312
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-230 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '260
in 1 channels
August '26
+6
in 2 channels
Get PRO
July '26
+5
in 1 channels
Get PRO
June '26
+8
in 2 channels
Get PRO
May '26
+10
in 2 channels
Get PRO
April '26
+23
in 3 channels
Get PRO
March '26
+2
in 1 channels
Get PRO
February '26
+6
in 1 channels
Get PRO
January '26
+8
in 1 channels
Get PRO
December '25
+26
in 3 channels
Get PRO
November '25
+3
in 1 channels
Get PRO
October '25
+15
in 2 channels
Get PRO
September '25
+14
in 2 channels
Get PRO
August '25
+33
in 2 channels
Get PRO
July '25
+215
in 2 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
🤍 ያለ እግዚአብሔር ህልውና መኖርን... ከምንም በላይ እፈራዋለሁ።
💔 የአለም ወዳጅ ሊሆን የሚፈልግ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠላት ነው።
እንዴት ያለ አስጨናቂ ነገር ነው? ጨለማን ከፈጠረው፣
ትልቅ ብለን የምናስበውን ሰይጣንን እንኳን ሳይቀር ካበጀው ከእግዚአብሔር ወገን አለመሆን እንዴት ያለ ምጥ ነው?
ነገር ግን 🥺
🎉የምስራችችችችችች 🎉
ይሄ ትልቁ አስፈሪው እግዚአብሔር መሀሪም ነው፣
ሸክም የከበዳችሁ ሁሉ ወደ እርሱ ኑ፣ እርሱ ያሳርፋችኋል! 🤍
@hope_words
| 2 | Happy Sunday everyone 😍
A wise soul knows where to find its strength. Don't miss church today
ያለምክንያት የተወደደ ያለምክንያት ይወዳል::♥️
@hope_words | 48 |
| 3 | let me share with you this good news a testimony of my friend
…….
she was involved in sexual immorality, and ……….
🥁🥁🥁🥁🥁
boooom! She is now a friend of Jesus Christ and she’s baptised now in Jesus’ name.
God use my channel ( @hope_words ) to call her into His kingdom
All Glory to God 🫶 | 69 |
| 4 | Good evening 😇
I have good news everyone | 65 |
| 5 | "ነፍሴ ሆይ፤ ለምን ትተክዢያለሽ? ለምንስ በውስጤ ትታወኪያለሽ? ተስፋሽን በአምላክ ላይ አድርጊ፣ አዳኜና አምላኬን ገና አመሰግነዋለሁና።"
— መዝሙረ ዳዊት 42:11 (አማ01)
"በእርሱ በመታመናችሁ የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ፤ ይኸውም በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ተስፋ ተትረፍርፎ እንዲፈስስላችሁ ነው።"
— ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13 (አማ01)
Good morning 🥰 | 74 |
| 6 | አንደበቴ ከምስጋና በቀር ሌላ አያውቅም
🙌 | 90 |
| 7 | እስካሁን ባጸናኝ አሁንም እጸናለሁ
ኃይሉ የኢየሱስ ነው ለምን እፈራለሁ?
ደረጀ ከበደ | 107 |
| 8 | "ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም፥ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም።እርሱ ያለውን አያደርገውምን?የተናገረውንስ አይፈጽመውምን?"
— ኦሪት ዘኍልቍ 23:19 (አማ54) | 112 |
| 9 | በድካማችሁ የሚገለጥ ጌታ ነው የምታመልኩት 🙏
ከነድካማችሁ የሚወዳችሁ አምላክ ነው የታመናችሁት
የትኛውንም ትግል፣ የትኛውንም ጦርነት፥ ⚔️
በወደደን እናሸንፈዋለን 🏆
@hope_words | 148 |
| 10 | Happy Sunday, everyone ❤️
Don't forget to go to church and worship God with your friends and family.
That’s pure blessing 🙏 | 166 |
| 11 | ነፍሴ ሆይ፤ ዐርፈሽ እግዚአብሔርን ብቻ ጠብቂ፤ ተስፋዬ ከእርሱ ዘንድ ነውና።
ዐለቴና መድኀኒቴ እርሱ ብቻ ነው፤ መጠጊያዬም እርሱ ነው፤ እኔም አልናወጥም።
— መዝሙረ ዳዊት 62:5-6 (አማ01)
Have a good day ❤️ | 148 |
| 12 | ሰላም ቤተሰብ! 👋
የ iPhone (iOS) ተጠቃሚዎችም አልቀረባችሁም! 🎉
ጽድት ያለ፣ ለመጠቀም ቀላል እና ያለምንም ኢንተርኔት (Offline) የሚሰራው Living Manna Bible App አሁን App Store ላይ ይገኛል!
አሁኑኑ ዳውንሎድ አድርጋችሁ ሞክሩት፤ ለሌሎችም ሼር አድርጉ! 🔄
Click Here 👉 APP STORE LINK
💡 ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት ቴሌግራም ላይ ሹክ በሉኝ @Tesfa_h
ተባረኩ! ♥️ | 843 |
| 13 | We're gonna have an exciting news tonight … 🙌 | 131 |
| 14 | "በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።
ኤፌሶን 6:10 (አማ54)
Good morning 🌅 | 145 |
| 15 | Happy Sunday everyone 😍
"ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።".
— ፊል 4:6 (አማ54)
Don't miss church today 🫶
@hope_words | 200 |
| 16 | የቀረ ይመስላል አንዲት እርምጃ
ተራራው ሊናድ ሊሆን መሄጃ
♥️ አሜን ♥️
@hope_words | 143 |
| 17 | እግዚአብሔር አለ 🤗 | 177 |
| 18 | "ከማስተዋል በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ሰላም፣ ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።"
— ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7 (አማ01) | 155 |
| 19 | "በሰላም እጠብቅሻለሁ" ሲልሽ የምሩን ነው። እውነተኛ ሰላም ያለው በእርሱ ነው።
በእኔ ተደገፊ ካለሽ፤ መደገፍ ነው። 🙏 የሰላሙ ባለቤት እርሱ ነውና።
አትጨነቂ ካለ አለመጨነቅ ነው እንጂ፣ በራስ አቅም መድከም አይበጅምም። 🙆
እመኚው፤ ነፍስሽን በሰላም ያሳርፋልና፤ አታፍሪም።
@hope_words | 241 |
| 20 | "በአንተ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።"
— ትንቢተ ኢሳይያስ 26:3 (አማ54)
Good night 🌉 | 178 |
