ተስፋ
رفتن به کانال در Telegram
312
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-430 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '260
در 0 کانالها
اوت '26
+6
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+5
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+8
در 2 کانالها
Get PRO
مه '26
+10
در 2 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+23
در 3 کانالها
Get PRO
مارس '26
+2
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+6
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+8
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+26
در 3 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+3
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+15
در 2 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+14
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '25
+33
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+215
در 2 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 05 سپتامبر | 0 | |||
| 04 سپتامبر | 0 | |||
| 03 سپتامبر | 0 | |||
| 02 سپتامبر | 0 | |||
| 01 سپتامبر | 0 |
پستهای کانال
"ነፍሴ ሆይ፤ ለምን ትተክዢያለሽ? ለምንስ በውስጤ ትታወኪያለሽ? ተስፋሽን በአምላክ ላይ አድርጊ፣ አዳኜና አምላኬን ገና አመሰግነዋለሁና።"
— መዝሙረ ዳዊት 42:11 (አማ01)
"በእርሱ በመታመናችሁ የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ፤ ይኸውም በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ተስፋ ተትረፍርፎ እንዲፈስስላችሁ ነው።"
— ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13 (አማ01)
Good morning 🥰
| 2 | አንደበቴ ከምስጋና በቀር ሌላ አያውቅም
🙌 | 41 |
| 3 | እስካሁን ባጸናኝ አሁንም እጸናለሁ
ኃይሉ የኢየሱስ ነው ለምን እፈራለሁ?
ደረጀ ከበደ | 58 |
| 4 | "ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም፥ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም።እርሱ ያለውን አያደርገውምን?የተናገረውንስ አይፈጽመውምን?"
— ኦሪት ዘኍልቍ 23:19 (አማ54) | 65 |
| 5 | በድካማችሁ የሚገለጥ ጌታ ነው የምታመልኩት 🙏
ከነድካማችሁ የሚወዳችሁ አምላክ ነው የታመናችሁት
የትኛውንም ትግል፣ የትኛውንም ጦርነት፥ ⚔️
በወደደን እናሸንፈዋለን 🏆
@hope_words | 93 |
| 6 | Happy Sunday, everyone ❤️
Don't forget to go to church and worship God with your friends and family.
That’s pure blessing 🙏 | 138 |
| 7 | ነፍሴ ሆይ፤ ዐርፈሽ እግዚአብሔርን ብቻ ጠብቂ፤ ተስፋዬ ከእርሱ ዘንድ ነውና።
ዐለቴና መድኀኒቴ እርሱ ብቻ ነው፤ መጠጊያዬም እርሱ ነው፤ እኔም አልናወጥም።
— መዝሙረ ዳዊት 62:5-6 (አማ01)
Have a good day ❤️ | 120 |
| 8 | ሰላም ቤተሰብ! 👋
የ iPhone (iOS) ተጠቃሚዎችም አልቀረባችሁም! 🎉
ጽድት ያለ፣ ለመጠቀም ቀላል እና ያለምንም ኢንተርኔት (Offline) የሚሰራው Living Manna Bible App አሁን App Store ላይ ይገኛል!
አሁኑኑ ዳውንሎድ አድርጋችሁ ሞክሩት፤ ለሌሎችም ሼር አድርጉ! 🔄
Click Here 👉 APP STORE LINK
💡 ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት ቴሌግራም ላይ ሹክ በሉኝ @Tesfa_h
ተባረኩ! ♥️ | 659 |
| 9 | We're gonna have an exciting news tonight … 🙌 | 114 |
| 10 | "በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።
ኤፌሶን 6:10 (አማ54)
Good morning 🌅 | 128 |
| 11 | Happy Sunday everyone 😍
"ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።".
— ፊል 4:6 (አማ54)
Don't miss church today 🫶
@hope_words | 185 |
| 12 | የቀረ ይመስላል አንዲት እርምጃ
ተራራው ሊናድ ሊሆን መሄጃ
♥️ አሜን ♥️
@hope_words | 136 |
| 13 | እግዚአብሔር አለ 🤗 | 177 |
| 14 | "ከማስተዋል በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ሰላም፣ ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።"
— ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7 (አማ01) | 155 |
| 15 | "በሰላም እጠብቅሻለሁ" ሲልሽ የምሩን ነው። እውነተኛ ሰላም ያለው በእርሱ ነው።
በእኔ ተደገፊ ካለሽ፤ መደገፍ ነው። 🙏 የሰላሙ ባለቤት እርሱ ነውና።
አትጨነቂ ካለ አለመጨነቅ ነው እንጂ፣ በራስ አቅም መድከም አይበጅምም። 🙆
እመኚው፤ ነፍስሽን በሰላም ያሳርፋልና፤ አታፍሪም።
@hope_words | 241 |
| 16 | "በአንተ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።"
— ትንቢተ ኢሳይያስ 26:3 (አማ54)
Good night 🌉 | 178 |
| 17 | Happy Sunday everyone 😍
A wise soul knows where to find its strength. Don't miss church today
🤍 በአንተ ብቻ ልመር ላጊጥ በሃሳብህ 🤍
@hope_words | 170 |
| 18 | እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!
🤎አቻ የለሽ አምላክ!🤎 | 153 |
| 19 | በቅተኸኛል ሌላም አልፈልግም ቀረ የምለው ነገርም የለኝም
♥️አምላኬ ደስታዬ♥️ | 182 |
| 20 | ኢየሱስ ብቸኛው መንገድ ነው ሲልሽ መፅሀፉ የምሩን ነው። በእርግጥም ብቸኛው መንገድ ነው። ✝️
ያለእርሱ ለመኖር እንዳታስቢ ካለሽ፤ አለማሰብ ነው። 🙏 ምክንያቱም የሚለው ነገር ሁሉ እውነት ነውና።
አትሞክሪው ካለ አለመሞከር ነው እንጂ በኀጢአት ዳክሮ ዘመንን ማስበላት አይበጅም። 🙆
እመኚው፤ መልካሙን ላንቺ ያውቃልና፤ የኋላ የኋም አታፍሪምና።
የሚያምርብሽ/የሚያምርብህ ኢየሱስ ነው 🙌
@hope_words | 206 |
