🍁𝐑𝐨𝐦𝐢 𝐑𝐢𝐛𝐛𝐨𝐧 𝐅𝐥𝐨𝐰𝐞𝐫'𝐬 & 𝐆𝐢𝐟𝐭'𝐬🌺
Open in Telegram
Order yours girl 🌸0935385911 Telegram @topasion_bae Location 📍 Bahirdar
Show more241
Subscribers
No data24 hours
+77 days
+3130 days
Posts Archive
+3
እንደነዚህ ዓይነት የሚያማምሩ ጉንጉን ሻሾችን በተለያየ የቀለም አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋ ያገኛሉ።🤎
አድራሻ : ባህርዳር
0935385911
Dm @Topasion_bae
እነዚህን ውብ የሆኑ የአደይ አበባ ጌጦችን እኛ ጋ በ50 ብር ብቻ ያገኛሉ🌼
ብዛት ለምትፈልጉ ደግሞ Discount አለው🌼
Dm @Topasion_bae
https://vt.tiktok.com/ZSVvJXdpM/
New post out🥹❤️
like, follow, share, copylink 🖇️ plzzz🥰
የሪቫን አበባ መስራት ለምትፈልጉም ለምትሰሩም ምርጥ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ሪቫኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ።
በቴልሌግራም @Topasion_bae
0935385911 ይደውሉ🌸
+1
🌼ለአዲስ አመት የሚሆኑ የአደይ አበባ ፀጉር ማስያዣ እና የፀጉር ጌጥ ክሊፓችን በብዛት እኛ ጋ ያገኛሉ።
በብዛት ለመረከብ ከፈለጉ ቀድመው Order ያድርጉ።
የማይደርቁ የማይጠወልጉ እንዲሁም እስከ ቀጣይ እመት ድረስ እንኳን መቀመጥ የሚሉ የአደይ እቅፍ አበባዎችንም አዘጋጅተናል ይዘዙን በፍጥነት እናደርሳለን።🌼
ለማድረግ በ Topasion_bae ይፃፉልን🌼🌼
https://vt.tiktok.com/ZSVsEAwWh/
Like share follow ma aveva🌺 ppl 🥹❤️
+4
Romi Ribbon Flower's & Gift's🌸
💕 ውበትን ከጥራት ጋር ያዋሀዱ የሚያማምሩ የማይደርቁ የማይጠወልጉ እና ለረጅም ጊዜ ማስታወሻ የሚሆኑ አበባዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ።🌺
💍 ለሰርግ
🎓 ለ ምርቃት
🎂 ለ ልደት
❤️ ለ anniversary
እና ለምንኛውም ፕሮግራም
ይዘዙን
Location 📍 Bahrdar
0935385911
አሁኑኑ ይደውሉ
ወይም በ ቴሌግራም @topasion_bae ይፃፉልን።
ለልደት ለምርቃት እንዲሁም ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የማይደርቅ የማጠወልግ ቆንጆ የሪቫን አበባ🌺
ዋጋ 850
0935385911
አሁኑኑ ይደውሉ
ወይም በ ቴሌግራም @topasion_bae ይፃፉልን
Romi Ribbon Flower's & Gift's🌸
💕 ውበትን ከጥራት ጋር ያዋሀዱ የሚያማምሩ የማይደርቁ የማይጠወልጉ አበባዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ።🌺
💕 ወዳጅ ዘመድዎን ሰርፕራይዝ ለማድረግ በክብር ይጋብዙን
💍 ለሰርግ
🎓 ለ ምርቃት
🎂 ለ ልደት
❤️ ለ anniversary
እና ለምንኛውም ፕሮግራም
ይዘዙን
💕 በልዩ ዲዛይን እና የሚያማምሩ የሪቫን አበባዎችን በእናንተ ምርጫዎች ይዘን ቀርበናል 🥰
🌸የማይደርቁ የማይጠወልጉ አበባዎች 🌺
🌸ከልዩ ልዩ ስጦታዎች ጋር🧧
Location 📍 Bahrdar
0935385911
አሁኑኑ ይደውሉ
ወይም በ ቴሌግራም @topasion_bae ይፃፉልን።
+2
Romi Ribbon Flower's & Gift's🌸
💕 ውበትን ከጥራት ጋር ያዋሀዱ የሚያማምሩ የማይደርቁ የማይጠወልጉ አበባዎች እኛ ጋር ያገኛሉ።🩷
💕 ወዳጅ ዘመድዎን ሰርፕራይዝ በማድረግ ላይ በክብር ይጋብዙን
💍 ለሰርግ
🎓 ለ ምርቃት
🎂 ለ ልደት
❤️ ለ anniversary
እና ለምንኛውም ፕሮግራም
ይዘዙን
💕 በልዩ የዲዛይን እና በሚያማምሩ የሪቫን አበባዎች በእናንተ አማራጮች ይዘን ቀርበናል 🥰
🌸የማይጠወልጉ አበባዎች 🌺
🌸ከልዩ ልዩ ስጦታዎች ጋር🧧
Location 📍 Bahrdar
0935385911
አሁኑኑ ይደውሉ
ወይም በ ቴሌግራም @topasion_bae
ጽንሰታ ለማርያም🌸ነሐሴ 7 ዕለት የዓለም ሁሉ ድኅነት መነሻ የሆነችው ቅድስት ድንግል ማርያም በማኅጸነ ሐና የተጸነሰችበት ታላቅ በዓል በመሆኑ አበው ሊቃውንት "ጥንተ መድኃኒት" ወይም የድኅነት መነሻ ቀን ሲሉ ይጠሯታል። ቅዱሳኑ ኢያቄምና ሐና ልጅ በማጣታቸው ተስፋ ሳይቆርጡ በስዕለትና በጸሎት አምላካቸውን ይለምኑ ነበር። አንድ ቀን ቅድስት ሐና ርግቦች ከጫጩቶቻቸው ጋር ሲጫወቱ ተመልክታ አምርራ አልቅሳ አምላኳን ተማፀነች፣ ይህን የተመለከተው ቅዱስ ኢያቄም ወደ ተራራ ወጥቶ ለ40 ቀን ሱባኤ ያዘ። ከሱባኤው በኋላም ኢያቄም ነጭ ርግብ በሐና ቀኝ ጆሮ ስትገባ፣ ሐና ደግሞ የኢያቄም በትር አብቦ ፍሬ ሲያፈራ በሕልም ተመለከቱ። በመቀጠልም መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ዓለም የሚድንባትን ልጅ እንደሚወልዱ ካበሰራቸው በኋላ በዚህች የተቀደሰች ዕለት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያለ ኃጢአት ፍትወት በማኅፀን ተጸነሰች። የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ እናታዊ ፍቅርና ጥበቃ አይለየን፤ ከበዓሉ ረድኤትና በረከትም አምላካችን ያሳትፈን!🙏
ዋጋዋን የምታውቅ ሴት ሁኚ - ማንም እንዲያሳንስሽ አትፍቀጂ ክብርና ሞገስሽን ከምንም በፊት ጠብቂ.!!
በቅን ልብ ተንከባከቢ ነገር ግን ነገሮችን በሚመዝን ጭንቅላት ችሎታሽን አዳብሪ ሁሌም በራስሽ ክፍል
ሁኚ አሳሳች እና የማይችሽን ነገር ጣይ ወይም ክብር ከማይሰጡሽ ሰዎች ራቂ፣ በራስ መተማመንሽን
ፅናትሽ ጠብቂ....☺️💗
