችሁ ማለፍ ትፈልጋላችሁ? ዩቲዩብ አውቶሜሽን (YouTube Automation)፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ወይስ ግራፊክ ዲዛይን ባሁኑ ሰአት የቱ የተሻለ ይመስላችኋል? በዚህ ክረ
ይህንን ክረምት ቁምነገር ሰርታችሁ ማለፍ ትፈልጋላችሁ? ዩቲዩብ አውቶሜሽን (YouTube Automation)፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ወይስ ግራፊክ ዲዛይን ባሁኑ ሰአት የቱ የተሻለ ይመስላችኋል? በዚህ ክረምት በ 3 ወር ዉስጥ ራሳችሁን የምትቀይሩበት Roadmap በዛሬው Live Session ✅ The Roadmap: ከዜሮ ተነስታችሁ በ3 ወራት ውስጥ እንዴት Pro መሆን እንደምትችሉ እናያለን ✅ YouTube Automation Secrets: ፊትዎን ሳያሳዩ (Faceless) የራሶን ገቢ ማመንጫ ቻናል እንዴት መገንባት እንደሚችሉ እንነጋገራለን ✅ Big Reveal: የእኛን የ"Summer Digital Skills Course" ዛሬ ይፋ እናደርጋለን። ✅ Special Gift: ዛሬ ማታ ለሚታደሙ ሁሉ FREE CapCut Mobile Course እንሰጣለን! 🎁 📇𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄|@raphia_creative