en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Open in Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Show more
4 136
Subscribers
+724 hours
+2087 days
+1 20130 days
Posts Archive
ሻለቃ አመራሩን በጩቤ ወግቶ ክላሽና ሽጉጥ የማረከው ጀግና ወጣት ======== ወጣት ዘላለም በለጠ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ሰከላ ወረዳ አቻይታ ቀበሌ ሲሆን። የሚኖረው አዲስ አበባ ነበረ። ነገር ግ
ሻለቃ አመራሩን በጩቤ ወግቶ ክላሽና ሽጉጥ የማረከው ጀግና ወጣት ======== ወጣት ዘላለም በለጠ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ሰከላ ወረዳ አቻይታ ቀበሌ ሲሆን። የሚኖረው አዲስ አበባ ነበረ። ነገር ግን ጠላት አጉት የሚኖረውን የአጎቱን ልጅ ምላሱንና ብልቱን መቁረጡን ሲሰማ ከአዲስ አበባ ወደ ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ በመመለስ ሻለቃ መሪውን በጩቤ ወግቶ ክላሹንና ሽጉጡን በመማረክ የአጎቱን ልጅ ገዳይ በመበቀል 44ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል። 👉ጠላቴ ሆይ:- ➡️የአማራ ህዝብ ነፍጠኛ ነው ➡️የአማራ ህዝብ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ጀግና ነው ➡️የአማራ ህዝብ ባርነትንና ሽንፈትን የማይቀበል ድንቅ ህዝብ ነው ➡️አባቱን፣ወንድሙን፣እህቱንና እናቱን ገድለህበት አንተን አፈር ሳያስገባ አንድም ቀን ቢሆን አይተኛም። አዲስ ትውልድ!አዲስ ተስፋ! አዲስ አስቸሳሰብ ገደፋዬ አስቻለ የሰከላ ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት ሚዲያና ግንኙነት ኃላፊ ታህሳስ 24/04/2018

ሻለቃ አመራሩን በጩ-ቤ ወ-ግ-ቶ ክላሽና ሽጉጥ የማ-ረ-ከ-ው ጀግና ወጣት ======== ወጣት ዘላለም በለጠ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ሰከላ ወረዳ አቻይታ ቀበሌ ሲሆን። የሚኖረው አዲስ አበባ ነበረ።
ሻለቃ አመራሩን በጩ-ቤ ወ-ግ-ቶ ክላሽና ሽጉጥ የማ-ረ-ከ-ው ጀግና ወጣት ======== ወጣት ዘላለም በለጠ ይባላል። ተወልዶ ያደገው ሰከላ ወረዳ አቻይታ ቀበሌ ሲሆን። የሚኖረው አዲስ አበባ ነበረ። ነገር ግን ጠላት አጉት የሚኖረውን የአጎቱን ልጅ ምላሱንና ብልቱን መ-ቁ-ረ-ጡን ሲሰማ ከአዲስ አበባ ወደ ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ በመመለስ ሻለቃ መሪውን በጩ-ቤ ወግቶ ክላሹንና ሽጉጡን በ-መ-ማ-ረ-ክ የአጎቱን ልጅ ገ-ዳ-ይ በመበቀል 44ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል። 👉ጠላቴ ሆይ:- ➡️የአማራ ህዝብ ነፍጠኛ ነው ➡️የአማራ ህዝብ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ጀግና ነው ➡️የአማራ ህዝብ ባርነትንና ሽንፈትን የማይቀበል ድንቅ ህዝብ ነው ➡️አባቱን፣ወንድሙን፣እህቱንና እናቱን ገድለህበት አንተን አፈር ሳያስገባ አንድም ቀን ቢሆን አይተኛም። አዲስ ትውልድ!አዲስ ተስፋ! አዲስ አስተሳሰብ        ገደፋዬ አስቻለ የሰከላ ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት ሚዲያና ግንኙነት ኃላፊ ታህሳስ 24/04/2018

👉ሰበር ዜና!! ከ206ኛ ኮር ቀጥሎ፤ አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ  ኮር 99ኛ ክ/ጦር 2ኛውን ዲሽቃ ገቢ አድርጓል!!!

የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር ለበርካታ ወራቶች ያሰለጠናቸውን ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎች በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ:: አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለ ጦር ለሁለተኛ ዙር ለወራቶች ያሰለጠናቸውን በርካታ ልዩ ኮማንዶዎችን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል:: ታህሳስ 24/2018 ዓ/ም ለወራቶች ሲሰለጥኑ የነበሩ ልዩ ኮማንዶ ፋኖዎች በደማቅ ስነ-ስርዓት ተመርቀዋል። በምርቃቱ ላይ የኮሩ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተው ተመራቂ ኮማንዶዎችን የእንኳን ደስ አላችሁ መልካም ምኞት ሲገልፁ፤ በሌላ መልኩ የአማራን ህዝብ በታማኝነት እንዲያገለግሉ ታሪካዊ ሃላፊነት የተሰጣቸዉ ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞ ተመራቂዎቹ የተሰጣቸውን ሃላፊነት ባግባቡ ተሸክመው ህዝባቸውን ከገባበት ሁለንተናዊ የህልውና አደጋ እንደሚታደጉ ቃል ገብተዋል:: ስለሆነም በሰላሳ ክላሽ የተጀመረው የአማራ ፋኖ ትግል በአሁኑ ሰዓት ላይ ከእግረኛ ሰልጣኝ እስከ ልዩ ኮማንዶ ሰልጣኝ ብሎም ተመራቂ ፋኖዎችን የማብቃትና የማምረት እንቅስቃሴውን ለአማራ ህዝብ አኩሪና የማንነት ግዳጅም ጭምር ሲሆን ለፋሽስቱ ስርዓት ደግሞ የሞት ደብዳቤን ከመዳፉ ላይ የማስቀመጥ ያክል መሆኑን በተግባር የታየበት ወሳኝ ድል ነው:: ሰልጥነን እንዋጋለን እየተዋጋን እንሰለጥናለን! መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ታህሳስ 24 ቀን 2018 ዓ.ም

ሰበር ዜና! የአገዛዙ ዘራፊ ሀይል ሚጦ ዙሪያ በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ድባቅ ተ-መ-ት-ቶ ተመለሰ ። የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አጥናፋ ብርጌድ እና የቴውድሮስ ብርጌድ አንድ ሻለቃን በማቀናጀት የክፍለ ጦሩ ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ማርየ አድማሱ ተህሳስ 23/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ ሁለት ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ አስራ ሁለት ሰዓት ድረስ በወገራ ወረዳ ሚጦ ቀበሌ ዙሪያ ባደረጉት አውደ ውጊያ የአገዛዙ ቅ-ል-ብ ሀይል አስራ አንዱን በሙት አጥቶ ሁለት መፖትሮል ኪናና ቁ-ስ-ለ-ኛ-ው-ን ታቅፎ ገደብየ ከተማ ገብቷል ። የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ሰሞኑን ወደ ጎንደሬ በጋሻው ቀጠና በሌሊት በመንቀሳቀስ የአርሶ አደሩን ሀብትና ንብረት የፋኖ ቤተሰብ፣ የፋኖ ደጋፊ፣ የፋኖ አርሶ አደር አደረጃጀት ናቹህ በማለት የጦር መሳሪያቸውን ለመ-ዝ-ረ-ፍና ቤታቸውን ለ-ማ-ቃ-ጠ-ል ከብታቸውን ለመንዳት የሞከረ ቢሆንም የጎንደሬ በጋሻው አባላት ከፍተኛ መከላከልና ማጥቃት ገጥሞት እየ-ተ-መ-ታና እየተዋረደ ይገኛል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!! በአርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ ) የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ ታህሳስ 24/2018 ዓ/ም

ሰበር ዜና! ብልፅግና መግለጫውን አንብቦ ሳይጨርስ ማርቆስ ዙሪያ ላይ ተዓምር ተሰርቷል። ሞት አፈሬው 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ከሌሊቱ 11:30 ጀምሮ ባደረገው ትንቅንቅ የሜጀር ጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን ሰራዊት አመድ በማልበስ 1 ሞርተር 1 ዲሽቃ 4 ብሬን ስናይፐርን ጨምሮ ለቁጥር የሚከብድ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ማርኳል። ለስድስት ቀናት ተንኳቶ ከደብረ ማርቆስ ተነስቶ ወደ ጮቄ ተራራ ለመውጣት በተንቀሳቀሰው የአረመኔው ሰራዊት ላይ የተቀናጀ ውጊያ የከፈተው 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ጠላትን በመረፍረፍ ታሪክ ሰርቷል። የ206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር አሃዶች በዕሮቡ ገበያ በመግባት የጠላትን ኃይል በማዛባት ግዳጇን በብቃት መወጣቷም ታውቋል። ዝርዝር መረጃዎችን ይዘን እንመለሳለን አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ !አዲስ ተስፋ የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

_*አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ለሁሉም የሰራዊት አመራርና የሰራዊት አባሎቶች መድረስ አለበት* :-_ ጠላት በዓልን ምክንያት በማድረግ የፋኖን ሰራዊትና አመራር አናጠቃለን ብለው ካቀዷቸው ዕቅዶች ውስጥ የሚከተሉት ናቸው። 1ኛ/ በዓልን ምክንያት በማድረግ ወደገጠሩና ፋኖ ወደያዛቸው ቀጠናዎች በሲቪል አስርጎ በማስገባት አመራሩን መምታት 2ኛ/ የፋኖ ሰራዊት ለበዓል ወደቤተሰብ ሊሄድ ሲለሚችል በየሰፈሩ የሰፈር ሚኒሻዎችን ለመረጃነት በመጠቀም ማፈንና መያዝ። 3ኛ/ ለበዓል ሰራዊቱ ሊዘናጋና መጠጥ ሊጠጣ ስለሚችል መረጃን ዘርግቶ ሰርጎ በመግባት ማጥቃት 4ኛ/ ሰራዊቱ ሰብሰብ ብሎ በዓል ሲያከብር መረጃዎችን አስርጎ በማስገባት በድሮን መምታት እና የመሳሰሉትን ዕቅዶች በማቀድ በዓልን እየጠበቀ መሆኑን መረጃዎች የደረሱን መሆኑን እየገለፅን የጠላትን እቅድ ማክሸፊያ ጥንቃቄዎች 1ኛ የሰራዊትም ሆነ የአመራር የፍቃድ እንደሌለ አስጠንቅቆ መንገር 2ኛ ወደኛ ቀጠና የሚመጡ ፀጉረ ልውጥ ሰዎችን በአግባቡ መከታተልና ከተገኙም በአግባቡ ይዞ ምርመራ ማድረግ 3ኛ ለበዓል ስንሰባሰብ ከሲቪሉ ማህበረሰብ ራቅ ያሉ ጫካማ ቦታዎችን መጠቀም 4ኛ/ ቋሚ ቦታዎችን አለመጠቀም እና በተቻለ መጠን ስብስቦችን ማስወገድ 5ኛ/ ጠላት ይመጣባቸዋል ተብሎ በሚጠረጠሩ ቦታዎች ላይ የቀንና የማታ ደፈጣዎችን ማድረግ 6ኛ/ ለረጅም ጊዜ ጫዋታና ጭፈራዎችን አለማድረግ እና ጫዋታ ካስፈለገም በከፍታ ቦታዎች ላይ የድሮንን እንቅስቃሴ የሚከታተል ተመልካች ማስቀመጥ ሰራዊቱን ደህንነት መጠበቅ። በመጨረሻም ሁሉም አመራር ለሁሉም አመራር እንዲደርስ አድርጉ እስከ ሻለቃ አመራሮች እንዲደርስ ይደረግ።

ሰበር ዜና የአገዛዙ ዘራፊ ሀይል ሚጦ ዙሪያ በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር ድባ*ቅ ተመ*ትቶ 11 ሙ*ት 2ፓትሮል ቁስ*ለኛ ታቅፎ ወደመጣበት ተመለሰ ✊ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አጥናፋ ብርጌድ እና የቴውድሮስ ብርጌድ አንድ ሻለቃን በማቀናጀት የክፍለ ጦሩ ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ማርየ አድማሱ ተህሳስ 23/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ ሁለት ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ አስራ ሁለት ሰዓት ድረስ በወገራ ወረዳ ሚጦ ቀበሌ ዙሪያ ባደረጉት አውደ ውጊያ የአገዛዙ ቅልብ ሀይል #አስራ_አንዱን(11) በሙ*ት አጥቶ #ሁለት(2) #መፖትሮል_መኪናና ቁስ*ለኛውን ታቅፎ ገደብየ ከተማ ገብቷል ። የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ሰሞኑን ወደ ጎንደሬ በጋሻው ቀጠና በሌሊት በመንቀሳቀስ የአርሶ አደሩን ሀብትና ንብረት የፋኖ ቤተሰብ፣ የፋኖ ደጋፊ፣ የፋኖ አርሶ አደር አደረጃጀት ናቹህ በማለት የጦር መሳሪያቸውን ለመዝረፍና ቤታቸውን ለማቃ*ጠል ከብታቸውን ለመንዳት የሞከረ ቢሆንም የጎንደሬ በጋሻው አባላት ከፍተኛ መከላከልና ማጥቃት ገጥሞት እየተመታና እየተዋረደ ይገኛል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!! በአርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ ) የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ ተህሳስ 24/2018 ዓ/ም

ሰበር ዜና! የአገዛዙ ዘራፊ ሀይል ሚጦ ዙሪያ በጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር  ድባቅ ተመትቶ ተመለሰ ። የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ  ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ /አምስተኛ/ ኮር  ጎንደሬ በጋሻው  ክፍለ ጦር  አጥናፋ ብርጌድ  እና የቴውድሮስ ብርጌድ አንድ ሻለቃን በማቀናጀት የክፍለ ጦሩ ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ ማርየ አድማሱ   ተህሳስ 23/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ  ሁለት ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ አስራ ሁለት  ሰዓት ድረስ  በወገራ ወረዳ ሚጦ ቀበሌ ዙሪያ ባደረጉት አውደ  ውጊያ የአገዛዙ ቅልብ ሀይል      አስራ አንዱን በሙት  አጥቶ ሁለት  መፖትሮል ኪናና ቁስለኛውን ታቅፎ ገደብየ ከተማ ገብቷል ። የአገዛዙ ወንበር  አስጠባቂ  ሰራዊት ሰሞኑን ወደ ጎንደሬ በጋሻው ቀጠና በሌሊት በመንቀሳቀስ የአርሶ አደሩን ሀብትና ንብረት የፋኖ ቤተሰብ፣ የፋኖ  ደጋፊ፣  የፋኖ አርሶ አደር አደረጃጀት ናቹህ በማለት  የጦር መሳሪያቸውን ለመዝረፍና  ቤታቸውን  ለማቃጠል  ከብታቸውን ለመንዳት የሞከረ ቢሆንም  የጎንደሬ በጋሻው  አባላት  ከፍተኛ  መከላከልና ማጥቃት ገጥሞት እየተመታና እየተዋረደ ይገኛል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!! በአርበኛ  ታድሎ ደሴ (ካስትሮ ) የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ   ታህሳስ 24/2018 ዓ/ም

ለወጡለት አላማ ውድ የሆነችውን ህይወት መስጠት ከጀግንነትም በላይ ጀግንነት ነው። 🕯🕯 ዝክረ ሰምአታት ታህሳስ 24/2017 ዓ.ም 🕯 ___🕯🕯____ ቆራጡ ፡ቀኝ አዝማች ይታገሡ አዳሙ እጄን ለጠላት አልሰጥም ብሎ በኩራት ጠላትን እረፍርፎ እራሡን ሠምአት ያደረገ የእኛ ዘመን ዳግማዊ አፄ ቴድሮስ ነው። " ማረክን እንዳይሉ ሰው የለ በእጃቸው ገደልን እንዳይሉ ሞተው አገኟቸው ምንይሉ እንግሊዞች ሲገቡ አገራቸው። ታህሳስ 24//2017 ዓ ም የዛሬን ቀን የናደው ክፍለ ጦር ዋና ጦር አዛዥ ቀኝ አዝማች ይታገሱ አዳሙን በክብር ሰምኣት የተቀበለበት ቀን ነው። ይህ ትግል ለእውነት ሲሉ ከውጣ ውረድ ባለፍ አንድያ ነፍሳቸውን ሰተው አልፈዋል መውደቅን ፣መቁሠልን ፣መድማትን ከምንም የማይቆጥሩት ጀግኖች እንደ ቀኝ አዝማች ይታገሡ አዳሙ አይነት ብዙ ዕልፍ ዐላፍ ለጠላት እጅ መስጠት ነውር መሆኑን የተገነዘቡ ለክብርና ለማንነት መውደቅን ለነፃነት መፋለምን ማሸነፍን ግባቸው ያደረጉ ብዙ ጀግኖች ተፈጥረዋል። ብዙ እልፍ አላፍ ጀግኖች ከትናንት እስከ ዛሬዋ ደቂቃ ድረስ የቀኝ አዝማች ይታገሡ አዳሙን የትግል አደራ ተሸክመው ለቃላቸው እየታመኑ በተኩስ ድምፅ የሚሠክሩ ለሰምኣትነት የተዘጋጁ የትግልን አላማ የትግልን መዳረሻ አውቀውና አስበው የሚራመዱ ጀግኖች ታሪካቸውን በደምና በ አጥንታቸው እየፃፉ የሚልፉ አናብስቶች ተፈጥረዋል። "አይለቀስ በስማቸው አይቀለድ በደማቸው፣ ወደቁ አይላቸውም ያቆሙት ህዝባቸው። ያቆዩልን ንፁህ ስምን ያኖሩልን ነፃ ሀገርን፣ እንጠብቀዋለን ሞተን እየኖርን። ነፃነቱን መርጦ እልፍ ሞት የናቀ፣ ለውነት ተሰልፎ ለውነት የወደቀ። ልክ እንደ ጥንቶቹ እንደጀግኖቻችን፣ ለህዝብ መቆም ነው ምን ጊዜም ትግላችን። ህዝብን የማይጠላ ፅንፈኛ ያልሆነ፣ በመገንጠልን ሳይሆን ባንድነት ያመነ። ሀይማኖት አክባሪ ፍትህ ያስቀደመ፣ በደሙ ነጠብጣብ ሀገሩን ያቆመ። የፅናት ተምሳሌት የነፃነት ጮራ፣ ስማችን ፋኖ ነው ነገደ አምሀራ። ትናንት እነሱ አልፈው በንፁህ ደማቸው ታሪክን ፅፈዋል፣ ጠላት ሞቱ ቢልም በልባችን ማህደር ህያዋን ሆነዋል ። 🕯🕯 ጀግኖች ሁሌም በልባችን ትኖራላችሁ🕯🕯 🕯🕯ታሪክ እናወሳለን ሠማዕታትን እዘክራለን ትግል ይቀጥላል 🕯🕯 ታህሳስ 24//04//18 ዓ ም

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ፊውታራሪ ክፍለጦር በትናንትናው እለት ታህሳስ 22/2018 የአገዛዙ ጥምር ሀይል መነሻውን ምዕራብ ጎንደር የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ከተማ ነጋዴ ባህር በማድረግ አርሶአደሩን ትጥቅ ለማስፈታትና የፋኖ ቤተሰብ፣የፋኖ ደጋፊ በሚል አጀንዳ በሰበባ ሰበቡ ለመዝረፍ እና ጀኖሳይድ ለመፈፀም ወደ ጃኖላ ማርያም እንቅስቃሴ ያደረገ ሲሆን ነበልባሎቹ የመይሳው ካሳ ልጆች የፊውታራሪ ክፍለጦር ታጠቅ ብርጌድ 2ኛ ሻለቃ በአርበኛ ባበይ በሬ እየተመራ ቀድሞ መረጃውን በመከታተል አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ ፤ ጠላት ወደ ቀጠናው ከገባ በኃላ ሙት ወረዳ ላይ ከበባ በማድረግ አይቀጡ ቅጣት ተቀጦ የድረሱልኝ ጥሪ እየቀባጠረ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ እየተዝረከረከ ያሰበውን ሰይጣናዊ ተግባር አንዳችም ነገር ማይደርግ ሳይችል አፍሮና ተቀጥቅጦ ወደ መጣበት ሊመለስ ችሏል። በአውደ ውጊያው የተገኘ ድል: ሙት = 22 ቁስለኛ = 13 የተማረከ 1 ሚኒሻ እስከ ሙሉ ትጥቁ እና 7 የነፍስ ወከፍ ክላሽ ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተዉል አምሳሉ ታህሳስ 24/2018 Anid Amhara

🔜 ኮሌኔል ጌትዬ ሸዋ ምድር ላይ ላይመለስ ተ-ሸ-ኝ-ቷ-ል💪
🔜 ኮሌኔል ጌትዬ ሸዋ ምድር ላይ ላይመለስ ተ-ሸ-ኝ-ቷ-ል💪

እናንተም "ካላጠፋናችሁ መኖር አንችልም" ትሉናላችሁ፤ እኛም የመጥፋት አደጋ ተጋርጦብናልና ካልጠነከርን፣ ካልተደራጀን፣ ካልመከትን፥ ሊያጠፋን፣ ሊያወድመን፣ ከታሪክ ማህደር ሊሰርዘን አለብን ብለን እና
+1
እናንተም "ካላጠፋናችሁ መኖር አንችልም" ትሉናላችሁ፤ እኛም የመጥፋት አደጋ ተጋርጦብናልና ካልጠነከርን፣ ካልተደራጀን፣ ካልመከትን፥ ሊያጠፋን፣ ሊያወድመን፣ ከታሪክ ማህደር ሊሰርዘን አለብን ብለን እናምናለን። ስለዚህ እኛን ለማጥፋት፤ በቅድሚያ እነዚህን አናብስቶች ማለፍ ይጠበቅባችኋል። "ጥሩ ትዘላለህ፣ ነገር ግን ከዚህ አታመልጥም!" እንደተባለው ማለት ነው። እኛም ደግሞ እንድህ በማለት እንናገራለን፥ እኛም አንጠፋም፣ እናንተም አትጥፉ፣ ለሁሉም ይበቃል፣ ምን ይባላል ጥ'ፉ!!! *ምን ያደርጋል ክፉ!* ክፉ ከነ ክፋቱ ይኑር ይባላልኮ ጎበዝ። ምን ይሰራል መጠፋፋት። መሬቱ እንደሆነ፣ ሰፊ ነው። ሰው ነው ያጣነው። መሬቱ የጠበበን የመሰላችሁ አእምሮአችን ውስጥ በተቀመጠው Negative አስተሳሰብ ነው።

ፍትሕ ሚኒስትሯ “በማንነትና በፖለቲካ አቋም ብቻ ፍርድ ቤት ያቆምነው ሰው የለም” ስትል በአማራ ሕዝብ ላይ ተሳለቀች! በአማራ ክልል ካለው የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው ግለሰቦች የፍርድ ሂደት መጓተት በፓርላማ ጥያቄ አስነስቷል። ጥያቄው የተነሳው ዛሬ ሐሙስ ታህሣሥ 23/2018 ዓ/ም በተካሔደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ መሆኑን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር የተባለው የበይነ መረብ ሚዲያ ዘግቧል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉ ዶ/ር አበባው ደሳለው “ከ2 ዓመት ከ6 ወር በላይ” ታስረው የሚገኙ የአማራ ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞች ላይ ላቀረበው ክስ የፍትህ ሚኒስቴር ማስረጃ “ማቅረብ ባለመቻሉ ፍትህ አጥተው” እንደሚገኙ አመልክተው፡ ሚኒስቴሩ ማስረጃና ምስክር ማቅረብ ካልቻለ ክሱን “እንዲያቋርጥም” መጠየቃቸውን ዘገባው አመላክቷል። ለተነሳው ጥያቄ ምላሽ የሰጠችው የፍትሕ ሚኒስትሯ ሐና አርዓያስላሴ “በማንነትና በፖለቲካ አቋም ብቻ ፍርድ ቤት ያቆምነው ሰው የለም” ስትል በማንነቱ ምክኒያት በተገኘበት ሁሉ እየተሳደደ በጅምላ በሚታሰረው የአማራ ሕዝብ ላይ ስትሳለቅ ውላለች። አዲስ አበባን ጨምሮ የአማራ ሕዝብ በክልሉና ከክልሉ ውጭ በተገኘበት ቦታ እየተሳደደ በጅምላ መታሰሩና ይሄው የጅምላ እስር ለሁለት ዓመታት ተባብሶ መቀጠሉን መረብ ሚዲያ ከዚህ ቀደም በሰራቸው ዘገባዎች ለሕዝብ ማድረሱ አይዘነጋም። የማቆያ ቦታዎች ሁሉ ሞልተው፡ የነጋዴዎችን ሼድና የእህል መካዘኖችን በመከራየት በርካታ ንፁኋን ወገኖች በማንነታቸው ተለይተው በጅምላ የሚታጎሩባት ሀገር የፍትህ ሚኒስቴር ምኒስትሯ "በማንነቱ አስረን ፍርድ ቤት ያቆምነው አንድም ሰው የለም" በሚል በሕዝብ ላይ "ምን ታመጣላችሁ" አይነት ስላቅ መሳለቋን ነው መረብ ሚዲያ ምክር ቤቱ ካሰራጨው ተንቀሳቃሽ ምስል የተመለከተው። "ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ ይቀዳል" እንዲሉ ማንነታቸው እንደወንጀል ተቆጥሮ በሺዎች የሚቆጠሩ የአማራ ተወላጆች በገፍ ታስረው እስከ ቶርችና አሰቃቂ ግፍ እየተፈፀመባቸውና ፍትሕ አጥተው እየተንገላቱ እያለ፡ ነገር ግን "በማንነቱ አስረን ፍርድ ቤት ያቆምነው ሰው የለም" በሚል የተዘባበተችው የፍትሕ ሚኒስትሯ ሐና አርዓያስላሴ፡ የትዳር አጋሯ የሆነው የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ደግሞ፡ አገዛዙ ድሮንና ሌሎች የጦር መሣሪያዎችን ተጠቅሞ በአማራ ክልል በንፁኋን የሚፈፅመውን የዘር ፍጅት ለመደበቅ ሎቢስቶችን ቀጥሮ የገፅታ ግንባታ ለማሰራት ሲሞክር ታይቷል። እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ነውና ነገሩ በሕግ ማስከበር ስም በአማራ ሕዝብ ላይ እየተፈፀመ ስላለው ጭፍጨፋ አለም አቀፉ ማሕበረሰብ እየተገነዘበ ነው።