en
Feedback
ተስፋ

ተስፋ

Open in Telegram

የማያልቅ ፍቅር፣ የማይለወጥ ታማኝነት! ❤️ Any Question DM to @tesfa_h

Show more
Buy Ad
312
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-230 days
Posts Archive
🤍 ያለ እግዚአብሔር ህልውና መኖርን... ከምንም በላይ እፈራዋለሁ። 💔 የአለም ወዳጅ ሊሆን የሚፈልግ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠላት ነው። እንዴት ያለ አስጨናቂ ነገር ነው? ጨለማን ከፈጠረው፣ ትልቅ ብ
🤍 ያለ እግዚአብሔር ህልውና መኖርን... ከምንም በላይ እፈራዋለሁ። 💔 የአለም ወዳጅ ሊሆን የሚፈልግ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠላት ነው። እንዴት ያለ አስጨናቂ ነገር ነው? ጨለማን ከፈጠረው፣ ትልቅ ብለን የምናስበውን ሰይጣንን እንኳን ሳይቀር ካበጀው ከእግዚአብሔር ወገን አለመሆን እንዴት ያለ ምጥ ነው? ነገር ግን 🥺 🎉የምስራችችችችችች 🎉 ይሄ ትልቁ አስፈሪው እግዚአብሔር መሀሪም ነው፣ ሸክም የከበዳችሁ ሁሉ ወደ እርሱ ኑ፣ እርሱ ያሳርፋችኋል! 🤍 @hope_words

Happy Sunday everyone 😍 A wise soul knows where to find its strength. Don't miss church today ያለምክንያት የተወደደ ያለምክንያት ይወዳል::♥️
Happy Sunday everyone 😍 A wise soul knows where to find its strength. Don't miss church today ያለምክንያት የተወደደ ያለምክንያት ይወዳል::♥️ @hope_words

let me share with you this good news a testimony of my friend ……. she was involved in sexual immorality, and ………. 🥁🥁🥁🥁🥁
+1
let me share with you this good news a testimony of my friend ……. she was involved in sexual immorality, and ………. 🥁🥁🥁🥁🥁 boooom! She is now a friend of Jesus Christ and she’s baptised now in Jesus’ name. God use my channel ( @hope_words ) to call her into His kingdom All Glory to God 🫶

Good evening 😇 I have good news everyone

"ነፍሴ ሆይ፤ ለምን ትተክዢያለሽ? ለምንስ በውስጤ ትታወኪያለሽ? ተስፋሽን በአምላክ ላይ አድርጊ፣ አዳኜና አምላኬን ገና አመሰግነዋለሁና።" — መዝሙረ ዳዊት 42:11 (አማ01) "በእርሱ በመታመናችሁ የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ፤ ይኸውም በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ተስፋ ተትረፍርፎ እንዲፈስስላችሁ ነው።" — ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13 (አማ01) Good morning 🥰

አንደበቴ ከምስጋና በቀር ሌላ አያውቅም 🙌

እስካሁን ባጸናኝ አሁንም እጸናለሁ ኃይሉ የኢየሱስ ነው ለምን እፈራለሁ? ደረጀ ከበደ

"ሐሰትን ይናገር ዘንድ እግዚአብሔር ሰው አይደለም፥ይጸጸትም ዘንድ የሰው ልጅ አይደለም።እርሱ ያለውን አያደርገውምን?የተናገረውንስ አይፈጽመውምን?" — ኦሪት ዘኍልቍ 23:19 (አማ54)

በድካማችሁ የሚገለጥ ጌታ ነው የምታመልኩት 🙏 ከነድካማችሁ የሚወዳችሁ አምላክ ነው የታመናችሁት የትኛውንም ትግል፣ የትኛውንም ጦርነት፥ ⚔️ በወደደን እናሸንፈዋለን 🏆 @hope_words
በድካማችሁ የሚገለጥ ጌታ ነው የምታመልኩት 🙏 ከነድካማችሁ የሚወዳችሁ አምላክ ነው የታመናችሁት የትኛውንም ትግል፣ የትኛውንም ጦርነት፥ ⚔️ በወደደን እናሸንፈዋለን 🏆 @hope_words

Happy Sunday, everyone ❤️ Don't forget to go to church and worship God with your friends and family. That’s pure blessing 🙏
Happy Sunday, everyone ❤️ Don't forget to go to church and worship God with your friends and family. That’s pure blessing 🙏

ነፍሴ ሆይ፤ ዐርፈሽ እግዚአብሔርን ብቻ ጠብቂ፤ ተስፋዬ ከእርሱ ዘንድ ነውና። ዐለቴና መድኀኒቴ እርሱ ብቻ ነው፤ መጠጊያዬም እርሱ ነው፤ እኔም አልናወጥም። — መዝሙረ ዳዊት 62:5-6 (አማ01) Have a good day ❤️

ሰላም ቤተሰብ! 👋 የ iPhone (iOS) ተጠቃሚዎችም አልቀረባችሁም! 🎉 ጽድት ያለ፣ ለመጠቀም ቀላል እና ያለምንም ኢንተርኔት (Offline) የሚሰራው Living Manna Bible App አሁን
+5
ሰላም ቤተሰብ! 👋 የ iPhone (iOS) ተጠቃሚዎችም አልቀረባችሁም! 🎉 ጽድት ያለ፣ ለመጠቀም ቀላል እና ያለምንም ኢንተርኔት (Offline) የሚሰራው Living Manna Bible App አሁን App Store ላይ ይገኛል! አሁኑኑ ዳውንሎድ አድርጋችሁ ሞክሩት፤ ለሌሎችም ሼር አድርጉ! 🔄 Click Here 👉 APP STORE LINK 💡 ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት ቴሌግራም ላይ ሹክ በሉኝ @Tesfa_h ተባረኩ! ♥️

We're gonna have an exciting news tonight … 🙌

"በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። ኤፌሶን 6:10 (አማ54) Good morning 🌅

Happy Sunday everyone 😍 "ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።". — ፊል 4:6 (አማ54)
Happy Sunday everyone 😍
"ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።".
— ፊል 4:6 (አማ54)
Don't miss church today 🫶 @hope_words

የቀረ ይመስላል አንዲት እርምጃ ተራራው ሊናድ ሊሆን መሄጃ ♥️ አሜን ♥️ @hope_words
የቀረ ይመስላል አንዲት እርምጃ  ተራራው ሊናድ ሊሆን መሄጃ ♥️ አሜን ♥️ @hope_words

እግዚአብሔር አለ 🤗

"ከማስተዋል በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ሰላም፣ ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።" — ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7 (አማ01)

"በሰላም እጠብቅሻለሁ" ሲልሽ የምሩን ነው። እውነተኛ ሰላም ያለው በእርሱ ነው። በእኔ ተደገፊ ካለሽ፤ መደገፍ ነው። 🙏 የሰላሙ ባለቤት እርሱ ነውና። አትጨነቂ ካለ አለመጨነቅ ነው እንጂ፣ በራስ አ
"በሰላም እጠብቅሻለሁ" ሲልሽ የምሩን ነው። እውነተኛ ሰላም ያለው በእርሱ ነው። በእኔ ተደገፊ ካለሽ፤ መደገፍ ነው። 🙏 የሰላሙ ባለቤት እርሱ ነውና። አትጨነቂ ካለ አለመጨነቅ ነው እንጂ፣ በራስ አቅም መድከም አይበጅምም። 🙆 እመኚው፤ ነፍስሽን በሰላም ያሳርፋልና፤ አታፍሪም። @hope_words

"በአንተ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።" — ትንቢተ ኢሳይያስ 26:3 (አማ54) Good night 🌉