ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
前往频道在 Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
显示更多3 536
订阅者
+2524 小时
+3407 天
+72430 天
帖子存档
በቆሪ ሜዳ ቀበሌ የተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ፤
በኤፍራታና ግድም ወረዳ ቆሪ ሜዳ ከተማ በአንድ የከተማዋ ነዋሪ ጀግና አርበኛ ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን መጠነ ሰፊ ጥቃትና የጅምላ ጭፍጨፋ የሚያሳይ ሌላው ጥቁር ጠባሳ ሆኖ በትናንትናው ዕለት አልፏል!!
በትላንትናው ዕለት ከሌሊቱ በግምት 6:00 ገደማ በባንዳነት ወደር የማይገኝለት በኤፍራታግድም ወረዳ ምክትል አስተዳድሪ የወረዳው ሰላምና ደህንነት ሀላፊ ወንድሙ ካሳ የካራቆሪ ሊቀመንበር ባንዳው አዲስ በረድ ሆነው የአብይ አህመድን ወንበር አስጠባቂ የመከላከያ ኃይሎች እና ባንዳ ሚሊሻ በተፈጸመ ከፍተኛ ከበባ፣ በቦምብና በከባድ መሣሪያ የታገዘ ጥቃት አቶ ደጀን ፀጋየ እና በ እንግድነት የመጡ ሁለት ዘመዶቹን በግፍ እንዲገደሉ አስደርገዋል።
በነበረው የተኩስ ልውውጥም አቶ ደጀን በመኗሪያ ቤቱ ግቢ ወጥ ያሉ ወታደራዊ ቦታወችን እየቀያየረ ይጠላትን ሀይል እንደቆሎ ሲያረግፈው አድሮ ሲነጋጋ ሊሸነፍላቸው ስላልቻለ ከ15 በላይ f1 የ እጅ ቦንብ ከ20 በላይ ኢነርጋ ቦንብ ዲሽቃ እና rpj በመጠቀም እና ቤቱን ከጥቅም ውጭ በማድረግ የአማራን ህዝብ የዘር ማጥፋት ውንጀል ፍጽመውበት አድረዋል።
ይህ ጥቃት ወታደራዊ አስፈላጊነት የሌለውና በንጹሐን ላይ ብቻ ያነጣጠረ ሲሆን አቶ ደጀን ፀጋየ ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ረፋዱ አራት ሰዓት ድረስ ለረጅም ሰዓታት በጽናት ሲከላከል መቆየቱና በዚህ አስከፊ ፍልሚያ ውስጥ አራት የአረመኔውን ሰራዊት ገድሎሎ እና የመከላከያውን ሻለቃ መሪ ጨምሮ በርካታዎችን አቁስለው በመጨረሻም አብረውት ለእንግድነት ከመጡ ዘመዶቹ ጋር የክብር መስዋዕትነትን ተቀብለዋል።
"ይህም ቆሪ ሜዳ የተፈጸመው ይህ ድርጊት በገለልተኛ አካላት ሲመረመር ዓለም አቀፍ የዘር ማጥፋት (Genocide) መስፈርቶችን ሊያሟላ የሚችልበት ዕድል ሰፊ መሆኑን ታዛቢዎች ይገልጻሉ። የዘር ማጥፋት ወንጀል በአማራ ህዝብ ላይ፣ በታቀደና በታለመ መልኩ የሚፈጸም ጥቃት ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚታዩት መሰል ድርጊቶች ይህንኑ እውነታ የሚያጠናክሩ ሆነዋል።
ይህ ጥቃት አንድን ግለሰብ ሳይሆን የአንድን ማህበረሰብ ህልውና ለመቅጠፍ የታለመ ግልጽ መልዕክት ነው ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል። ተጎጂዎችም አቶ ደጀን ፀጋየ እና መላው ቤተሰባቹ በከባድ መሣሪያ የታገዘ ከበባ ውስጥ የቆየና ለ4 ሰዓታት የዘለቀ ጥቃት ሲሆን አብይ አህመድ የዘር ማጥፋት ወንጀል ስጋት እና የንጹሐን እልቂት አሁንም ቀጥሎበት ይገኛል።
የአማራ ፋኖ የግንባር ወቅታዊ ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችን ይወዳጁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

አፋብን_ቴዎድሮስ_ዕዝ_105ኛኮር 44ኛክፍለ_ጦር_ሰከላ_ወረዳ_ላይ_ድል_አስመዝግቧል
ጠላት በቀን የሚያደርገዉ ሙከራ ፍፁም አልሳካ ማለቱን ተከትሎ በሌሊት ተደጋጋሚ ሙከራ እያደረገ በሚገኝበት በዚህ ወቅት ትናንት በሌሊት ከብር አዳማ ጥምር ጦር የሚለዉን የጋፈፋ ሰራዊት በመያዝ ወደ ሰካላ ወረዳ የፋኖ ቀጠና በማምራት ከባባ ለማድረግ አስቦ የተንቀሳቀሰ ቢሆንም የ105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር ነበልባሎች የተካኑበትን ደፈጣ በመጠቀም ጠላትን ሲለበልቡት አድረዋል።
ከበባና ወከባ ለመፍጠር አስቦ የተንቀሳቀሰው አራዊት ቡድን ፦
11 ሬሳ ጥሎ
15 በላይ ቁስለኛ አንጠልጥሎ በእሳት አየተለበለበ ወደ መጣበት ብር አዳማ ፈርጥጦ ሊገባ ተገዷል።
ጠላት ምንም አይነት የወታደራዊ የበላይነት ማግኘት አለመቻሉን ተከትሎ ሁለት ንፁሃን ገበሬዎችን ከቤታቸው በሌሊት አስወጥቶ ቁስለኛ በማሸከም አፋኖ ወስዷቸዋል።
የብር አዳማ ጤና ጣቢያ በዚህ ሰሃት ለመከላከያ ህክምና ብቻ እያገለገለ ለማህበረተሰቡ ፍፁም ዝግ ሁኖ በአካባቢው ሁሉ ምንም አይነት ህዝብ እንዳያልፍ ተከልክሏል ሲሉ የከተማው ነዋሪ መረጃውን አጋርቶናል።
ከሰሞኑ በተመሳሳይ ሁኔታ በሶስት አቅጣጫ በመንቀሳቀስ ወደ ሰከላ ለመግባት ሲሞክር ቲሊሊ ከተማ አቅራቢያ በ44ኛ ክፍለ ጦር ተገርፎ ከ30 በላይ ሬሳ በመጣል ደርዘን በላይ ጥቁር ክላሽ እንደተማረከ ይታወቃል።
በድል ታጅቦ የቆየዉ ክፍለ ጦር ራሱን እንደንስር አድሶ የጠላትን ቅስም እየሰበረ ይቀጥላል።
#ላንጨርስ_አልጀመርንም
©አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ም/አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ እና ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ በጋራ ድል ተቀናጁ‼️
የምኒልክ ዕዝ 104ኛ ኮር 25ኛ ክፍለጦር 1ኛ ሬጅመንትና ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አፄ ዘራያቆብ አንደኛ ኮር ቡርኬ ደምሴ ክፍለ ጦር በግሸ ራቤል ግንባር ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ሙሀመድ ቢሆነኝ ኮር አስቴጉማ ክፍለ ጦር በመኮይ ግንባር የ104ኛ ኮር 25ኛ ክፍለ ጦር ቃኝና የቀጠናው አባት አርበኞች በበተሆ ግንባር በጋራ በሰሩት የተጠና እና ጥላትን ስቦ በማስገባት ሙትና ቀለስለኛ አድርገው ወደመጣበት መልሰውታል።
አስቴ ጎማ ክፍለ ጦር አንድ የስርዓቱን ጨፍጫፊ ይዞ ሲጓዝ የነበረ ኦራል በRPG ከነጫነው ሰራዊት እንድወድም አድርገዋል።የአማራን ህዝብ ለማጥፋት አቅዶ እየሰራ ያለው የብልፅግና ስርዓት የደረሰበትን ሽንፈት የተለመደ የበቀል ርምጃውን ህዝብ ላይ አሳርፏል። በአልብኮ ወረዳ 08 ቀበሌ ተደጋጋሚ መድፍና ሞርተር በመወርወር አራት ንፁሀን ሲቆስሉ አምስት የአርሶ አደሮች ቤት ከነንብረታቸው ወድሟል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ
25/ዐ7/2018 ዓ.ም
የድል ዜና
የአፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ በአራት አቅጣጫዎች የመጣውን የጠላትን ኃይል በመምታት ድልን ተቀዳጀ!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ትናንት ታሪካዊ አንድነቱን ባበሰረ ማግስት፣ በዛሬው ዕለት በከፈተው መጠነ ሰፊ ማጥቃት በወንበር አስጠባቂው የአብይ አህመድ ሰራዊት መከላከያ፣በአድማ ብተና እና በሚሊሻ ኃይሎች ላይ በከፈተው አውደ ውጊያ ከፍተኛ ድልን ተቀዳጅቷል። ከሁለቱ ግዙፍ ኮሮች በተውጣጡ ሻለቆች የጠላትን ሀይል እንደገብስ ሲወቁት አምሽተዋል። መሐመድ ቢሆነኝ ኮር ተሰማ እርገጤ ክፍለ ጦር ከመሐል ሜዳ ተነስቶ ወደ ባሽ ይገሰግስ የነበረውን የአገዛዙን አራዊት ሰራዊት መንገድ በመዝጋትና የገነባውን ምሽግ በመሰባበር በወሰዱት መጠነ ሰፊ ማጥቃት ወደ መጣበት እንዲፈረጥጥ አድርጓል።
በግሸ ወዠድ ጦር መሳያ ግንባር የመሐመድ ቢሆነኝ ኮር የአስቴጉማ ተራራ ክፍለ ጦር ከግሸ ወደ ወዠድ የሚወስደውን ዋና መስመር ይዞ የነበረውን የጠላት ኃይል ድባቅ መትቶታል። በዚህ ውጊያ አንድ ሙሉ የጠላት FSR Isuzu ሙሉን የጠላት ሀይል ለወሬ ነጋሪ ባልተረፈ ሁኔታ አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል። እንዲሁም ከአጣዬ መሐል ሜዳ መስመር የዓፄ ዘርዐ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር ስር የሚገኙት የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር እና የዓፄ ይኩኖ አምላክ ክፍለ ጦር በአንድነት በመሆን፣ ከአጣዬ ወደ መሐል ሜዳ በሚወስደው መንገድ ጓሳ ላይ መሽጎ የነበረውን ወራሪ ኃይል አመድ አድርገውታል።
በዚህም አራቱ ክፍለ ጦሮች በወሰደው ብርቱ እርምጃ በጠላት ላይ ከፍተኛ የሰው ኃይልና የቁሳቁስ ኪሳራ ደርሶበታል።በዛሬው አውደ ውጊያ የብአዴንና የብልጽግና ወንበር ጠባቂ ኃይሎች በርካታ የጦር መሣሪያዎችና ትጥቆች በፋኖ እጅ ተማርከዋል።ትላንት በአንድነት ቆምን ዛሬ ደግሞ በተግባር ድልን ማብሰራችን ለእኛ የአማራ የነፃነት ማማ የጠላት የውድቀት መጨረሻው መሆኑን አሳይተናል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርያዕቆብ ፩ ኮር ህዝብ ግንኙነት ነው።
መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም

የአፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ ፩ ኮር ህዝብ ግንኙነት ነው።
መጋቢት 25/07/2018 ዓ.ም
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያቆብ ኮር ናደው ክ/ር ከፌጥራ ከተማ የማረካቸው የብልፅግና አመራሮች ስለተሰጣቸው ስምሪት ተናገሩ።
በናደው ክ/ር ቀኝ አዝማች ይታገሱ አዳሙ 1ኛ ሻለቃ የተማረኩት የብልፅግና ካድሬዎች "የአገዛዙን ስልጣን ለማስጠበቅ ለሚደረግ ምርጫ ከላይ በመጣልን መመሪያ መሠረት ለሕዝቡ በግዳጅ የምርጫ ካርድ እየሰጠን ነው።" ያሉ ሲሆን ከታየዙበት ጀምሮ ፋኖ እያደረገላቸው ባለው እንክብካቤ መደሰታቸውን ገልፀዋል።
"የፋኖን ጥንካሬና ፅናት ለአማራ ልጅ የሚከፍለውን መስዋዕትነት ተመልክተናል። በበረሀ ባልተመቻቸ ሁኔታ በርካታ ፈተናዎችን ተቋቁሞ እየታገለ እንደሚገኝም ተመልክተናል" በማለት ተናግረዋል።
ክፍለጦሩ ልዩ ኦፕሬሽኖችን በማድረግ በፈለገው ሰአት የፈለገው ቦታ እየተገኘ የአገዛዙን ስልጠን አስጠባቂ ካድሬዎች የማፅዳት ስራውን አጠናክሮ ይቀጥላል።
አሁን በማዕከል የሚገኙት ምርኮኞች ላይም አስፈላገው ምርመራ እየተደረገ ይገኛል።
አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው እዝ ህ/ግንኙነት መምሪያ
የፋኖን ክንድ መቋቋም ያልቻለሁ የአብይ አህመድ መራሹ ብል(ፅ)ግና ስርዓት በስራ ላይ የነበሩ አርሶ አደሮችን እና ታዋቂ የሀገር ሽማግሌዎች እ*ረ*ሽ*ኖ ተመልሷል።
ከአማኑኤል ከተማ ወደ እምቡሊ ቀጠና የተንቀሳቀሰው የጠላት ሃይል #የፋኖን ምት መቋቋም ባለመቻሉ :-
1. አቶ ማማሩ ሽታው እምቡሊ ቀበሌ በእርሻ ልማት ላይ እያሉ፤ እና
2. አቶ ተመስገን ደጉ ደልማ ቀበሌ ማህበራዊ እንቅስቃሴ ላይ እንዳሉ ተ*ረ*ሽ*ነ*ዋ*ል።
ማህበረሰባችን ሳይቀር ዋጋ እየከፈለበት ባለ የህልውና ትግል ከጥቅመኛ ጋር ህብረት ከመፍጠር እንደ አባ ኮስትር በላይ ዘለቀ መሰቀል አሊያም እንደ አፄ ቴዎድሮስ ሽጉጥን መጠጣት ይሻላል።
የአማራ የህዝብ #ደም በከንቱ ፈሶ እንዳይቀር
እንበርታ፤ እንቻቻል እንፅና፤
ህዝባችንን እናክብር፤ #ድርጅታችንን መሪዎቻችንን እንጠብቅ።
ለአማራ ህዝብ እና ለቤተሰቦቻቸው መፅናናት እመኛለሁ።
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ፤
25/07/2018 ዓ/ም
ሁለት የ11ኛ ዕዝ የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላቶች ምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር 11ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ‼️
በርካታ የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት እየፈረሰ የፋኖን ትግል በሰፊው እየተቀላቀለ ሲሆን የ11ኛ ዕዝ አባላቶች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው 11ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: የኮርና የክፍለ ጦር አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክዳችን!
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
25/ዐ7/2018 ዓ.ም
64ኛ ክ/ጦር በእነማይ እና ሸበል በረንታ በአገዛዙ ቅጥርኛ ሰራዊት ላይ በወሰደው ከባድ እርምጃ አምስት የአገዛዙ ሰራዊት አባላት ፋኖን እየተቀላቀሉ ነው።
1ኛ. ሚሊሻ መሰረት በልስቲ ፓራ ኮማንዶ አንድ ኮሪያ ክላሽ ከነተተኳሹ 29 ፍሬ በመያዝ
2ኛ. ማሊሻ ታሪኩ በለይ መንግስቶ ቀበሌ ተወላጅ እስኬስ መሳሪያ ከ40 ጥይት ጋር ከቢቸና ከተማ
3ኛ. አራገው ደጀኔ ዕዝ 6ኛ ዕዝ 602 ኮር 75 ክ/ጦር 75 4ኛ ሻለቃ ኦፕሬተር ከዕድውኃ ከተማ
4ኛ. ደሳለኝ አባቴነህ በደብረ ማርቆስ ከተማ አንድ ወር ከ15 ቀን የሰለጠነ ቢሆንም
5ኛ. ሚሊሻ መላኩ አያሌው ማኒሻ ከዕድውኃ ከተማ አንድ መከላከያ በማስወገድ ጥቁር ክላሽ በመያዝ አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለው ዘር ተኮር ጥቃት በመቃወም የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር ተቀላቅሏል።
መጋቢት 25/2018 ዓ.ም
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት
የነፃነት ፋና አንበሶች!! የሙገር ቻይና ካምፕ ድል አድራጊዎች!!
በኢትዮጵያ ምድር ላይ የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ካደረገባቸው ቀናት መካከል የ54ኛው ክፍለ ጦር በሙገር ቻይና ካምፕ ላይ ያስመዘገበው ድል በታሪክ መዝገብ ደምቆ የሚጻፍ ነው። ይህ ድል በአጋጣሚ የተገኘ ሳይሆን፣ በሁለት ስመ ጥር የጦር ጥበብ መሪዎች ዘሩ ትልቅሰው እና ይታያል መንግስቴ ብቃት የተገነባ የጀግንነት ማማ ነው።
ስልታዊው መሪ ዘሩ ትልቅሰው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር ዘመቻ መሪው ዘሩ ትልቅሰው ስሙ እንደሚናገረው በሃሳብ የላቀ በትዕግስት የከበረ እና በውሳኔው የማያወላውል መሪ ነው። የአብይ አህመድ ስርዓት አማራን ለማጥፋት የከፈተውን የስምንት ዓመት የክፋት ደመና ወደ ነፃነት ለመቀየር ዘሩ እንደ ንስር አርቆ የሚያይ ጥበብ አለው። ለእርሱ ውጊያ ማለት ዝም ብሎ መተኮስ ሳይሆን፣ የጠላትን ደካማ ጎን በጥናት ለይቶ በብርሃን ፍጥነት መምታት ነው። በመጋቢት 24/07/2018 ዓ.ም በሙገር ቻይና ካምፕ ኦፕሬሽን ወቅት ጦሩን በታላቅ ወንድማዊ ፍቅርና በዲሲፕሊን በመገንባት ወታደሩ ለነፃነቱ ነፍሱን አሳልፎ እንዲሰጥ ያደረገው የእርሱ የጸና አመራር ነው።
የጦር ሜዳው አንበሳው ይታያል መንግስቴ የአፋብን ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድርስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር ምክትል ዘመቻ መሪው ይታያል መንግስቴ ደግሞ የክፍለ ጦሩ የጀርባ አጥንት ነው። ይታያል ማለት በጦር ሜዳ መሀል ለጠላት የሚታይ መቅሰፍት ለወዳጅ ደግሞ የሚታመን ጋሻ ነው። ይታያል የሚታወቀው በማራኪነቱና በጀብደኝነቱ ነው። ከፊት ሆኖ ጦር ሲመራ ወታደሩ ውስጥ የሚፈጠረው ወኔ ወደር የለውም። የ201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር በሙገር ቻይና ካምፕ ላይ ያካሄደውን ድንገተኛ ጥቃት (Surprise Attack) በመሬት ላይ ያስፈጸመው ይኸው ጀግና ነው። አማራ አይበገሬ ነው የሚለውን ቃል በተግባር የለወጠ፣ ድልን የተላመደ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው።
የሙገር ኦፕሬሽን ድል በብርሃን ፍጥነት ጥቃቱ የታቀደው በከፍተኛ ሚስጥር ነበር። 54ኛው ክፍለ ጦር በዘሩ እና በይታያል እየተመራ የጠላትን የኃይል ማዕከል የሆነውን ሙገር ቻይና ካምፕን ከበባ ውስጥ በማስገባት የአብይ አህመድ አራዊት ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ዛሬ የምንዋጋው ስለ ራሳችን ብቻ ሳይሆን ስለ ነገው የአማራ ትውልድ ህልውና ነው! የሚለው የመሪዎቹ መፈክር በሰራዊቱ ልብ ውስጥ ሰረጶ ኦፕሬሽኑ ሲጀመር እንደ መብረቅ ነበር። ጠላት ምን እንደመታው እንኳን ሳይረዳ፣ ካምፑ በጀግኖቹ እጅ ወደቀ። ይህ ድል የ201ኛ ኮርን የጀርባ አጥንት የአበሰርና የአማራን ልጅ የማይበገሬነት ለአለም ያስመሰከረ ነበር።
የሁለቱ ጀግኖች አሻራ ሰራዊቱ በስስት የሚወዳቸው እነዚህ መሪዎች ለክፍለ ጦሩ ብቻ ሳይሆን ለመላው ህዝብ ተስፋዎች ናቸው።ዘሩ ትልቅሰው የአመራር ጥበብና የጥንካሬ ምልክት። ይታያል መንግስቴ፦ የድልና የጀብዱ ተምሳሌት። የአማራ የቁርጥ ቀን የበላይ ዘለቀ ልጆች ሁለት የጎጃም 201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር አንበሶች የሚመራው የአማራ ልጅ፣ ዛሬም በብርሃን ፍጥነት ወደ ተሟላ ነፃነት እየገሰገሰ ይገኛል ታሪክ የማይረሳቸው ትውልድ የሚያከብራቸው የነፃነት ፋና ወጊዎች ናቸው። Dawit Amhara ከንጉሶች መንደር!!
የኦሮምማው ስርዓት በመዲንዋ አዲስ አበባ ልደት ጭብጨባና ፌሽታ በሚያስተጋባበት በትናንትናው ዕለት፣ በታሪካዊቷ የሞጣ ከተማ ግን ሌላ ታሪክ ተጽፏል። ላለፉት ስምንት ዓመታት በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀውን የግፍ ናዳ ለመቀልበስ የቆረጡት የአፋብን የምዕራብ አማራ ቀጠና አንበሶች፣ በጠላት ምሽግ ላይ የጠላት ኃይል አይቀጡ ቅጣት መቅጣታቸውን በትናንትናው ዕለተ መግለፃችን ይታወቃል።
ሆኖም የጀግናው በላይ ዘለቀ መንፈስ በሚያልፍበት በዚያ ሰፈር፣ የአርበኛ መንበሩ ጌትነት ደም አንደኛ የሰማዕትነት ቀን በማስመልከት ። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር ፍኖዎች የጀግናውን ደም ለመመለስና ህልውናን ለማስከበር በሞጣው ሙገር ቻይና ካምፕ ላይ እንደ መብረቅ በመውረድ የአባይን አራዊት ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ድል አስመዝግበዋል።
በጠላት ላይ በተወሰደው እርምጃ በካምፑ የነበረው የጠላቴ ወታደራዊ ኃይል መቋቋም የማይችልበት አዙሪት ውስጥ በማስገባት በግንባር ቀደምትነት ሲመሩ የነበሩት የአፋብን ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር የ54ኛ ክፍለ ጦር ዘመቻ መሪ ዘሩ ትልቅሰው እና ምክትል ዘመቻ መሪ ይታያል መንግስቴ የነበሩ ሲሆን በዚህም የጠላት ኃይል ዶግ አመድ ሲሆን የመንበረ ግርፎች፣ የመዝገበ ልጆች በዚሁ ኦፕሬሽን፣ አንድ ሙሉ ሻለቃ የጠላት ጦር እንደ ጧፍ በቅጽበት ቀልጧል።
በርካታ የጠላት የሰራዊት አባላት እጃቸውን ሰጥተው ተማርከዋል። የጦር መሳሪያዎችና ወታደራዊ ትጥቆች ቁጥጥር ስር ውለዋል።
በትናንትናው ዕለት መጋቢት 24 ቀን በሞጣ ምድር ለጠላቶቻችን የምጽአት ቀን፣ ለህዝባችን ደግሞ የድል ቀን ሆኗል!
የ201ኛ ኮር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ሀብታሙ የሱፍ