en
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Open in Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Show more
3 279
Subscribers
+3924 hours
+3057 days
+69830 days
Posts Archive
አጀብ የሚያስብል ድል አለን ሸር ሸር ሸር ሸር ከንጉሶች መንደር!!
አጀብ የሚያስብል ድል አለን ሸር ሸር ሸር ሸር ከንጉሶች መንደር!!

ከሚያዝያ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በመካነሰላም ግንባር ከምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር ጋር በከባድ መሳሪያ የታገዘ ውጊያ የከፈተው የፋሽስቱ አብይ አህመድ ሰራዊት ከፍተኛ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራን አስተናገደ! ሶስተኛ ቀኑን በያዘው ተጋድሎ የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 29ኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት ድል ቀንቶታል:: የጠላት ኃይል ቁስለኛ እና አስከሬን በአምቡላንስ ጭኖ ወደ መካነሰላም አቅንቷል:: 11ኛ ዕዝ ከመሐል ሳይንት እና አማራ ሳይንት ወረዳዎች ጭምር ሰራዊቱን ወደ መካነሰላም አጓጉዞ መካነሰላም ለሚገኘው ፀረ ህዝብ ኃይል ድጋፍ ለማድረግ ሙከራ ቢያደርግም ኦፕሬሽኑ በእነ ሞት አይፈሬ ብርታት ከሽፏል:: በዚህም የ11ኛ ዕዝ 203ኛ ኮር 87ኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት በተለምዶ አደሬ ቆቦ የተባለች ቦታ ላይ በትናንትናው ዕለት ክፉኛ የተመታ ሲሆን ሽንፈቱን ለማካካስ በሚመስል መልኩ በተደጋጋሚ መድፍ እና ሞርተር ወደ ገበሬዎች መንደር በመተኮስ በንፁሀን ላይ ጉዳት አድርሷል:: ትናንት አንድት እናት በሞርተር ተመታ ክፉኛ ቆስላ በህክምና ላይ እንደምትገኝ ተረጋግጧል:: ዛሬ ደግሞ አንድ ንፁህ ገበሬ በመድፍ ተመቷል:: መትረፍ እንደማይችልም ነው የህክምና ውጤቱ የሚያስረዳው:: ጠላት በተደጋጋሚ መድፍ ጭምር የተኮሰ ሲሆን ቢሊ ታዳጊ ከተማ ውስጥ የሚገኘው የሙጎጉቱ ገብርኤል ገዳምን ህንፃ ቤተክርስቲያን ጣራ አውድሞታል:: የጠላት ኃይል የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 29ኛ ክፍለ ጦር  ሰራዊትን ጥሶ አልፎ ቢሊ ታዳጊ ከተማን የመቆጣጠርና ለቀጣዩ ወር ምርጫ ቅድመ ዝግጅት የማድረግ እቅድ አቅዶ የተንቀሳቀሰ ቢሆንም ታዳጊ ከተማዋ ሳይደርስ በትናምትናው እለት መንገድ ላይ ተቀጥቅጦ የተመለሰ ሲሆን በዛሬው እለት ተመልሶ በመድፍ እና ሞርተር የከተማይቱን ነዋሪዎች ሲደበድብ ውሏል::  ጠላት የደረሰበትን ሽንፈት ተከትሎ የተስፋ መቁረጥ ስሜት ውስጥ መግባቱን የሚያረጋግጥ ክስተት የተፈጠረ ሲሆን በዚህም የ87ኛ ክፍለ ጦር አመራር የሆነ 10 አለቃ ምስጋን የተባለ ወታደር እና ሌላ ጓዱ በበቃኝ ከጠላት ከድተው የወገን ኃይልን ተቀላቅለዋል:: አንድ 50 አለቃም የጠላት ኃይልን ከድቶ አድራሻውን አጥፍቷል:: ©ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!

‼️አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ⚠️ --ለአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ ! በጎንቻ ወረዳና ግንደወይን አካባቢ የምትንቀሳቀሱ የወገን ጦር አመራርና አባላት እንቅስቃሴውን እና ወታደራዊ መረጃዎችን ጠላት ከውስጥ ባስቀመጣቸው #ኦፒዎች አማካኝነት መረጃ ስለደረሰው አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ ማሳሰብ እወዳለሁ ‼️

በየዕዱውኃ ከተማ የሚገኘው ቅጥረኛ ሚሊሻ ወ/ሪት ፈንታነሽ አባቡ እና አቶ አባቡ ካስየ የተባሉ ልጅ እና አባት በግፍ እረሽኖል። 64ኛ ክ/ጦር ማያዚያ 06/2018 ዓ.ም በአማራ ህዝብ ላይ በረካታ ግ
በየዕዱውኃ ከተማ የሚገኘው ቅጥረኛ ሚሊሻ ወ/ሪት ፈንታነሽ አባቡ እና አቶ አባቡ ካስየ የተባሉ ልጅ እና አባት በግፍ እረሽኖል። 64ኛ ክ/ጦር ማያዚያ 06/2018 ዓ.ም በአማራ ህዝብ ላይ በረካታ ግፎችን እየፈፀመ የሚገኘው የአገዛዙ ቅጥረኛ ሰራዊት ልጅ እና አባት በግፍ እረሽኖል። ሚያዚያ 05/2018 ዓ.ም በየዕዱውኃ ከተማ ቁርስ ቤት የምትሰራ ወ/ሪት ፈንታነሽ አባቡ አፈቀርኩሽ በማለት ከምሽቱ 12:00 ሰዓት በአገዛዙ ቅጥረኛ ሚኒሻ አባቷን አቶ አባቡን ጨምሮ ዘግናኝ በሆነ ሁኔታ ልጆ ከአባቷ ጋር በግፍ ተረሽነዋል። በአስገዳጅ ሁኔታ የፍቅር ጥያቄ ትቀበይኛለሽ በማለት እርምጃ የወሰደው የአገዛዙ ቅጥርኛ ሚሊሻ #ካስየ  ወዲያውኑ በመከላከያ ኃይል ተረሽኖ በየዕዱውሃ ከተማ መነኃሪያ ላይ አስከሬኑ ወድቆ ማደሩን ተረጋግጦል። የአገዛዙ ኃይል አረመኔዊ እና ጨቋኝ መሆኑን የምንናገረው በምክንያት ነው በየዕድውኃ ከተማ የተረሸኑቱ አይነ ስውር እና በድህነት ውስጥ ሆነው ህይወትይ ለመምራት የሚደክሙ ንፁሃን መሆናቸውን አረጋግጠናል። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!             ሚያዚያ 06/2018 ዓ.ም አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

ሚያዚያ 06/2018ዓ ም በ102ኛ ኮር ከፍተኛ ምት የደረሰበት የአብይ አህመድ ተሸናፊ ሰራዊት መፈራረሱን ቀጥሏል ። አዴት እና ጎንጅ በደረሰበት ምት የተደናበረው የብልፅግና ሰራዊት በዚህ ሳምንት ብ
ሚያዚያ 06/2018ዓ ም በ102ኛ ኮር ከፍተኛ ምት የደረሰበት የአብይ አህመድ ተሸናፊ ሰራዊት መፈራረሱን ቀጥሏል ። አዴት እና ጎንጅ በደረሰበት ምት የተደናበረው የብልፅግና ሰራዊት በዚህ ሳምንት ብቻ ከ11ኛ ክፍለጦር ቀጠና (ብራቃትና ከአዴት) ከ50በላይ የሚኒሻ አባላት ወገንን ተቀላቅለዋል ። በዛሬው ዕለትም በቀን 06/08/2018 ዓ.ም አማኑኤል መኳንት የባተለ የአድማ ብተና vip ሻለቃ 2 አባል  ከሳሀሊ ዋርካ  በመነሳት ከነሙሉ ትጥቁ  ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 22ኛ ክፈለጦርን  ተቀላቅሏል።

*የብልፅግናው ስርዓት መፍረሱ ቀጥሏል! ‎~~~~~~ ‎ በአብይ አህመድ የሚመራውን አረመኔያዊ የብል(ፅ)ግና ስርዓትን በማገልገል ላይ የነበሩ ሰራዊቶች አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለጦ
+3
*የብልፅግናው ስርዓት መፍረሱ ቀጥሏል! ‎~~~~~~ ‎ በአብይ አህመድ የሚመራውን  አረመኔያዊ  የብል(ፅ)ግና  ስርዓትን በማገልገል ላይ የነበሩ ሰራዊቶች  አፋብን  ቴዎድሮስ  ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለጦር ተቀላቀሉ። ‎ከነዚህም መካከል :- 1-ሽመላሽ ቻሌ    ፋራ ኮማንዶ 2-አይሸሽም ሽፈራው   ፋራ ኮማንዶ ‎ 3-መንግስቱ ጥላየ  ፈራ ኮማንዶ 4_ፍቅሩ በላይ  ፋራ ኮማንዶ የተባሉ ፍኖተሰላም ከተማ ከመሸገው የጠላት ሀይል ጋር በመሆን አምባገነኑን የብልጽግና ስርዓት ሲያገለግሉ የነበሩ ሲሆን  አብይ አህመድ ከአዘርባጃን  በብድር ያመጣውን ክላሸንኮቭ ከእነ ተተኳሹ በመያዝ አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ! የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር  77 ኛ ክፍለጦር ህ/ግንኙነት ሚያዚያ 6/2018ዓ.ም

ባለፉት 3 የትጥቅ ትግል ዓመታት ውስጥ በርካታ ታጋዮችን የማግኘት እድሉ ነበረኝ። ካገኘኋቸው መካከል አንድ አንዶቹ በትግሉ ሽፋን ወጣ ገባ እያሉ የሚያዳክሩ ናቸው።ገሚሱ በትግሉ የሚኖር ነው። የተቀሩት (በጣም ጥቂቶቹ) ደግሞ ለትግሉ የሚኖሩ ናቸው። ለትግሉ ከሚኖሩት በጣም ጥቂቶች መካከል እጅግ በሳልና ጠንካራ፣ ለሆዱ ግድ የሌለው፣ ለሚመራው ሰራዊት፣ ህዝብም ሆነ ለተሰጠው ኃላፊነት እጅግ የሚጠነቀቅ፤ የማኀበረሰቡን እሴት፣ ባህልና እምነት የሚያከብርና የሚጠብቅ፣ ዝሙትን፣ ስካርንና ስርቆትን የሚፀየፍ፤ ሰዎችን (ታጋዩን) እንደየ አቅሙ የሚመዝንና የሚያከበር፣ ሰውን እንዴ ካመነና ከወደደ ዋጋ ለሚከፍልው ጀግና ሰው ዛሬ ጥቂት ምስክርነት እሰጣለሁ። በነገራችን ላይ ይህ ሰው ከኤርትራ በረሃ ጀምሮ በኢትዮጵያ በነበረው ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊነት ጭምር የአማራና  የኢትዮጵያ ህዝብን በታማኝነት ሲያገለግል የቆየ ነው። ዛሬ ላይ ስንቶቹ በአገዛዙ እየተደለሉ ከቀበሌ ሊ/መንበርነት አስከ ሚኒስትርነት ደረጃ ማንነታቸውን ክደው በሚሾሙበት በዚህ ወቅት ይህ አርበኛ የነበረውን ከፍተኛ ኃላፊነት ለህዝብ ሲል ጥሎ ጫካ የገባ ነው። በነገራችን ላይ በአገዛዙ ከፍተኛ የስልጣን ቦታ ታጭቶ የነበረ ቢሆንም አልፈልግም በማለት ጥሎ ወጥቷል። ጫካ ከመግባቱ አስቀድሞ በርካታ ታጋዮችን በየቦታው አደራጅቷል። በዚህም በአገዛዙ ከ6 ወራት በላይ በባህርዳር ሰባታሚት ማረሚያ ቤት ታስሮ ተሰቃይቷል። በነገራችን ላይ እያወራሁ ያለሁት ስለ ጀግናው አርበኛ ተፈሪ ካሳሁን ነው። ይህ ስም በአደባባይ ብዙም አይታዎቅም። አርበኛ ተፈሪ ካሳሁን ቅጥረኛ የማኀበራዊ ሚዲያ ሰራዊት የለውም። ኧረ እንዲያውም ሚዲያ የሚባል አይዎድም። አንድ ታጋይ ዓለማና ግቡን የሚያሳካው በማኀበራዊ ሚዲያ ግርግርና ቧልት ሳይሆን በተግባር ሜዳ ላይ አድምቶ በመስራት ነው የሚል ፅኑ እምነት አለው። በዚህ ፅኑ አቋሙ ተፈሪ ካሳሁንን አብዛኛው ታጋይም ይሁን ህዝብ እምብዛም በሚዲያ አያውቀውም። የግል ፎቶዎቹን እንኳን እስከ ቅርብ ጊዜ ለማገኘት እጅግ ይቸግር ነበረ። ስለ አርበኛ ተፈሪ ካሳሁን ከላይ ለማወራው ነገር ምስክር እራሴው ነኝ።በሶስተኛ ወገን ያገኘሁት መረጃ አይደለም። ከአርበኛ ተፈሪ ካሳሁን ጋራ ከ12 ወራት በላይ አንድ ካምፕ ኖረናል። በነበረኝ ቆይታ ካጠናኋቸው የአርበኛው ጥቂት ጠባዮች መካከል ነው እያነሳሁ ያለሁት። አርበኛ ተፈሪ ካሳሁን ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊና የኢንተለጀንስ ( intelligence) አቅሙ ከፍተኛ ነው። በከንቱ ጊዜውን አያሳልፍም። በነገራችን ላይ አርበኛ ተፈሪ ካሳሁን ቁጡና የሚፈራ ሞገስ ያለው ነው። ተኳሽም ነው። ውጊያ የማንበብ ብቃቱም የተለየ ነው። የተረጋጋና ድምፁ የማይሰማ አርበኛ ነው።ስንፍናም አይዎድም።በቀን አንድ ጊዜ ብቻ በልቶ የማደር የቆዬ ልማድም አለው።ክብሩን አብዝቶ የሚጠብቅ ነው።በዓላማ ካልሆነ በስተቀረ  ከማንም ጋራ እከክልኝ ልከክልህ አይዎድም። ጀግናን፣ምሁራንና ሐቀኞችን ይዎዳል፤ ያከብራልም።   እንደዚህ  አማራዊ ለዛና እሴትን የተላበሱ ጀግና ወንድሞቻችንን ጠንካራ ጎኖቻቸውን እያነሳን እንደ ሰውኛ ደግሞ ያሉባቸውን ጥቂት ክፍተቶች እየሞላንላቸው ልንደግፋቸውና እያበረታታን ልናታግላቸው ይገባል። እኔ ስለ ግለሰቦች ብዙም አውርቼ አላውቅም። ተፈሪ ካሳሁን ግን ሊወራለት የሚገባ ጀግና ወንድማችን በመሆኑ ኃላፊነት እዎስዳለሁ። አርበኛ ተፈሪ ካሳሁን በርታ!!! ፎቶ👉 (የመጀመሪያው በኤርትራ በረሃ ለአማራ ህዝብ የነፃነት ትግል ሰራዊት እያደራጀ በነበረበት አካባቢ የተወሰደ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ለህልውና ትግላችን ወደ ጫካ ከወጣ በኋላ እዚህ ኢትዮጵያ የተወሰደ ነው።) ሚያዚያ 05/2018 ዓ.ም አርበኛ ወግደረስ ጤናው

የንጉሱ አልበሙ ከመውጣቱ በፊት መራሹን የብልፅግና ስርዓት እያስጨነቀው ነው!! የጥበብ ፀሐይ ስትወጣ - ኢቶሪካ! "ዘፈንን ከዘመን አዋህዶ... ፍቅርን ከሰላም አጋምዶ" ማስደመም የሚችልበት ድምፃዊ
የንጉሱ አልበሙ ከመውጣቱ በፊት መራሹን የብልፅግና ስርዓት እያስጨነቀው ነው!! የጥበብ ፀሐይ ስትወጣ - ኢቶሪካ! "ዘፈንን ከዘመን አዋህዶ... ፍቅርን ከሰላም አጋምዶ" ማስደመም የሚችልበት ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ከ8 ዓመታት ረጅም የናፍቆት ጉዞ በኋላ በድንቅ ስራው ተመልሷል። ይህ አልበም ዝም ብሎ ሙዚቃ ሳይሆን፣ የጥበብ እርካታ ነው! ቴዲ "ኢቶሪካ" በሚለው አዲስ ስራው የሁላችንንም ቀልብ ሊገዛ ዳግም ቀጠሮ ይዟል። የ8 ቁጥር ምስጢር በነገሰበት በዚህ ታላቅ ቀን፣ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ ይጽፋል። ሐሙስ ሚያዝያ 8 | ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ በቴዲ አፍሮ ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ጥበብን ለሚናፍቁ፣ ፍቅርን ለሚጠሙ ሁሉ የሚሆን የምስራች ነው! እንዴት አምሮባታል ዛሬ..." የሚለው ዜማው አሁንም በልባችን እያስተጋባ፣ አዲሱን ስራ ለመቀበል ዝግጁ ናችሁ ? 8 8 8 2018 18 ትራክ ኢትዮሪካ Teddy Afro

የፋሽስቱ ብልፅግና ሰራዊት ብሬን ተኳሹን ጨምሮ 18 ጠላት ሲደመሰስ ከ25 በላይ ቁስለኛ አስተናገደ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነው ኮር አካል የሆነው ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ በአሁኑ 16ኛ ክፍለ ጦርና እሸት ክፍለ ጦር በአሁኑ 19ኛ ክፍለ ጦር የተውጣጡ በቁጥር አነስተኛ ፋኖዎች የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ መከላከያ ጦርን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት በጥምረት ታላቅ ድል ተጎናፀፉ። ሚያዚያ 03 ቀን 2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ላይ መነሻውን ከላሊበላ ከተማ በማድረግ ወደ ጋሸና ከተማ ሬሽን ለማሳለፍ የተንቀሳቀሰው የጁላ ሰራዊት ባላሰበውና ባልጠበቀው ሁኔታ ከአወባይ ዳቦ ከተማና ከድብኮ ቆጋ በተደረገበት የደፈጣ ጥቃት ጠላት ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ አስተናግዷል። በዚህ አውደ ውጊያ 18 የጠላት ኃይል ሲደመሰስ ከ25 በላይ ቁስለኛ ያስተናገደ ሲሆን ከላሊበላ ከተማ ተጨማሪ ሦስት መኪና ኃይል በመጨመርና ሽፋን እንዲሰጡት በማድረግ የተረፈው ኃይል ራሱን በማውጣት ያሰበውን ሳያሳካ ወደነበረበት ላሊበላ ከተማ ተመልሷል። ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ     ሚያዚያ 05/2018 ዓም የአማራ ፋኖ የግንባር ወቅታዊ ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችን ይወዳጁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ኮማንዶ  ፋኖ ላመነው ሰጤ  !!! ኮማንዶ ላመነው ሰጤ በእንኳን አደረሳችሁ የብአል መልክቱ ላይ ከሰራዊቱ አባላት ጋር ባደረገው ቆይታ ያስተላለፈው መልክት ፦ እኛ የአማራ ፋኖወች አማራ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ ብለን መሳሪያ ታጥቀን ጫካ የወረድነው ከማንም ማህበረሰብ እና ህዝብ ጋር ጸብ ኑሮን አይደለም እኛ ፋኖወች ከማንኛውም ማህበረሰብ ጋር ጸብ የለንም ። ከትግራይ ፣ ከኦሮሞው ፣ ከሲዳማው ፣ ከወላይታ ፣ ከአፋሩ ፣ ከሶማሌው ፣ ከጋቤላው እና ኩራጌው እንዲሁም ከማኔኛው ኢትዮጵያዊ ጋር ጸብ የለንም ማንኛውም ኢትዮጵያዊይም ሆነ ብሔር ለአማራ ህዝብም ሆነ ለኛ ለፋኖወች ጥላታችን አይደለም ። የኛ ጥላት ወይም በሰፊው ህዝባችን በአማራ ህዝባችን ላይ የህልውና አደጋ የደቀነው ሰርአት ወይም አገዛዝ ጋር ነው ጸባችን ይህ ስርአት ለየትኛው ህዝብ የማይበጅ ሀገር አፍራሽ አደገኛ ስርአት ነው ይህን ስርአት አምርረን መታገል አለብን ጓዶች !?? ይህ ስርአት ውሎ ካደረ ለኢትዮጵያም የህልውና አደጋ ለጋረጠበት የአማራ ህዝብም ፈጽሞ ጥፋት ነው የሚሆነው እናም እኛ አንዴ ወተናል ይህን ስርአት አምርረን ልንታገለው ይገባል ። በአካባቢ፣ በሰፈር እና በዘመድ አዝማድ ማሰብ የፋኖ ባህሪ አይደለም ። ተባብረን ይህን የኢትዮጵያ ነቀርሳ ካንሰር የአማራ ህዝብ የሆነ ጥላት ተባብረን ነቅለን መጣል አለብን ? ግልጽ ነው ጓዶች ....? እኛ አላማችን አፍ ያለ ነው በአካባቢያችን በጎጥ እና በሰፈር በክልል የምንወሰን ሳይሆን አላማችን ትልቅ ነው ። አባቶቻችን ያስረከቡንን ሀገር  ማስጠበቅ  ነው አላማችን የአማራን ህልውና ማረጋገጥ ብቻ አይደለም አለማችን ዙፋኑን ተረክበን የፈረሰውን ሀገረ መንግሥት ማቆም አለብን ለዚህ እንዘጋጅ !! ኮማንዶ ፋኖ ላመነው ሰጤ ሚያዝያ 5/2018 ዓ/ም ድል ለተገፋው አማራ ድል ለጀግናው ፋኖ 💪!!

አፋብን የአማራ ሕዝብ የህልውና ቀይ መስመር!! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) መመሥረት፣ ባለፉት ጊዜያት በታሪክ አጋጣሚዎችና በፖለቲካዊ ሴራዎች ምክንያት ሲከሽፉ ለቆዩት የሕዝባችን ጥረቶች ሳይንሳዊና ስትራቴጂካዊ ምላሽ ነው። ቀደም ባሉት ጊዜያት እንደ “መላው አማራ ሕዝብ ድርጅት (መአሕድ)” ያሉ ንቅናቄዎች በሕዝባዊ ስሜትና በእውነት ላይ ተገንብተው ቢነሱም፣ በወቅቱ በነበረው ሥርዓታዊ አፈና እና በውስጣዊ መዋቅራዊ ድክመቶች ምክንያት ግባቸውን ሳይመቱ ቀርተዋል። ዛሬ ግን “አፋብን” በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ የቁርጥ ቀን ልጆች ደም፣ አጥንትና መራራ መሥዋዕትነት የተገነባ የህልውናችን የመጨረሻ ምሽግ ነው። እንደ አፋብን ያለ ውስብስብ ስብስብ (Complex System) ስኬቱ የሚወሰነው በክፍሎቹ መካከል ባለው 'መዋቅራዊ ቅንጅት' (Structural Integrity) ላይ ነው። በሳይንስ ህግ፣ የአንድ ሰንሰለት ጥንካሬ የሚለካው በደካማው ቀለበት (Weakest Link) መጠን እንደሆነ ሁሉ፣ የንቅናቄያችንም ጥንካሬ የሚለካው በውስጣችን በሚኖር የአንድነት ጥራት ነው። ማንኛውም ሰርጎ ገብ 'ባንዳ' ወይም የአንጃነት ስሜት በድርጅታዊ መዋቅሩ ውስጥ እንደ 'ኢንትሮፒ' (Entropy) የሚቆጠር ሲሆን፣ ይህም ስርዓቱ ከውስጥ እንዲበሰብስና ለውጫዊ ግፊት በቀላሉ እንዲንበረከክ ያደርገዋል። ስለዚህ አፋብንን እንደ አይን ብሌናችን መጠበቅ ምርጫ ሳይሆን የግዴታ ግዴታ ነው። ይህ ንቅናቄ የአማራ ሕዝብ ሞትና ሕይወት የሚወሰንበት ማኅጸን ነው። በአፋብን ላይ የሚቃጣ ማንኛውም ዓይነት የፖለቲካም ሆነ የወታደራዊ ጥቃት በቀጥታ በእያንዳንዱ አማራ የህልውና ትርታ ላይ የተቃጣ ነው። ጠላት ከውጭ ቢያሴር፣ ባንዳ ከውስጥ ቢወጋ፣ ለዚህ ድርጅትና ለቆመለት ዓላማ ደረታችንን እንደ ጋሻ አጋልጠን ለመስጠት ዝግጁ ነን። ዛሬ የምናሳየው ፅናትና የምንገነባው አንድነት፣ ነገ ልጆቻችን በነፃነትና በክብር የሚኖሩባትን ምድር የመመሥረቻ ዋስትናችን ነው። ንቅናቄያችንን ከውስጥ ባንዳና ከውጭ ጠላት መጠበቅ ማለት ትግሉን መጠበቅ ማለት ነው። የአፋብን መጠናከር የአማራ ትንሣኤ ማብሰሪያ፣ መዳከሙ ደግሞ የታሪክ ዳግም ውድቀት መሆኑን ተገንዝበን፣ በአንድ ልብና በአንድ ክንድ ለድል እንነሳለን! አፋብን የህልውናችን ማማ ነው!!

ከ1ቲም በላይ የፓራ ኮማንዶ አባላቱ እና የ25ክ/ጦር የመረጃ እና ደህንነቱ ፖሊስ አባሎች 201ኛ ኮር 54ኛ እና 74ኛ ክ\ጦርን ተቀላቅለዋል❗️ ..............ሚያዚያ 05/2018 ዓ.ም በተጠኑ ቦታዎች የጠላት ሀይል ላይ በደረሰበት ጉዳት ስነልቦናው የተሸረሸረው የስርአቱ አገልጋይ አባል የነበሩት በየተራ ወደ ፋኖ እየተቀላቀሉ ነው። ➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺ 1ኛ.ነፃው ተስፋየ...............ፓራኮማንዶ 2ኛ.ተከታይ በለው.............ፓራ ኮማንዶ 3ኛ.የሽዋስ ሙናየ...........ፓራ ኮማንዶ 4ኛ.ወንድማለም ደምስ.......ፓራ ኮማንዶ 5ኛ.ሲሳይ ማረጉ....የ25ክ/ጦር መረጃ እና ደህንነት 6ኛ.እንቻለው አገኘሁ ..........ፓሊስ 7ኛ.ገረመው መኮነን..........ሚሊሻ 8ኛ.ስንታየሁ ካሳ..............ፓራ ኮማንዶ 9ኛ.ሞላ አንዳርጌ............ፓራኮማንዶ 10ኛ.አቢቲ ተስፋው..........ፓራ ኮማንዶ 11ኛ.አበበ ዋለ..............ሚሊሻ የአብይን ስልጣን ለማስጠበቅ ብቻ እንጂ ስርዓቱ ምንም አቅም የሌለው መሆኑን በሰሞኑ የተሰሩ ስራወችን በአይናችን አይተናል ሴራውን ተረድተናል ያለ አግባብ መተኪያ የሌለው ህይወታችን መገበር አንፈልግም በማለት በመኮብለል በዛሬዉ እለት ቆንጆወችን የተቀላቀሉ ሲሆን በአመራሮች አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ኑ❗️ ህዎታችሁን አድኑ ቤተሰቦቻችሁን ለጥቁር ልብስ አትጯቸዉ‼️ አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

በባህርዳር ጣና ክፍለ ከተማ ህዝብ እየደበደቡ ካርድ ካላወጣችሁ በማለት ህዝብ እየተሰቃየ ነው። 1)ጌትነት የተባለ የክፍለከተማው አስተዳዳሪ ነኝ የሚል #ዘራፊ ሲሆን ከዚህ በፊት የክፍለ ከተማው _አፈ ጉባኤ ታግቶ ወደ ዘጌ ተወስዶ በነበረበት ጊዜ እኔ 40,000 (አርባ ሽህ ብር )ስለከፈልኩ ፋኖወች አይነኩኝም ሲል የነበረ ነው።አሁንም የክፍለ ከተማውን ሰራተኞችን የምርጫ  አስወጡ (አስመዝግቡ) በሚል በግዴታ የሰራተኛውን አሰማርቷል። 2) ሙሉቀን  የቀበሌ አስተዳዳሪ ነኝ የሚል(ከዚህ በፊት ከሌሎች ግብረ አበሮች ጋር በመሆን ለሚሻ #ቀለብ ብር አውጡ እያለ ህዝብ ሲያሰቃይ የነበረ ነው። 3)ወርቁ የተባለ  ከዚህ በፊትም ሰው #በማገት ከሚሊሻዎች ጋር የጥቅም ተጋሪ የነበረ ወንጀለኛ ። እንዲሁም ሌሎች በስም ለጊዜው  ያልተጠቀሱ ከሀዲዎች ሲሆኑ። በአማራ በትን ታጣቂዎች እና በፖሊስ በመታገዝ በቀበሌ 13 ህዝቡን በማንገራገር  ለምርጫ እያስመዘገቡ ነው። ምርጫው በሲስተም መሆን ካሁኑን ጀምሮ ብልጽግና  በምርጫው  ማንም በሌለበት  ብቻውን ተወዳድሮ  አሸነፍኩ ሊል እንደሆነ ግልጽ  ነው። 😡😡ህዝቡም እንዲህ ይላል፦ እነዚህን ሰወች ፋኖም ዝም ካላቸው  እኛ ብቻ ለውጥ አናመጣም አማራጫችን መመዝገብ ነው ይላል።የመንግስት ሰራተኛውም ካርድ አውጥቶ ማስመዝገብ ግዴታ ነው ተብሏል። አንዳንድ መስሪያ ቤቶችም ስራተኞች ስራ አቁመው ለምርጫ ቅስቀሳ እንዲወጡ ተደርጓል። እንደነዚህ አይነት የስርዓቱ  ሎሌወች ላይ  እርምጃ ቢወሰድ።

#ሰበር_ዜና👌 የአገዛዙን አላማ አንግበው የቅዱሱን የአማራ ህዝብ የነፃነት ትግል በፊትአውራሪነት እየመራ ያለውን የአማራ ፋኖን ከድተው ወደ ብልፅግና የገቡ ከሀዲዎች በሚሊሻ አዛዣቸው ተገደሉ።     ሚያዚያ 05/2018ዓ.ም "ክርስቶስን በ30ዲናር አሳልፎ የሸጠው በትንሳኤውም የተጠራጠረው ይሁዳ በክህደቱ እራሱን አንቆ እንደገደለ ሁሉ፣ የፋኖን ቅዱስ ትግል አሸነፊነት ተጠራጥረው ለአገዛዙ እጅ የሚሰጡ የዘመናችን ይሁዳዎችም የመጨረሻ እጣ ፈንታቸው የውሻ አሟሟት ይሆናል!" የዘመናችን ይሁዳዎች ለአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ወጥተው ቃል የገቡለትን የትግል ጓዶቻቸውን የመስዋዕትነት የቃል ኪዳን አደራ በ94,000ብር የበሉ ሆድ አደሮች የአማራ ህዝብ ንብረት የሆነውን የፋኖን መሳሪያ ይዘው ለብልፅግና እጃቸውን የሰጡ ከሀዲ የፋኖ አባላት በትላንትናው ዕለት በፋሲካው ምሽት በአዲሱ አለቃቸው በወረዳው የሚሊሻ ጽ/ቤት ትዕዛዝ ሰጭነት መገደሉን ኮሩ በመረጃው ሲያረጋግጥ ፋኖን የከዳ አለበት ዕዳ ነውና መጨረሻቸውም የውሻ አሟሟት መሆኑን ኮሩ በፅኑ መግለፅ ይወዳል። በወረሀ ክረምቱ ነሃሴ 08 ቀን 2017ዓ.ም የክፍለጦሩን እንቅስቃሴ ለጠላት መረጃ በመስጠት በሰራዊቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ የነበሩ ሲሆን፤ ሆኖም ግን የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የአፄ አምደ ፅዮን ኮር ጀግኖቹ የአፄ ዳዊት ክፍለጦር በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሀቤቴ አውራጃ በኮላሽ ቀበሌ የጠላትን 101ኛ አየር ወለድ ክፍለጦር ተፋልመው ድል ሲቀዳጁ፣ በተመሳሳይ ሰዓት ከውጊያ ግምባር ከድተው በሚዳ ወረዳ መራኛ ከተማ መሽጎ የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፈ ለሚገኘው የብልፅግናው አገዛዝ እጃቸውን ከሰጡት ውስጥ አቶ አሽኔ ተስፋዬ የተባለ ከሀዲ በትላንትናው ምሽት 2:00 ላይ በወረዳው ፖሊስ ጣቢያ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚሊሻ ጽ/ቤት ስምሪት ኃላፊው በአቶ ጌታው አለሙ በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ተደብድቦ መገደሉን ኮሩ አረጋግጧል።        ''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት''     ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የአፄ አምደ ፅዮን ኮር ሚዲያና ኮሙኒኬሽኝ ክፍል     ሚያዚያ 05/2018ዓ.ም

📌የነፃነት ቃል-ኪዳን እስረኞች! እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ! ዛሬ መላው የክርስትና እምነት ተከታይ የትንሳኤን በዓል በደስታና በጭብጨባ ሲያከብር፣ እናንተ ግን ስለ ሕዝባችሁ ክብርና ስለ እውነት በቆማችሁበት ጽኑ አቋም ምክንያት በጨለማ ክፍሎችና በወህኒ ቤቶች ውስጥ ትገኛላችሁ። ይሁን እንጂ፣ ዛሬ የምናከብረው ትንሳኤ ትልቁ ምስጢሩ ግፍ በጽናት፣ ጨለማ በብርሃን፣ እስርም በነፃነት እንደሚሸነፍ ማብሰሩ ነው። እናንተ በአካል ከወገኖቻችሁ ብትለዩም፣ በሐሳባችሁና በሞራል ልዕልናችሁ ግን ከማንም በላይ ነፃ ናችሁ። እናንተ የታሰራችሁት ወንጀል ስለፈጸማችሁ ሳይሆን፣ በውስጣችሁ ለተሸከማችሁት ኃያል እውነትና ለአማራ ሕዝብ ሕልውና ስላላችሁ ቆራጥነት ነው። አገዛዙ እናንተን ከሕዝብ በመነጠልና በብረት በሮች ውስጥ በመቆለፍ የሕዝቡን ድምፅ ማጥፋት የሚችል ይመስለዋል። ነገር ግን፣ የታሰረ አካል እንጂ የታሰረ ሐሳብ የለም! እናንተ ለእውነትና ለፍትሕ የከፈላችሁት ዋጋ፣ ለሕዝባችን የትግል ነዳጅና የነፃነት ቀንዲል እየሆነ ነው። የዛሬው እስራችሁ ነገ ለሚመጣው ታላቅ ትንሳኤ የሚከፈል መራራ ግን ደግሞ ቅዱስ መስዋዕትነት ነው። አምባገነንነትና ግፈኝነት ሁልጊዜም የሚፈሩት የታጠቀን ኃይል ብቻ ሳይሆን፣ እውነትን የጨበጠና በጽናት የቆመ ህሊናን ነው። እናንተን ማሰር የፈሩት፣ የእናንተ ሐቀኝነት እና ባለማንነት የእነርሱን የባህሪ ዝቅጠትና የሞራል ውድቀት ስላጋለጠባቸው ነው። በሐሰት ክስና በፈጠራ ትርክት እናንተን ለማንበርከክ ቢሞክሩም፣ እናንተ ግን በፈተና ውስጥ የምትጸኑ ጀግኖች ናችሁ። ከመከራ በኋላ ደስታ፣ ከእስር በኋላ ነፃነት፣ ከሞት በኋላም ትንሳኤ እንዳለ የታሪክ ምስክር ነው። በዚህ የትንሳኤ ዕለት፣ መላው ሕዝባችን ከእናንተ ጋር መሆኑን ልትረዱ ይገባል። እናንተ የሕዝቡ ሕያው ሰማዕታት፣ የነፃነታችን ምልክቶች ናችሁ። በቆርቆሮ ቤትና በጠባብ ክፍሎች ውስጥ ሆናችሁ የምታሳዩት ጽናት፣ በሜዳው ላይ ካለው ተጋድሎ ባልተናነሰ ለጠላት ድንጋጤ፣ ለሕዝባችን ደግሞ ኩራት ነው። እስር ቤቱ የእናንተን ማንነት አይቀይረውም፤ ይልቁንም እንደ ወርቅ በእሳት ውስጥ አልፋችሁ ይበልጥ እንድትነጥሩና እንድትጠነክሩ ያደርጋችኋል። ጽኑ! በርቱ! የጽናትና የሕሊና እስረኞች በሙሉ፤ ጊዜው ቢረዝምም የእውነት ትንሳኤ ግን አይቀሬ ነው። የሕዝባችንን የሕልውና ትግል ማንም ሊቀለብሰው እንደማይችል ሁሉ፣ የእናንተንም የነፃነት ቀን ማንም ሊያግደው አይችልም። እናንተ በጽናት የምትቆዩት የነፃነት አርበኞች፣ የታሪክ ማኅደር በወርቅ ቀለም ይዘክራችኋል። የጨለማው ግዛት ፈርሶ፣ የግፍ ቀንበር ተሰብሮ፣ ሁላችንም በነፃነት አደባባይ የምንገናኝበት የትንሳኤ ቀን ሩቅ አይደለም። ድል ለእውነት! ነፃነት ለኅሊና እስረኞች! (Kemila Ahimed) (አውሎግሶን አንድነት ፣ ሚያዝያ 4/2018)