en
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Open in Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Show more
3 334
Subscribers
+2524 hours
+3407 days
+72430 days
Posts Archive
የድል ዜና የአፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ በአራት አቅጣጫዎች የመጣውን የጠላትን ኃይል በመምታት ድልን ተቀዳጀ!! ​የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ትናንት ታሪካዊ አንድነቱን ባበሰረ ማግስት፣ በዛሬው ዕለት በከፈተው መጠነ ሰፊ ማጥቃት በወንበር አስጠባቂው የአብይ አህመድ ሰራዊት መከላከያ፣በአድማ ብተና እና በሚሊሻ ኃይሎች ላይ በከፈተው አውደ ውጊያ ከፍተኛ ድልን ተቀዳጅቷል። ከሁለቱ ግዙፍ ኮሮች በተውጣጡ ሻለቆች የጠላትን ሀይል እንደገብስ ሲወቁት አምሽተዋል። መሐመድ ቢሆነኝ ኮር ተሰማ እርገጤ ክፍለ ጦር ከመሐል ሜዳ ተነስቶ ወደ ባሽ ይገሰግስ የነበረውን የአገዛዙን አራዊት ሰራዊት መንገድ በመዝጋትና የገነባውን ምሽግ በመሰባበር በወሰዱት መጠነ ሰፊ ማጥቃት ወደ መጣበት እንዲፈረጥጥ አድርጓል። ​በግሸ ወዠድ ጦር መሳያ ግንባር የመሐመድ ቢሆነኝ ኮር የአስቴጉማ ተራራ ክፍለ ጦር ከግሸ ወደ ወዠድ የሚወስደውን ዋና መስመር ይዞ የነበረውን የጠላት ኃይል ድባቅ መትቶታል። በዚህ ውጊያ አንድ ሙሉ የጠላት FSR Isuzu ሙሉን የጠላት ሀይል ለወሬ ነጋሪ ባልተረፈ ሁኔታ አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል። እንዲሁም ​ከአጣዬ መሐል ሜዳ መስመር የዓፄ ዘርዐ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር ስር የሚገኙት የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር እና የዓፄ ይኩኖ አምላክ ክፍለ ጦር በአንድነት በመሆን፣ ከአጣዬ ወደ መሐል ሜዳ በሚወስደው መንገድ ጓሳ ላይ መሽጎ የነበረውን ወራሪ ኃይል አመድ አድርገውታል። በዚህም ​አራቱ ክፍለ ጦሮች በወሰደው ብርቱ እርምጃ በጠላት ላይ ከፍተኛ የሰው ኃይልና የቁሳቁስ ኪሳራ ደርሶበታል።​በዛሬው አውደ ውጊያ የብአዴንና የብልጽግና ወንበር ጠባቂ ኃይሎች በርካታ የጦር መሣሪያዎችና ትጥቆች በፋኖ እጅ ተማርከዋል።ትላንት በአንድነት ቆምን ዛሬ ደግሞ በተግባር ድልን ማብሰራችን ለእኛ የአማራ የነፃነት ማማ የጠላት የውድቀት መጨረሻው መሆኑን አሳይተናል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን የአፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ ፩ ኮር ህዝብ ግንኙነት ነው። መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም

አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ  አፄ ዘርያቆብ ኮር ናደው ክ/ር ከፌጥራ ከተማ የማረካቸው የብልፅግና አመራሮች ስለተሰጣቸው ስምሪት ተናገሩ። በናደው ክ/ር ቀኝ አዝማች ይታገሱ አዳሙ 1ኛ ሻለቃ የተማረኩት የብልፅግና ካድሬዎች "የአገዛዙን ስልጣን ለማስጠበቅ ለሚደረግ ምርጫ ከላይ በመጣልን መመሪያ  መሠረት ለሕዝቡ በግዳጅ የምርጫ ካርድ እየሰጠን ነው።" ያሉ ሲሆን ከታየዙበት ጀምሮ ፋኖ እያደረገላቸው ባለው እንክብካቤ መደሰታቸውን ገልፀዋል። "የፋኖን ጥንካሬና ፅናት ለአማራ ልጅ የሚከፍለውን መስዋዕትነት ተመልክተናል። በበረሀ ባልተመቻቸ ሁኔታ በርካታ ፈተናዎችን ተቋቁሞ እየታገለ እንደሚገኝም ተመልክተናል" በማለት ተናግረዋል። ክፍለጦሩ ልዩ ኦፕሬሽኖችን በማድረግ በፈለገው ሰአት የፈለገው ቦታ እየተገኘ የአገዛዙን ስልጠን አስጠባቂ ካድሬዎች የማፅዳት ስራውን አጠናክሮ ይቀጥላል። አሁን በማዕከል የሚገኙት ምርኮኞች ላይም አስፈላገው ምርመራ እየተደረገ ይገኛል። አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው እዝ ህ/ግንኙነት መምሪያ

‎የፋኖን ክንድ መቋቋም ያልቻለሁ የአብይ አህመድ መራሹ ብል(ፅ)ግና ስርዓት በስራ ላይ የነበሩ አርሶ አደሮችን እና ታዋቂ የሀገር ሽማግሌዎች እ*ረ*ሽ*ኖ ተመልሷል። ‎ከአማኑኤል  ከተማ ወደ እምቡሊ ቀጠና የተንቀሳቀሰው የጠላት ሃይል #የፋኖን ምት መቋቋም ባለመቻሉ :- ‎ 1. አቶ ማማሩ ሽታው እምቡሊ ቀበሌ  በእርሻ ልማት ላይ እያሉ፤ እና ‎ 2. አቶ  ተመስገን ደጉ ደልማ ቀበሌ ማህበራዊ  እንቅስቃሴ  ላይ እንዳሉ  ተ*ረ*ሽ*ነ*ዋ*ል። ‎ ‎ማህበረሰባችን ሳይቀር ዋጋ እየከፈለበት ባለ የህልውና ትግል ከጥቅመኛ  ጋር ህብረት ከመፍጠር  እንደ አባ ኮስትር በላይ ዘለቀ መሰቀል አሊያም እንደ አፄ ቴዎድሮስ  ሽጉጥን መጠጣት ይሻላል። ‎ ‎ የአማራ የህዝብ #ደም በከንቱ ፈሶ እንዳይቀር ‎ እንበርታ፤ እንቻቻል እንፅና፤ ‎ህዝባችንን  እናክብር፤ #ድርጅታችንን መሪዎቻችንን እንጠብቅ። ‎ለአማራ ህዝብ እና ለቤተሰቦቻቸው መፅናናት እመኛለሁ። ‎ ‎ ‎አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ፤ ‎ 25/07/2018 ዓ/ም ‎

ሁለት የ11ኛ ዕዝ የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላቶች ምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር 11ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ‼️ በርካታ የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት እየፈረሰ የፋኖን ትግል በሰፊው እየተቀላቀ
ሁለት የ11ኛ ዕዝ የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላቶች ምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር 11ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ‼️ በርካታ የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት እየፈረሰ የፋኖን ትግል በሰፊው እየተቀላቀለ ሲሆን የ11ኛ ዕዝ አባላቶች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው 11ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የኮርና የክፍለ ጦር አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!   ህልውናችን በተባበረ ክዳችን! አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 25/ዐ7/2018 ዓ.ም

64ኛ ክ/ጦር በእነማይ እና ሸበል በረንታ በአገዛዙ ቅጥርኛ ሰራዊት ላይ በወሰደው ከባድ እርምጃ አምስት የአገዛዙ ሰራዊት አባላት ፋኖን እየተቀላቀሉ ነው።     1ኛ. ሚሊሻ መሰረት በልስቲ  ፓራ ኮማንዶ አንድ ኮሪያ ክላሽ ከነተተኳሹ 29 ፍሬ በመያዝ 2ኛ. ማሊሻ ታሪኩ በለይ መንግስቶ ቀበሌ ተወላጅ እስኬስ መሳሪያ ከ40 ጥይት ጋር ከቢቸና ከተማ 3ኛ. አራገው ደጀኔ ዕዝ 6ኛ ዕዝ  602 ኮር 75 ክ/ጦር 75  4ኛ ሻለቃ ኦፕሬተር ከዕድውኃ ከተማ 4ኛ. ደሳለኝ አባቴነህ በደብረ ማርቆስ ከተማ አንድ ወር ከ15 ቀን የሰለጠነ ቢሆንም 5ኛ. ሚሊሻ መላኩ አያሌው ማኒሻ ከዕድውኃ ከተማ አንድ መከላከያ በማስወገድ ጥቁር ክላሽ በመያዝ አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለው ዘር ተኮር ጥቃት በመቃወም የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር ተቀላቅሏል።     መጋቢት 25/2018 ዓ.ም አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት

የነፃነት ፋና አንበሶች!! የሙገር ቻይና ካምፕ ድል አድራጊዎች!! ​በኢትዮጵያ ምድር ላይ የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ካደረገባቸው ቀናት መካከል የ54ኛው ክፍለ ጦር በሙገር ቻይና ካምፕ ላይ ያስመዘገበው ድል በታሪክ መዝገብ ደምቆ የሚጻፍ ነው። ይህ ድል በአጋጣሚ የተገኘ ሳይሆን፣ በሁለት ስመ ጥር የጦር ጥበብ መሪዎች ዘሩ ትልቅሰው እና ይታያል መንግስቴ ብቃት የተገነባ የጀግንነት ማማ ነው። ​ስልታዊው መሪ ዘሩ ትልቅሰው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ​54ኛ ክፍለ ጦር ዘመቻ መሪው ዘሩ ትልቅሰው ስሙ እንደሚናገረው በሃሳብ የላቀ በትዕግስት የከበረ እና በውሳኔው የማያወላውል መሪ ነው። የአብይ አህመድ ስርዓት አማራን ለማጥፋት የከፈተውን የስምንት ዓመት የክፋት ደመና ወደ ነፃነት ለመቀየር ዘሩ እንደ ንስር አርቆ የሚያይ ጥበብ አለው። ​ለእርሱ ውጊያ ማለት ዝም ብሎ መተኮስ ሳይሆን፣ የጠላትን ደካማ ጎን በጥናት ለይቶ በብርሃን ፍጥነት መምታት ነው። በመጋቢት 24/07/2018 ዓ.ም በሙገር ቻይና ካምፕ ኦፕሬሽን ወቅት ጦሩን በታላቅ ወንድማዊ ፍቅርና በዲሲፕሊን በመገንባት ወታደሩ ለነፃነቱ ነፍሱን አሳልፎ እንዲሰጥ ያደረገው የእርሱ የጸና አመራር ነው። ​የጦር ሜዳው አንበሳው ይታያል መንግስቴ የአፋብን ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድርስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር ​ምክትል ዘመቻ መሪው ይታያል መንግስቴ ደግሞ የክፍለ ጦሩ የጀርባ አጥንት ነው። ይታያል ማለት በጦር ሜዳ መሀል ለጠላት የሚታይ መቅሰፍት ለወዳጅ ደግሞ የሚታመን ጋሻ ነው። ​ይታያል የሚታወቀው በማራኪነቱና በጀብደኝነቱ ነው። ከፊት ሆኖ ጦር ሲመራ ወታደሩ ውስጥ የሚፈጠረው ወኔ ወደር የለውም። የ201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር በሙገር ቻይና ካምፕ ላይ ያካሄደውን ድንገተኛ ጥቃት (Surprise Attack) በመሬት ላይ ያስፈጸመው ይኸው ጀግና ነው። አማራ አይበገሬ ነው የሚለውን ቃል በተግባር የለወጠ፣ ድልን የተላመደ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው።​ የሙገር ኦፕሬሽን ድል በብርሃን ፍጥነት ​ጥቃቱ የታቀደው በከፍተኛ ሚስጥር ነበር። 54ኛው ክፍለ ጦር በዘሩ እና በይታያል እየተመራ የጠላትን የኃይል ማዕከል የሆነውን ሙገር ቻይና ካምፕን ከበባ ውስጥ በማስገባት የአብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ዛሬ የምንዋጋው ስለ ራሳችን ብቻ ሳይሆን ስለ ነገው የአማራ ትውልድ ህልውና ነው! የሚለው የመሪዎቹ መፈክር በሰራዊቱ ልብ ውስጥ ሰረጶ ኦፕሬሽኑ ሲጀመር እንደ መብረቅ ነበር። ጠላት ምን እንደመታው እንኳን ሳይረዳ፣ ካምፑ በጀግኖቹ እጅ ወደቀ። ይህ ድል የ201ኛ ኮርን የጀርባ አጥንት የአበሰርና የአማራን ልጅ የማይበገሬነት ለአለም ያስመሰከረ ነበር። ​የሁለቱ ጀግኖች አሻራ ሰራዊቱ በስስት የሚወዳቸው እነዚህ መሪዎች ለክፍለ ጦሩ ብቻ ሳይሆን ለመላው ህዝብ ተስፋዎች ናቸው።​ዘሩ ትልቅሰው የአመራር ጥበብና የጥንካሬ ምልክት። ​ይታያል መንግስቴ፦ የድልና የጀብዱ ተምሳሌት። የአማራ የቁርጥ ቀን የበላይ ዘለቀ ልጆች ሁለት የጎጃም 201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር አንበሶች የሚመራው የአማራ ልጅ፣ ዛሬም በብርሃን ፍጥነት ወደ ተሟላ ነፃነት እየገሰገሰ ይገኛል ታሪክ የማይረሳቸው ትውልድ የሚያከብራቸው የነፃነት ፋና ወጊዎች ናቸው። Dawit Amhara ከንጉሶች መንደር!!

የኦሮምማው ስርዓት በመዲንዋ አዲስ አበባ ልደት ጭብጨባና ፌሽታ በሚያስተጋባበት በትናንትናው ዕለት፣ በታሪካዊቷ የሞጣ ከተማ ግን ሌላ ታሪክ ተጽፏል። ላለፉት ስምንት ዓመታት በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀውን የግፍ ናዳ ለመቀልበስ የቆረጡት የአፋብን የምዕራብ አማራ ቀጠና አንበሶች፣ በጠላት ምሽግ ላይ የጠላት ኃይል አይቀጡ ቅጣት መቅጣታቸውን በትናንትናው ዕለተ መግለፃችን ይታወቃል። ሆኖም ​የጀግናው በላይ ዘለቀ መንፈስ በሚያልፍበት በዚያ ሰፈር፣ የአርበኛ መንበሩ ጌትነት ደም አንደኛ የሰማዕትነት ቀን በማስመልከት ። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር ፍኖዎች የጀግናውን ደም ለመመለስና ህልውናን ለማስከበር በሞጣው ሙገር ቻይና ካምፕ ላይ እንደ መብረቅ በመውረድ የአባይን አራዊት ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ድል አስመዝግበዋል። ​በጠላት ላይ በተወሰደው እርምጃ በካምፑ የነበረው የጠላቴ ወታደራዊ ኃይል መቋቋም የማይችልበት አዙሪት ውስጥ በማስገባት በግንባር ቀደምትነት ሲመሩ የነበሩት የአፋብን ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር የ54ኛ ክፍለ ጦር ዘመቻ መሪ ዘሩ ትልቅሰው እና ​ ምክትል ዘመቻ መሪ ይታያል መንግስቴ የነበሩ ሲሆን በዚህም ​የጠላት ኃይል ዶግ አመድ ሲሆን ​የመንበረ ግርፎች፣ የመዝገበ ልጆች በዚሁ ኦፕሬሽን፣ አንድ ሙሉ ሻለቃ የጠላት ጦር እንደ ጧፍ በቅጽበት ቀልጧል። በርካታ የጠላት የሰራዊት አባላት እጃቸውን ሰጥተው ተማርከዋል። የጦር መሳሪያዎችና ወታደራዊ ትጥቆች ቁጥጥር ስር ውለዋል። ​በትናንትናው ዕለት መጋቢት 24 ቀን በሞጣ ምድር ለጠላቶቻችን የምጽአት ቀን፣ ለህዝባችን ደግሞ የድል ቀን ሆኗል! የ201ኛ ኮር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሀብታሙ የሱፍ

ገዳዮቻችንን በምርጫ ካርድ አናነግስም በሚል መሪቃል በመላው አማራ ክልል ሰልፍ መካሄዱ ይታወቃል። በዚህ የተበሳጨው የብልፅግና አገዛዝ ዛሬ መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:20 ላይ ደማቅ ትዕይንተ ህዝብ ከተካሄደባቸው ቦታወች መካከል አንዷ በሆነችው በጃዊ-ፊልፊል ከተማ ዙሪያ የጀት ድብደባ አድርጓል። የተጣለው ሮኬት ቦንብ እርጥበታማ መሬት ላይ በማረፉ ያደረሰው ጉዳት የለም። በዓለም ላይ በጀት እና በድሮን እየደበደብኳችሁ በምርጫ ስልጣኔን አራዝሙልኝ የሚለው ብቸኛ ቡድን ብልፅግና ብቻ ነው።

የኦሮምማው ስርዓት በመዲንዋ አዲስ አበባ ልደት ጭብጨባና ፌሽታ በሚያስተጋባበት በትናንትናው ዕለት፣ በታሪካዊቷ የሞጣ ከተማ ግን ሌላ ታሪክ ተጽፏል። ላለፉት ስምንት ዓመታት በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀውን የግፍ ናዳ ለመቀልበስ የቆረጡት የአፋብን የምዕራብ አማራ ቀጠና አንበሶች፣ በጠላት ምሽግ ላይ የጠላት ኃይል አይቀጡ ቅጣት መቅጣታቸውን በትናንትናው ዕለተ መግለፃችን ይታወቃል። ሆኖም ​የጀግናው በላይ ዘለቀ መንፈስ በሚያልፍበት በዚያ ሰፈር፣ የአርበኛ መንበሩ ጌትነት ደም አንደኛ የሰማዕትነት ቀን በማስመልከት ። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር ፍኖዎች የጀግናውን ደም ለመመለስና ህልውናን ለማስከበር በሞጣው ሙገር ቻይና ካምፕ ላይ እንደ መብረቅ በመውረድ የአባይን አራዊት ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ድል አስመዝግበዋል። ​በጠላት ላይ በተወሰደው እርምጃ በካምፑ የነበረው የጠላቴ ወታደራዊ ኃይል መቋቋም የማይችልበት አዙሪት ውስጥ በማስገባት በግንባር ቀደምትነት ሲመሩ የነበሩት የአፋብን ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር የ54ኛ ክፍለ ጦር ዘመቻ መሪ ዘሩ ትልቅሰው እና ​ ምክትል ዘመቻ መሪ ይታያል መንግስቴ የነበሩ ሲሆን በዚህም ​አንድ ሻለቃ ዶግ አመድ ሲሆን ​የመንበረ ግርፎች፣ የመዝገበ ልጆች በዚሁ ኦፕሬሽን፣ አንድ ሙሉ ሻለቃ የጠላት ጦር እንደ ጧፍ በቅጽበት ቀልጧል። በርካታ የጠላት የሰራዊት አባላት እጃቸውን ሰጥተው ተማርከዋል።​ለቁጥር የሚያታክቱ የጦር መሳሪያዎችና ወታደራዊ ትጥቆች ቁጥጥር ስር ውለዋል። ​በትናንትናው ዕለት መጋቢት 24 ቀን በሞጣ ምድር ለጠላቶቻችን የምጽአት ቀን፣ ለህዝባችን ደግሞ የድል ቀን ሆኗል! የ201ኛ ኮር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሀብታሙ የሱፍ

በየቀኑ የህይዎት መሰዋዕትነት በሚከፈልበት በአማራ ፋኖ የትጥቅ ትግል ላይ፣የስራ ኃላፊነት (ሹመት) ሲሰጥ በበቂ መስፈርቶች ተመዝኖ ሊሆን ይገባል። ለአብነትም፦ -ለትግሉ ያለው ታማኝነት (loyality/allegiance) -የጀርባ ታሪኩ (The background story) -የትምህርት ደረጃው (The level of education) -በትግሉ የነበረው ፖለቲካዊና ወታደራዊ ቆይታ ( The duration of the struggle) -ዝንባሌውና ችሎታው (leaning & capability) - የህልውና ትግሉን የሚረዳበት ፖለቲካዊና ወታደራዊ አቅም (Political and military intelligence) - በሚሰጠው የስራ ኃላፊነት ላይ፣ ያለው ወይም ሊኖረው የሚችለው የመምራት/የማስተዳደር አቅም (Ability to lead or manage) - የትጥቅ ትግሉን መነሻና መዳረሻ ግብ በቅጡ የለየ እና -የትጥቅ ትግሉ የሚጠይቀውን እውቀት፣ ፅናት፣ቁርጠኝነትና ድፍረት የተላበሰ መሆን አለበት። ይህ መሆኑ፦ በእውቀት ክፍተት ምክንያት ሊከሰቱ የሚችሉ ቸግሮችን አስቀድሞ ለማረቅ ይረዳል። ድርጅትንና መሪን ይጠብቃል። የትግሉን አንኳር መርሆች ያለ ማዛነፍ ለመተግበር ይረዳል።  በቀጣይ የዴሞክራሲ መርሆችን ለመተግበር ልምምድን ይፈጥራል። ከአድርባይነት፣ከእከክልኝ ልከክልህና ከአስመሳይነት ያላቅቃል። በጦሩ፣በህዝቡና በህልውና ትግሉ ባለ ድርሻ አካላት ላይ፣ በዘፈቀደ የሚደረግ የስራ ኃላፊነት ምደባ የሚፈጥረውን መጠራጠር ይቀንሳል። ሁሉም እንደየ አቅሙ፣ዝንባሌውና መክሊቱ ትግሉን እንዲያግዝ ይረዳል። በአባሉ፣በአመራሩና በህዝቡ መካከል መከባበርን ይፈጥራል።የመሪና የተመሪን መንፈስ ያዳብራል። መናናቅን፣ አለመታዘዝን፣ ጥላቻን፣ ተገቢ ያልሆነ አቻዊ ፉክክርንና በትግሉ ተስፋ መቁረጥን ያስቀራል። ከአካባቢያዊነት፣ ከጓደኛ፣ ከዘመድ፣ ከትውውቅና ከጥቅም የስራ ኃላፊነት ምደባ ወጥቶ፣ ችሎታንና እውቀትን (merit based) ሲሆን መዳቢውን አካል ተገቢ ካልሆነ ሐሜት፣ጥርጣሬና ስድብ ያላቅቃል።የመዳቢውን አካል ኃቀኛ አቋም፣አቅምና ለትግሉ ያለውን ታአማኒነት ይገልፃል። የመምራት አቅሙንም ጠንቅቆ ያሳያል።እና ይህ ቢሆን የሚል ምክረሐሳብ እናቀርባለን። በስተመጨረሻ፦ ህዝባዊ መልክ ይዘው የሚጀመሩ የነፃነት ትግሎች ከግብ ለመድረስ ያላቸው ጠንካራ ጎን እጅግ የላቀ ቢሆንም፣ትልቁ ደካማ ጎናቸው፦ አድርባዩን፣ሌባውን፣ዱርዬውን፣ዘማዊውን፣አስመሳዩን፣ወንጀለኛውንና ደንቆረውን ከንፁሃኑ ታጋይ (ትግሉ የሚጠይቀውን አቅም፣ፅናትና ታማኝነት ካላቸው) ጋር አደባልቀው መያዛቸው ነው። ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው

ሰበር ዜና! በቀን 25/7/2018ዓ.ም በወገራ ወረዳ 208ኛ ኮር ሌባዎች ላይ እርምጃ ወሰ*ደ! በሰሜናዊ ጎንደር ቀጠና የሚንቀሳቀሰው 208ኛ ኮር በዘመቻ ማጥራት እና ማብቃት በአዲስ ሪፎርም ሰርቶ
+3
ሰበር ዜና! በቀን 25/7/2018ዓ.ም በወገራ ወረዳ 208ኛ ኮር ሌባዎች  ላይ እርምጃ ወሰ*ደ! በሰሜናዊ ጎንደር ቀጠና የሚንቀሳቀሰው 208ኛ ኮር በዘመቻ ማጥራት እና ማብቃት  በአዲስ ሪፎርም ሰርቶ ከበቃ ማግስት ሌባን እና ወንበዴን የማጽዳት ዘመቻ አውጆ እያጸዳ ይገኛል! የአፋብን በላይ ዘለቀ ዕዝ የ208ኛ ኮር አህዶች በየቀጠናቸው  ሌባ የማጽዳት ዘመቻ በማወጅ እየተንቀሳቀሱ የሚገኙ ሲሆን  አምባ ጊወርጊስ ወረዳ ስቅሞ ቀበሌ ጋሻው ነጋሽ እና ምህረት ሙሉ የተባሉ የፋኖን ስም ለማጠልሸት  በአገዛዙ የተመደቡ ተላላኪ ወን*በዴ ሌቦች ከማህበረሰቡ  3በሬ በመስረቅ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይም ሁነው ሳለ  በአርባ ጾሙ አንዱን አርደው ሲበሉ ሌሎች ሁለቱን ሳያር*ዱ ኮሩ በወሰደው ፈጣን እርምጃ ሁለት ክላሽ እስከሙሉ ትጥቃቸው ከሁለቱ በሬዎች ጋር  በቁጥጥር ስር አውሏቸዋል። የህዝብ ልጅ የሆነው ፋኖ ሌባቸዎን በመያዝ በሬዎቹን ለባለቤቶች  የመለሱ ሲሆን በዚህ ተግባርም ትልቅ ምስጋና ከማህበረሱ ተችሯቸዋል አቀባበልም ተደርጎላቸዋል። ምስል : ከፋሽስቱ የአብብይ አህመድ አገዛዝ የተላኩ ጋሸው ነጋሽ እና ምህረት ሙሉ የተባሉ የበሬ ሌቦች! አፋብን በላይ ዘለቀ ዕዝ የ208ኛ ኮር ወታደራዊ ቃል አቀባይ አርበኛ  ሳሚ አበራ ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን

‎# አረመኔው አገዛዝ አብይ_አህመድ በዓለ ሲመቱን እያከበረ ባለበት ተመሳሳይ ቀን በአማራ ክልል የተደረገው ሰፊ ተቃውሞ ሰልፍ በስርዓቱ ላይ የሚከተሉትን 5 ጫናዎች ይፈጥራል! (ወይም በጥርጣሬ ሰመለከቱ ለነበሩ ሀይሎች ግልፅ ያደርጋል!) ‎••• ! ‎የቅቡልነት (Legitimacy) ጥያቄ፦ ‎* ‎ብልፅግና በዓለ ሲመቱን በሚያበስርበት ቀን እንዲህ ያለ ተቃውሞ መደረጉ፣ ብልፅግና በክልሉ የነበረውን ህዝባዊ ድጋፍ በከፍተኛ ሁኔታ ማጣቱንና ቅቡልነት የሌለው ስርዓት እንደሆነ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብና ለሀገር ውስጥ ኃይሎች በግልጽ ያሳያል። ‎* ‎የምርጫ ተግዳሮት፦ ‎* ‎አብይ አህመድ በቅርቡ ለማድረግ ያሰበውን የይስሙላ ሀገራዊ ምርጫ (ቤተሰባዊ ቅርጫ) "ሰላም በሌለበት ምርጫ አይካሄድም!" የሚለው የሰልፈኞቹ መፈክር፣ ምርጫው በክልሉ የመካሄድ ዕድሉን አጠራጣሪ ከማድረጉም በላይ ውጤቱ በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት እንዳይኖረው ያደርጋል። ‎* ‎የፖለቲካ ትርክት መናጋት፦ ‎* ‎ስርዓቱ "ሁሉንም ያቀፈና ሰላማዊ" እንደሆነ አድርጎ የሚገነባው የሀሰት ትርክት እና ፕሮፓጋንዳ ዛሬ በተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ምክንያት ጥያቄ ውስጥ ከመግባቱም በላይ፣ በቀጣይ በሚደረግ ህዝባዊ ተቃውሞ እጅግ የሚፈተን ሲሆን፣ #ብልፅግና ክልሉን የማረጋጋት አቅም እንደሌለው አመላካች ይሆናል። ‎* ‎የኢኮኖሚና የመልካም አስተዳደር ጫና፦ ‎* ‎በክልሉ የታየው የህዝብ እምቢተኝነትና የስራ ማቆም አድማ ከሰላምና ፀጥታ መደፍረስ ጋር ተያይዞ የመንግስትን የገቢ ምንጭ ከማዳከሙም በላይ፣ የፌዴራል መንግስቱ በአማራ ክልል ያለውን አስተዳደራዊ ቁጥጥር ከነበረው በበለጠ ሁኔታ እንዲላላ ያደርገዋል። ‎* ‎የውጭ ግፊት መጨመር፦ ‎* ‎በሰልፉ ላይ የተነሱት የሰብአዊ መብት ጥሰትና የድሮን ጥቃቶች