ፍኖተ-አሻራ ሚዲያ (Finote Ashara Media)
Open in Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Show more4 134
Subscribers
No data24 hours
+4247 days
+1 14930 days
Posts Archive
የአገዛዙ ቅጥረኛ ሚሊሻ እርስ በእርሱ እየተጋደለ ነው!
"ክበር ያለ ውሻ እግሩ ሰባራ ነው፤ አድረው ሲጠይቁት ብሶት መገኘት ነው" እንደተባለ ሁሉ ተነግሮ መስማት የተሳነው የብልጽግና ኩርቻ እነሆ በራሱ የጦር መሳሪያ በራሱ ካምፕ ስር የጅብ ቀለብ እየተደረገ ነው እና ለእናርጅ እናውጋ ሚኒሻ ትምህርት፤ ለእነማይ ወረዳ ሚኒሻ ተሞክሮ ይሁናችሁ።
"ዘውዱ ተዋበ" የተባለው ሚኒሻ የእናርጅ እናውጋ ተንጉማ ቀበሌ ነዋሪዎች የዲያብሎስ ኳስ መጣላችሁ ለሟች ሚኒሻ ቤተሰቦቹ ለእሱ ማልቀሱን ትታችሁ ለራሳችሁ አልቅሱ ማህፀናችሁን እርገሙ እንላለን፡፡
©64ኛ ክፍለ ጦር
በላሊበላ ከተማ የቃና ዘገሊላ በዓልን ለማክበር የወጡ ምዕመናን በአገዛዙ ወታደሮች ድብደባ ተፈፀመባቸው‼️
ከተደበደቡ ምዕመናን በተጨማሪም በርካቶች በጅምላ ታፍሰው ለእስር ተዳርገዋል።
በኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታዮች ዘንድ ከበዓለ ጥምቀቱ ማግስት ዛሬ ጥር 12/2018 ዓ/ም በደማቅ ሁኔታ የሚከበረው የቃና ዘገሊላ በዓልን ለማክበር የወጡ ምዕመናን በአገዛዙ ወታደሮች ድብደባ እንደተፈፀመባቸው ጣቢያችን ለማረጋገጥ ችሏል።
በምስራቅ ዐምሓራ ቀጠና በቅዱሱም በንጉሱም ሀገር በታሪካዊቷ ላሊበላ ከተማ፡ ዛሬ ከረፋድ ጀምሮ የአገዛዙ ወታደሮች በዓሉን ለማክበር በተሰባሰቡ ምዕመናን ላይ ድብደባ የፈፀሙ ሲሆን፡ በተጨማሪም በርካቶችን በጅምላ አፍሰው ማሰራቸውን የአይን እማኞች ለጣቢያችን ገልፀዋል።
ጥቃቱ ትኩረት ያደረገው በተለይ ወጣቶች ላይ ቢሆንም፡ ድርጊቱ ባስቸኳይ እንዲቆምና ምዕመኑ በዓሉን በሰላማዊ ሁኔታ አክብሮ ወደ ቤቱ እንዲገባ ሲማፀኑ የነበሩ የሐይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎችም የድብደባው ሰለባ ሆነዋል።
12/ዐ5/2018 ዓ.ም
አዲስ አበባ የአፈሳ ዜና‼️
በአዲስ አበባ ከተማ አገዛዙ በ100ሺዎች የሚቆጠሩ የጸጥታ አካላትን በማሰማራት "ሰላም በማስከር"ስም የማምለክ ነጻነትን መጋፋትን የማወክ እና ፍርሃት የመፍጠር መንግሥታዊ ውንቡድናን የሚቃወሙ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች በአቡነ ሳዊሮስ ፈቃድ ታፍሰው ወደ ማጎሪያ ቤት ተወስደዋል።
የምንደኛ እረኞች አንበል አቡነ ሳዊሮስ ተሰጠ በተባለ ትዕዛዝ በተፈፀመው አፈሳ ቤተ ክህነቱ ድምፅ ለማሰማት አልደፈረም። ማህበረ ጃንደረባው አንዳች ተቃውሞ አላስተላለፈም።
ስለ አምነታቸው ነፃነት እና ስለ ወገኖቻቸው ጭፍጨፋ ድምፅ ያሰሙት ምዕመናን ግን እንደ በግ ተነድተው በአገዛዙ ማጎሪያ ገብተዋል።
#መረጃዎቻችን ለሁሉም ተደራሽ ይሆን ዘንድ ሸር በማድረግ፣ የሞዐ ሚዲያ የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላን ይቀላቀሉ።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ 4ኛ ደጃዝማች ኮር በጠላት ላይ መብረቃዊ ጥቃት አደረሰ‼️
በቀን 11/05/2018 ዓ.ም ከጧቱ 12 ሰአት ላይ በማዕከላዊ አርማጭሆ ማሰሮ ደንብ ወረዳ ጃንሱማ ቀበሌ ሽመል በር በተባለ ቦታ ላይ የኮሩ ልዩ ዘመቻ እና የተከዜ ክፍለ ጦር በጥምረት በወሰዱት የደፈጣ ጥቃት በጠላት ላይ ኪሳራ ደርሶበታል።
የፋሽስቱ ወንበር አስጠባቂ የሆነዉ የ92ኛ እና 78ኛ ክፍለ ጦር 2 ሬጅመንት እና አንድ የሻለቃ አድማ በትን ወደ 70 የሚሆን ሰላም አስከባሪ ክፉኛ ተመቷል።
በሽመል በር (ጎጥ) በጠላት በኩል ከ70 በላይ ሲደመሰስ ከ40 በላይ ቁስለኛ ሁኗል። ለጊዜዉ ስማቸዉ ያልታወቀ ከፍተኛ አመራሮችም ተመተዋል።
በፋኖ ምት የተበሳጨዉ የጠላት ብልፅግና ሰራዊት ንፁሃን ወገኖቻችን ኢላማ በማድረግ የአርሶ አደሮችን ህይወት ሲቀጥፍና ቤት ንብረትም ሲያወድም ውሏል።
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ጥር 12/2018 ዓ.ም
12/ዐ5/2018 ዓ.ም
ሰበር ዜና
4ኛ ደጃዝማች ኮር በጠላት ላይ መብረቃዊ ጥቃት አደረሰ።
በቀን 11/05/2018 ዓ.ም ከጧቱ 12 ላይ ከማእከላዊ አርማጭሆ ማሰሮ ደንብ ወረዳ ጃንሱማ ቀበሌ ሽመል በር በተባለ ቦታ ላይ የኮሩ ልዩ ዘመቻ እና የተከዜ ክፍለ ጦር በጥምረት በወሰዱት እርምጃ ከፍተኛ በጠላት ላይ ኪሳራ ደርሶበታል።
የፋሽሽቱ ወንበር አስጠባቂ የሆነዉ የ92ኛ እና 78ኛ ክፍለ ጦር ሁለት ሬጅመንቶት እና አንድ የሻለቃ አድማ በትን ወደ 70 የሚሆን ሰላም አስከባሪ በጥምረት ያሰማራዉን ሃይል ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በሰራዊታችን ተደምስሷል። በዚህም መሰረት በሽመል በር (ጎጥ) በጠላት በኩል ከ70 በላይ ሲደመሰሱ ሲሆን ከ40 በላይ ቁስለኛ ሆኗል።
ለጊዜዉ ስማቸዉ ያልታወቁ የአገዛዙ ከፍተኛ አመራሮችም ተመተዋል።
በፋኖ ምት የተበሳጨዉ የአገዛዙ ሰራዊት፤ በአካባቢዉ ባሉ አርሶ አደሮች ላይ የተለመደዉን የበቀል እርምጃ ወስዷል ።
አርሶ አደሮች አገር ሰላም ብለዉ በተቀመጡበት ቤታቸዉ በመግባት 2 አርሶ አደሮችን የገደለ ሲሆን ቤት አቃጥሏል፤ እህል አቃጥሏል፣ እንሰሳትም በጅምላ ገድሏል።
የዚህ ሁሉ የበቀል እርምጃ ዋናዉ አላማ አማራን በኢኮኖሚ ማሽመድመድና የስነ ልቦና ስብራት ለመፍጠር መሆኑን የአማራዉ ፋኖ በመረዳቱ ሙሉ በሙሉ እቅዱን እንዳይፈፅም አክሽፏል።
አሁንም ሰራዊታችን በሙሉ ጤንነትና ቅፅበታዊ እርምጃ ለመዉሰድ በተጠንቀቅ ላይ ይገኛል።
በአጠቃላይ የአማራ ፋኖ አንድነት መመስረቱን ተከትሎ ጠላት እሚይዘዉ ሚጨብጠዉ እንዳጣ አመላካች ሆኗል።
በተባባረ ክንዳችን የህልውና አደጋውን እንቀለብሳለን!!
ባንዴራዉ ግርማይ የ4ኛ ደጃዝማች ኮር ህዝብ ግንኙነት
+1
ይድረስ ለአማራ ተወላጆች መከላከያ ውስጥ ላላችሁ፣ ለሚኒሾች ለአድማብተናዎች እና ለፖሊሶች ጎበዝ ከሆናችሁ ምርጫ የሌለው አማራጫችሁ ወደ ፋኖ ወንድሞቻችሁ መቀላቀል ነው። ፋኖ አንድ ሆኗል ይሄን ፋኖ የሚያሸንፍ ምድራዊ ኃይል የለም ።ታሪካችሁን አበላሽታችሁ የውሻ ሞት ከምትሞቱ ኑ ወደ ፋኖ ተቀላቀሉ ብልፅግና ምላሱ ብቻ ነው የቀረው አብቅቶለታል።
ምስል ትናንት ቤተ አምሐራ ጥምቀት ላይ ሲንጎማለሉ የዋሉት እንቁ ፋኖወቻችን ናቸው ! አብይ አህመድን እዬዬ ብሎ እንዲያለቅስ ያደረጉት ጦረኞች ናቸው ።
እንደ ኢትዮጵያዊ ተወልደን፣ እንደ አማራ የምንጠፋባትን ሀገር በጋራ ካላዳንናት የታሪክ ተወቃሽ እንሆናለን!"
ውድ የአማራ ልጆች፤
ኢትዮጵያዊነታችን የማንነታችን ማኅተም፣ አማራነታችን ደግሞ የኩራታችን መሠረት ነው። ዛሬ ግን የታሪክ አጋጣሚ ሆኖ በገዛ ምድራችን ላይ ህልውናችን ፈተና ውስጥ ወድቋል። በትናንት ታሪካችን ለሀገር አለኝታ የነበርን ሕዝቦች፣ ዛሬ በገዛ ምድራችን ላይ የመገለልና የመገፋት ገፈት ቀማሽ ሆነናል።
ይህ ጊዜ፦ ከመለያየት ይልቅ አንድነት የሚጠይቅበት፣ከመጠባበቅ ይልቅ ተግባር የሚቀድምበት፣ የግል ፍላጎትን ገፍቶ ለወገን መስዋዕትነት የሚከፈልበት ወቅት ነው።
ዛሬ እጃችንን ካልተያያዝን፣ ዛሬ ካልተባበርንና ለጋራ ህልውናችን ካልቆምን፤ ነገ የሚመጣው ትውልድ "አባቶቻችን ለምን ዝም አላችሁ?" ብሎ ሲጠይቀን የምንሰጠው መልስ አይኖረንም። የታሪክ ተወቃሽ ከመሆን የሚያድነን የዛሬው ጥንካሬያችንና አንድነታችን ብቻ ነው።
አማራነትን ጠብቆ ኢትዮጵያን ማዳን፣ ኢትዮጵያን አጽንቶ የአማራን ህልውና ማረጋገጥ የሁላችንም የቤት ሥራ ነው። ዛሬም ነገም በአንድነት እንቆማለን! Dawit fano
#የሥርዓት_ማክተም_እና_የለውጥ_መባቻ
በታሪክ ሂደት ውስጥ ማንኛውም የሕዝብን የለውጥ ፍላጎት መሸከም ያቃተው ድርጅት የመውደቂያው ጊዜ መድረሱ የማይቀሬ ነው። ብአዴን ላለፉት አሥርት ዓመታት ሲከተለው የነበረው የአንባገነንነት ጉዞ እና የሕዝብን ብሶት ችላ የማለት ልምድ፣ ዛሬ ለደረሰበት የፖለቲካዊ ሞት ዋነኛ ምክንያት ሆኗል።
የውድቀቱ መገለጫዎች
#የሕዝብ_አመኔታ_ማጣት፡ ድርጅቱ ከወከለው ሕዝብ ጋር ያለው ትስስር ተበጥሷል። ሕዝቡ ድርጅቱን እንደ ጠባቂ ሳይሆን እንደ ጫና ፈጣሪ ማየቱ የሞራል የበላይነቱን እንዲያጣ አድርጎታል።
#የመጨረሻው_ትግል (The Death Throes)፦ ማንኛውም እየወደቀ ያለ ኃይል ህልውናውን ለማቆየት የመጨረሻ ሙከራ ማድረጉ የተለመደ ነው። አሁን የሚታዩት ግትርነቶችና ጥረቶች የጥንካሬ ምልክት ሳይሆኑ፣ የሕይወት እስትንፋስን ለማቆየት የሚደረጉ የሽንፈት ትግሎች ናቸው።
#የማይመለስ_ጉዞ፡ ታሪክ ወደ ኋላ አይጓዝም። የጭቆናና የፍርሃት ዘመን እንዲያበቃ ሕዝቡ የወሰነው ውሳኔ፣ ብአዴን ወደነበረበት የአንባገነንነት መንበር ተመልሶ እንዳይመጣ የመቃብር ድንጋይ አስቀምጦበታል።
#መደምደሚያ
የአንድ ድርጅት መሞት ማለት የአንድ አዲስ ተስፋ መወለድ ነው። ብአዴን በገዛ እጁ በፈጠረው ስህተት እና በሕዝብ የለውጥ ማዕበል ተሸንፏል። ከዚህ በኋላ የሚኖረው ጉዞ ወደ ፊት እንጂ ወደ ኋላ ወደነበረው የአንባገነንነት አዙሪት የሚመለስ አይሆንም። የብአዴን ዘመን አብቅቷል፤ ቀጣዩ ምዕራፍ የሕዝብ ድምፅ የሚከበርበትና እውነተኛ ነፃነት የሚሰፍንበት ይሆናል።
ከምን ተነስተን የት እንደደረስን እናውቀዋለን እኛ ከጅምሩ ገብቶን መንግስትን አፍርሰን የመጣን እንጅ ድንገት ሳናስበው መንግስት ፈርሶብን ወደ ትግል የወጣን አደለንም። ደብረ ማርቆስ ይመስክር !!
ከሃዲዎችን ለፍርድ ለማቅረብ እና ውጥናችንን ለማሳካት ከእውነተኛ ታጋዮች የሚጠበቀው እልህ፣ቁጭት፣ጀግንነት፣የአላማ ፅናት እና አሸናፊነት ነው። ብድሩን ያልመለሰ ወንድ ልጅ ደግሞ አይፈጠር !!!
አሳምነው ፅጌን ለምን ገደሉት ?
ስጋውን ላይበሉት ደሙን ላይጠጡት 😭
አንድ ሁኑ ስላለ ድንገት ቢፈሩት ::
አንድ ሁኑ 🫵 የአደራ ቃሉ ነው 🙏
አንድነት ኃይል ነው !!!
አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ 🫰
የኢትዮያንና የአማራ የሕዝብ ድምፅ ⚖️📷 ነው። ዴቭ
በአራቱም ማዕዘን የፋኖን አውደ ውጊያዎች እየተከታተለ 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን።
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
ሰበር ዜና
**
የብልፅግና ሰራዊት የፋኖ አንድነት ሲሰማ እየፈረሰ እንዲህ ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል። የአፋብን ሚኒሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር የጎፍ ክ/ጦርን የተቀላቀሉ የ11ኛ ዕዝ 16ክ/ጦር የግለሰብ ዙፋን ጠባቂ አንሆንም ብለው ከመጡት መካከል እነኝህ ይገኙባቿል።
ሰበር ዜና
4ኛ ደጃዝማች ኮር በጠላት ላይ መብረቃዊ ጥቃት አደረሰ።
በቀን 11/05/2018 ዓ.ም ከጧቱ 12 ላይ ከማእከላዊ አርማጭሆ ማሰሮ ደንብ ወረዳ ጃንሱማ ቀበሌ ሽመል በር በተባለ ቦታ ላይ የኮሩ ልዩ ዘመቻ እና የተከዜ ክፍለ ጦር በጥምረት በወሰዱት የደፈጣ ጥቃት እርምጃ ከፍተኛ በጠላት ላይ ኪሳራ ደርሶበታል።
የፋሽሽቱ ወንበር አስጠባቂ የሆነዉ የ92ኛ እና 78ኛ ክፍለ ጦር 2ሬጅመንት እና አንድ የሻለቃ አድማ በተን ወደ 70 የሚሆን ሰላም አስከባሪ በጥምረት ያሰማራዉን ሃይል ክፉኛ ተመቷል።
በሽመል በር (ጎጥ) በጠላት በኩል ከ70 ሲደመሰስ ሲሆን ከ40 በላይ ቁስለኛ ሁኗል።ለጊዜዉ ስማቸዉ ያለታወቀ ከፍተኛ አመራሮችም ተመተዋል።
በፋኖ ምት የተበሳጨዉ የጠላት ኦህዴድ/ብልፅግና ሰራዊት ንፁሃን ወገኖቻችን ኢላማ በማድረግ የአርሶ አደሮችን ህይወት ሲቀጥፍ ቤት ንብረትም አውድሟል።
ጥር 12/2018 ዓ.ም
#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️
#ራሳችንን_ለአገዛዙ_አሳልፈን_አንስጥ‼️
ኃይማኖታዊ በዓል (የተለያዩ ፕሮግራሞች) ሲካሄዱ በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች የአማራን ፋኖ ወይንም አርበኛ ዘመነ ካሴንና ሌሎች አርበኞች ስም በመጥራት ወጣቶች ሲያወድሱ ይስተዋላል። ትናትና ዛሬም የጥምቀት በዓል ምክንያት በማድረግ #በፋኖ_አንድነት የተደሰተው ህዝባችን ስሜቱን በጭፈራ ሲገልፅ አርበኛ ዘመነ ካሴን ሲያወድስ የነበረ ሲሆን በተለያዩ ቦታዎች ጭፈራ ላይ የነበሩ ወጣቶች #በአገዛዙ_ታፍነዋል። ለአብነትም በደብረማርቆስ ከተማ 1 ወጣት በከተራ በዓል ላይ #ዘመነ_ካሴ ብለህ ጨፍረሀል ተብሎ #በአሰቃቂ_ሁኔታ_ተረሽኗል‼️
በዛሬው ዕለትም ደብረማርቆስ ከተማ ላይ ጨፍራችዋል የተባሉ በርካታ ወጣቶች ከታች ዝርዝር መረጃ ባስቀመጥነው ፀረ አማራ ባንዳ አማካኝነት ታስረዋል።
አሳሳሪው #ይታያል በተባለ የንጉስ ተክለኃይማኖት ክፍለ ከተማ ደህንነት (የቀበሌ 05 ፖሊስ የነበረ ቀበሌ 09 ሚካኤል በታች የነበረ መኖሪያ ቤቱ ሾላንብ እድር ቤቱ ጋር የሆነ ባለቤቱ ድሮ ቀበሌ የምትሰራ አሁን ክፍለ ከተማ የገባች ሲል የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል‼️
#ማሳሰቢያ በነገው ዕለት ለሚከበረው አመታዊ የቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል እንደዚህ አይነት ነገሮች እንዳይፈጠሩ አገዛዙ በተቆጣጠራቸው ቦታዎች ወጣቱ #ሙያ_በልብ በማለት ከትግል ጭፈራ ራሱን በማራቅ ከአልተፈለገ መስዋትነት እንዲጠብቅ ንስር አማራ ከወዲሁ ጥሪዋን እያስተላለፈች በግፍ ለተረሸነው ወንድማችን ነፍሱን እንዲምርልን ፣ ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን እንዲሰጥ እንመኛለን🙏
ለትግሉ በስሜት ሳይሆን በስሌት እንደግፍ‼️
11/ዐ5/2018 ዓ.ም
‼️‼️ሰበር ዜና‼️‼️
አንጋፋዉ ጋዜጠኛ ወደ ፊስ ቡክ የትግሉን እንቅስቃሴ ይዞልን መጣ፡፡ መረጃዎችን ጎልጉሎ በማውጣት ታማኝ የመረጃ ምንጭ ሁኗል ይወዳጁቱ መልክታችን ነው አጋርነታቸውን ስለ አሳያችኋለሁ እናመሰግናለን አንድ ስንሆን አሸናፊ መሆናችንን አሳይተናል ፡፡
ተቀላቀሉት Join👇👇
"በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇
https://www.facebook.com/share/p/1Au51Q8uKK/
‼️‼️ሰበር ዜና‼️‼️
አንጋፋዉ ጋዜጠኛ ወደ ፊስ ቡክ መጣ መጣ፡፡ መረጃዎችን ጎልጉሎ በማውጣት ታማኝ የመረጃ ምንጭ ሁኗል፡፡
ተቀላቀሉት Join👇👇
"በዚህ ሊንክ ግቡ 👇👇
https://www.facebook.com/share/v/17sYEJidzf/
"በትዝብት አይተን ፈገግ ብለን ያለፍናቸው ብዙ ነገሮች አሉ።
"ትናንት ጠላቶቻችን አማራዉ መቼም በታሪክ አጋጣሚ አንድ ሆኖ መታገል አይችልም" እያሉ ሲዘባበቱብን በተናጠል ሲገሉን" ሲያፈናቅሉን"ሲደፍሩን " ሲያኮላሹን የፈሪ ብትር ማሳረፊያቸው አማራው ላይ ሲያደርጉ ቆይተዋል ። ሆኖም በትኩ የአማራ አንገቱ አንድ እንደሆነ ዛሬ ላይ በአንድነታችን በተግባር ስናሳያቸው ከውስጥ እስከ ዉጪ ወዳጅ መሳይ የአማራ ታሪካዊ ጠላቶች ድረስ የሀዘን ድንኳን ጥለው ለቅሶ ላይ ይገኛሉ"።
" ብዙ ጊዜ እንል ነበር አማራው አንድ የሆነ ቀን ጠላቶቻችን ይሸበራሉ። ከመሸበርም አልፈው ይፈረጥጣሉ። ምክንያቱም አሸናፊነታችን ያለው አማራ ከሚለው ሀያሉ ስም ላይ ነው።
"ከመቅረት ይሻላል በሚለው መርህ መሰረት ዘግይቼም ቢሆን "እንኳን ደስ አላችሁ አለን" ለማለት እዉዳለሁ ለማላዉ የትግል አጋሮቻችን በሙሉ።
"የጀነራል አሳምነው ፅጌን የአንድ ሁኑ የአደራ ቃልን በተግባር ላሳያችሁን መሪዎቻችን በሙሉ ክብር ይገባችኋል🙏gechoo sisay
Yoseph Asmare Et
ትግል ይቀጥላል .......
ፋኖ አብርሃም ብርሌ አማራው
#ጠላትን_ለመምታት_ሁሌም_ዝግጁ_ነኝ
ከቀደምት አማራነቱን የተላበሰ የአባቶቻችን ጀግንነትን በመውረስ የወጣለትን ዓላማ በደም እና አጥንት ዳር የሚያደርስ የወጣለትን ዓላማ ጠንቅቆ የሚያውቅ የዓላማ ጽናት ያለው በተራ ጥቅም አማራነቱን የሚያስከብር ከህዝቡ በፊት ለመሞት ዝግጁ የሆነ ፋኖ ነው፡፡
የአማራን አንድነት ለመበታተን የሚሯሯጥ ሳይሆን ሀገረ መንግስት ለመገንባት የሚታገል ሴረኛዎችን ፊት ለፊት የሚገጥም በየትኛውም ግዜና ቦታ ጠላትን እረፍት በመንሳት የአገዛዙን ስራዊት በማፈራረስ ድንቅ ኦፕሬሽን የሚሰራ የታሪክ ባለቤት ፋኖ ነው።
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር #64ኛ_ክፍለ_ጦር ግዙፍ ሰራዊት
ከአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ም/ወታደራዊ አዛዥ እና የላስታ አሳምነዉ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ ወንድሙ ማሩ ለጥምቀት በዓል እና ለአማራ ፋኖ አንድነት መመስረት የእንኳን አደረሳቹህ እና የእንኳን ደስ አላቹህ መልዕክት አስተላልፏል‼️
በመጀመሪያ ለዓመታት በናፈቅነዉና በደማችን በገነባነዉ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስረታ እንኳን አደረሳቹህ እንኳን ደስ አላቹህ !!
በቀን 9/ 2018 ዓ.ም የታወጀዉ ይህ ታሪካዊ አንድነት በሁሉም አማራ ምድር ላይ ለምትጋደሉ እና የጀኔራል አሳምነዉ ፅጌን አደራ የተሸከማቹህ አመራር እና አባላት ትልቅ ብስራት ነዉ።
1 ለሁሉም ለአማራ ፋኖ አመራር እና አባላት :_ በትግሉ ሂደት ዉስጥ ያሳየህዉ ፅናት ፣ቅንነት እና ለህዝብ አንድነት የነበረዉ ቁርጠኝነት ዛሬ ለደረስንበት መሰረት ሁኗል። በመላዉ አማራ ምድር በከፍተኛ መሰዋትዕነት ጠላትን ስታንቀጠቅጡ የቆያቹህ አመራሮች እና ታጋዮች ፣ዛሬ በአንድ ተቋም ስር መጠቅለላችንን ለጠላቶቻችን የሞት ደብዳቤ ለህዝቦቻችን ደግሞ የነፃነት ቁልፍ ነዉ። ገና ከጥንቱ ጀምሮ ክፍለ ጦሮች እና ኮሮች ሲመሰረቱ የነበራቹህ ቅንነት እና ለህዝባቹህ ያሳያቹህት ፍቅርና ቁርጠኝነት ዛሬ ለደረስንበት ታላቅ መሰረት ሁኗል። በአማራ ምድር ላይ የጀግንነት ታሪክ የሚታደሱ ፣ የአማራ ክብር ለማስመለስ በብርቱ ፅናት የቆማቹህ አመራሮችና አባላቶች ፣በእናተ ላይ ያለን ክብር እና እምነት እጀግ የላቀ ነዉ።
የአንድነታችን ትርጉም ለጠላት እና ለህዝባችን የአማራ ልጆች ሃሳብ የላቸዉም፣ ቢኖራቸዉም ተቀባይነት የለዉም።
አማራዉን ጨፍልቀን ቆሻሻ ሳጥን ዉስጥ ከተነዋል እያለ ከፍተኛ በጀት እየመደበ እና የጥፋት መረብ እየዘረጋ ለሚፎክረዉ ለቀነጨረ ስርዓት ፣ይህ ዛሬ ያሳየነዉ አንድነት የመጨረሻዉ የሞት ደብዳቤ ነዉ። በተቃራኔዉ ደግሞ ላለፉት አመታት መከራን ለገፋዉ በትናንት የፈጠራ ትርክት ሲሳደድ እና ሲታረድ ለኖረዉ ገራገሩ የአማራ ህዝባችን ፣ይህ የመላዉ ቤተ አማራ አንድነት ከባርነት ቀንበር ወጥቶ ወደ ነፃነት እና ወደ ክብር የሚሻገርበት የነፃነት መግቢያ ቁልፍ ነዉ። ይህ አዲስ ንቅናቄ የተመሰረተዉ እንደ አንድ ህዝብ የመጥፋት አዳጋን ለመቀልበስ እና የአማራን ህልዉና በዛላቂነት ለማረጋገጥ ነዉ። የአማራ ፋኖ ብሄራዉ ንቅናቄ አባላት ይህ አንድነት ትርጉሙ ትልቅ ነዉ። ምክንያቱም :-
* የላቀ አቅም :- የተበታተነ ትግል አብቅቶ በወጥ መዋቅር ዉስጥ በመሆናችን ለቀጣይ ወታደራዊ ድሎች ዝግጁ ያደርገናል።
* የጠላት ዉድቀት:- አማራ አይሰባሰብም ብሎ ሲፎክር የነበረዉ አባገነን ስርዓት በሃሳብ እና በአደረጃጀት አሸንፈነዋል።
* ታሪካዉ ኃላፊነት :- ጀኔራል አሳምነዉ ፅጌ የተሰዋለትን የአማራ ብሄርተኝነትን በላቀ ደረጃ ለማስቀጠል የሚያስችል ብሄራዊ ግንባርን ፈጥረናል።
# የታሪክ ምስክርነት እና ጥሪ
ጊዜዉ እና ቦታዉ ሲደርስ፣ ይህንን ታላቅ የቤት ስራ የሰሩ ፣ለህዝባችን አንድነት ደምና አጥንታቸዉን የሰጡ አባላትና አመራሮች የሚገባቸዉ የታሪክ ክብር እና ምስጋና እንደሚያገኙ ጥያቄ የለዉም። አማራ በታሪክ ጀግና የማታጣ ለክብሯ የማትንበረከክ ምድር እንደመሆኗ መጠን ዛሬ የአማራ ትንሳኤ ዕዉን ማድረግ ችለናል።
በመላዉ ዓለም የምትገኙ የትግል ደጋፊወች እና የዲፕሎማሲ ስራ የምትሰሩ ወገኖቻችን ፣ይህ አንድነት ዳር እንዲደርስ ላደረጋቹህት ደከመኝ ሰለቸኝ የማይባል ድጋፍ እያመሰገንን አሁንም ጠላትን ባዶ እጁ እና ምላሱን ብቻ እንዳስቀረነዉ አዉቃቹህ ርብርባቹህን አጠናክራቹህ እንድትቀጥሉ ጥሪየን አቀርባለሁ።
በቀጣይም መላ የአማራ ህዝብ ባለበት ቦታ ሁሉ የነፃነት ቀንዲል ሁኖ እንደሚቀጥል ጥርጥር የለኝም ።
©አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ም/ወታደራዊ አዛዥ እና የላስታ አሳምነዉ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ ወንድሙ ማሩ ።
ለአማራ ድል ለፋኖ !!
አንድነት ኃይል ነዉ!!
ጥር 11 / 2018 ዓ.ም
11/ዐ5/2018 ዓ.ም
