en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

ፍኖተ-አሻራ ሚዲያ (Finote Ashara Media)

ፍኖተ-አሻራ ሚዲያ (Finote Ashara Media)

Open in Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Show more
4 133
Subscribers
No data24 hours
+4247 days
+1 14930 days
Posts Archive
የህልውና ትግላችን አጀንዳዎች ------------------------------ የአማራን ህዝብ ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ሲባል አጀንዳዎቻችን በግልፅ ከላይኛው መዋቅራችን እስከ ቡና ጠጡ ድረስ ተደራሺ መሆን አለበት። የህልውና ትግላችን ዋና አጀንዳዎች ተቀንብበው ያለቁ፣ጊዜ እና ሁኔታ የማይሺራቸው ሆነው መቀረፅ ይኖርባቸዋል!! በተቀረፀ እና በተቀነበበ አጀንዳ ውስጥ ያለ ትግል መሰረቱ አይናጥም!! አይለወጥም!! ወጥነት ያላቸው አጀንዳዎች ዕሳቤያቸው ህዝባዊ መሰረት ስለሚኖራቸው ማለት ነው!! በሌላኛው ገፅ በህልውና ትግላችን አጀንዳዎች ዙሪያ እንግዳ ሰው አይኖርም ማለት ነው። የትግላችን አጀንዳዎች ህዝባዊ መሰረት ካለው እንግዳውስ ማን ይሆናል?? ምክንያቱም ሁሉም ባለድርሻ በግልፅ እና ፍኖተ መንገዱ ከተነገረው አድስ ሃሳብ ከየትስ ይወለዳል?? ለማንስ ያዋልዳል ?? ስለዚህ የህልውና ትግላችን አጀንዳዎች ወጥ ሆነው እንዲቀረፁ ደግሞ ሁሉም ያገባኛል የሚል  የትግላችን ባለቤቶች እና ባለ ድርሻ ነኝ የሚለው ሁሉ ሊግባበት የግድ ነው። አዎንታዊ አጀንዳዎቻችን የተግባር ስራችን ማስፈፀሚያ ናቸው። ለተግባራዊነታቸው እና ለድርጊታችንም መነሻ የሚሆነው አዎንታዊ አጀንዳችንን በተግባር አጀንዳችን ፈፅመነው ስንገኝ መሆኑ የተረጋገጠ ነው። ትግላችን በሁለንተናዊ መልኩ ለውጥ የሚያመጣው ተመሳሳይ እና ወጥነት ያላቸውን ስራዎች ማከናወን ስንችል ነው።   በተሟላ እና በብዙሃኑ የተቀረፁ አጀንዳዎቻችን ለማስፈፀም ደግሞ ስትራቴጅካዊ አንድነት፣መዋቅራዊ አንድነት እና ስልታዊ አንድነት ያስፈልጋል!! የአማራ ህዝብ እና የልጆቹን ትግል በድል ለመቋጨት ሁነኛው መፍትሔ በሃገራዊ፣በቀጠናዊ እና በህዝባዊ አጀንዳችን ዙሪያ ተመሳሳይ የሆነ የካሜራ ዕይታ እንድኖር በትጋት ልንሰራ ይገባል!! ለውጥ፣ትኩረት፣ራዕይ እና ብሔራዊ ብስለት ያለበት ትግል በዕለታዊ አጀንዳዎች አይንጠለጠልም!! ስለዚህ የህልውና ትግላችን አጀንዳዎች ከዕለታዊ ስራችንና ከዕለታዊ ክንውኖች በላይ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል!!

ከብርሸለቆ ህፃናት ማጎሪያ ካንፕ በማምለጥ ፋኖን ተቀላቀሉ። አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር ዛሬም እንደ ትናንቱ ከእናታቸው ጉያ እየተነጠቁ የሚገኙ ታዳጊ ወጣቶች
ከብርሸለቆ ህፃናት ማጎሪያ ካንፕ በማምለጥ ፋኖን ተቀላቀሉ። አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር ዛሬም እንደ ትናንቱ ከእናታቸው ጉያ እየተነጠቁ የሚገኙ ታዳጊ ወጣቶችን በከብር እየተቀበለ የወገን አለኝታ መሆኑን እያስመሰከረ ይገኛል።      ዛሬም ከብር ሸለቆ ማሰልጠኛ የመጡ   ቴዲ ወርቄ ፥ያሲን ቢልሳ ፥አብዲ ሙዛንቢል፥ጥላሁን ታከለ የተባሉ ወጣቶችን ከብር ሸለቆ ማሰልጠኛ ተቋም ተረክበናል። የኢትዮጵያ  እናቶች የወለዳችሁትን ልጅ እየነጠቀ የሳት አሩር ላይ የሚጥድን አብይ መራሽ አሸባሪ ቡድን እያዘገዙ ቢገኙም ከትምህርት ገበታቸው ህፃናትን በማፈን ለጦርነት እየማገዳቸው ይገኛል።       ህፃናት በሰላም ወደ እናትና አባታቸው በመላክ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ለማገናኘት ትልቅ ስራ እየተሰራ ይገኛል። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!         ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ! አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ            ጥር 04/2018 ዓ.ም

ያልተወራላቸው ስት ጀግኖች አሉ ፋኖ እሸቱ በቀለ በሽዋ ክፍለ ሀገር በይፋትና ጥሙጋ አውራጃ በኤፍራታና ግድም አቦበር ቀበሌ የበቀለ ጀግና ነው። ፋኖ እሸቱ በቀለ የቀድሞው ልዩ ሀይል አባል ሲሆን ብል
+4
ያልተወራላቸው ስት ጀግኖች አሉ ፋኖ እሸቱ በቀለ በሽዋ ክፍለ ሀገር በይፋትና ጥሙጋ አውራጃ በኤፍራታና ግድም አቦበር ቀበሌ የበቀለ ጀግና ነው። ፋኖ እሸቱ በቀለ የቀድሞው ልዩ ሀይል አባል ሲሆን ብልፅግና በሴራ የአማራን ልዩ ሀይል ሲያፈርስ ወደ ፋኖ የተቀላቀ ጀግና ነው ። ይህ ሰው በኤፋራታና ግድም ወረዳ 7ለ70 ክፍለጦር ስትመሠረት ይህ ወጣት በዲሽቃ ተኳሽ ምድብተኛ ሆኖ ስቱን አውደ ውጊያ አገት አስደፍቷል ። በውጊያ ጎን ለጎን ስት ዲሽቃ ተኳሽ አፍርቷል ። ፋኖ እሸቱ በቀለ የሀገር መከላከያ ለመጀመሪያ ጊዜ የማረከችው 7ለ70 ክፍለጦር ስበር ሻለቃ በይፋትና ጥሙጋ በቀወት ወረዳ መግስት፣ ባራ ላይ ይቺ ሻለቃ ስትማርክ ዲሽቃ ተኳሽ እሱ ነበረ። በሳሲት ሰላድጋይ 103 አየር ወለድ ኮማዶን ክፍለጦሩን ቀጥቅጦ የመታ ጀግና ነው ድሽቃ ይዞ ሲጠጋ ሰራይቱ ከፊት እልል እያለ ነው የሚዋገው ድሽቃን እንደ ክላሽ አነጣጥሮነው ግባር የሚመተው እደነዚህ አይነት ስት ጀግና አለ። ፋኖ እሸቱ በቀለ ካራለጎማ ሌተራል ጀነራሉን ቀድቦ የጣለ ጀግና ነው ። ዙ 23 አነጣጥሮ በአንድ ጥይት የቃጠለ ጀግና ነው። አጣዬ ሞሉ ላይ መድፉን አነጣጥሮ የመታ ጀግና ነው እደነዚህ አይነት ስት ጀግኖች አሉ የሱ ተመሳሳይ ። ጀግኖችን በይፋ አደባባይ እያወጣን እውቅና መስጠት ይሄ መብት ሳይሆን ግዴታ ነው ። የዚህን ጀግና ስም ለመጥራት የሰራቸው ስራዎች እጅግ ብዙ ናቸው። ሌላ ጊዜ መረጃ አጠናክረን እንመጣለን !!! ጀግናን ሲሞት ሳይሆን በቁሙ እናበረታታ !!!

ተጠናክሮ በቀጠለው ተጋድሎ 15 የጠላት ኃይል በመደምሰሰ፣አንድ ብሬንና ስድስት ክላሽንኮፍ በመማረክ ተከዜ ክፍለ ጦር ታላቅ ድል ተጎናፀፉ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር ክንፍ የሆነው  ተከዜ ክፍለ ጦር ላስታ ወረዳ ኩልመስክ ከተማ ጥር 06/2018 ዓ/ም ከጧቱ 12:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ባደረጉት ከባድ ትንቅንቅ የብልፅግና ዙፋን አስጠባቂ  የጁላን ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ተከዜዎቹ ታላቅ ጀብዱ ፈፅመዋል። የብልፅግና ሰራዊት ከሙጃ እስከ ኩልመስክ ያካለለ በመድፍ የታገዘ ውጊያ ያደረገ ቢሆንም የአካባቢያቸውን መልከዓምድር ጠንቅቀው የሚያውቁት ተከዜዎቹ እንደፈለጉ ወጥተው ወርደው ጠላትን እነርሱ በሚፈልጉት አግባብ ቃኝተው የጠላትን አንገት በማስደፋት ታላቅ ጀብዱ ፈፅመዋል። በዚህ አውደ ውጊያ 15 የጠላት ኃይል ሲደመሰስ ከ10 በላይ ቁስለኛ እንደሆነ ታውቋል፤በተያያዘም አንድ ብሬን፣ስድስት ክላሽንኮፍ፣500 የብሬን ተተኳሽና 650 የክላሽ ተተኳሽ ተማርኳል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር  ህዝብ  ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ መምህር ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ

ጥር 07,2018ዓ.ም አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 22ኛ ክፍለጦር ከባህርዳር ሻለቃ ጋር ጥልቅ ውይይት በማድረግ ለቀጣይ ስራና የግዳጅ እንቅስቃሴዎች እራሱን ዝግጁ አደረገ። * የኮርና የክፍለጦ
+5
ጥር 07,2018ዓ.ም አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 22ኛ ክፍለጦር ከባህርዳር ሻለቃ ጋር  ጥልቅ ውይይት በማድረግ ለቀጣይ ስራና የግዳጅ እንቅስቃሴዎች እራሱን ዝግጁ አደረገ። * የኮርና የክፍለጦር አመራሩ በ102ኛ ኮር 22ኛ ክፍለጦር  በባህርዳር ሻለቃ መካከል በመገኘት ለሰራዊቱ በትጥቅና በስና ልቦና የጠነከረ ሀይል እንዲኖር የፓለቲካና ወታደራዊ ስልጠናዎችን በመስጠትና ከምንጊዜውም በለይ ሰራዊቱን በማንቃት ለግዳጅ ዝግጁ አድርጎ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል። ፋኖ አማረ ጌታቸው ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 22ኛ ክፍለጦር  ህዝብ ግንኙነት! ክፋት ለማንም!በጎነት  ለሁሉም! አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!

በደድ እየሱስ አቦ ቀበሌ ህዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። ጥር 07/2018ዓ.ም ➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾ ‎የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክ/ጦር አመራሮች እና ቢቡኝ ወረዳ
+7
በደድ እየሱስ አቦ ቀበሌ ህዝባዊ ውይይት ተካሂዷል። ጥር 07/2018ዓ.ም ➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾ ‎የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክ/ጦር አመራሮች እና ቢቡኝ ወረዳ ጊዚያዊ መንግስት አስተዳደር በተገኙበት በዛሬዉ ዕለት ሰፊ ሕዝባዊ ዉይይቱ ማካሄድ ተችሏል በስብሰባውም ቀጠዊ የፖለቲካ፤ የመልካም አስተዳደር ግንዛቤ በመፍጠር የተቻለ ሲሆን ህዝቡ እኛም ሆነ ልጆቻችን ወጥተን ለመግባት የተቸገርን ስለሆነ  ትግሉን እስከወዲያኛው ለመገርሰስ ድጋፋችን አጠናክረን እንቀጥላለን በማለት አጋሬነታቸውን የገለፁ ሲሆን  የትግሉን የህዝባዊ ፊታውራሪነት ማስቀጠል እንዳለበትና የጮቄን ተራራ በአማራዊ እሴት መጠበቅ እንዳለብን የጋራ ተግባቦትና መረዳት ተፈጥሯል። በመቀጠለም አዲስ ትውልድ ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! ጥር 07/2018 ዓ.ም የቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

የጠ.ላትን አባል ግንባሩን ብሎ ወደ ወንድሞቹ የተቀላቀለው ወንድማችን አቀባበል ተደርጎለታል ። ወታደር ስንታየሁ ይባላል ከ9ወር በፊት በግዳጅ ነበር ወደ ውትድርና በአገዛዙ ታፍሶ የገባው ከዛም ምስራ
+2
የጠ.ላትን አባል ግንባሩን ብሎ ወደ ወንድሞቹ የተቀላቀለው ወንድማችን አቀባበል ተደርጎለታል ። ወታደር ስንታየሁ ይባላል ከ9ወር በፊት በግዳጅ ነበር ወደ ውትድርና በአገዛዙ ታፍሶ የገባው ከዛም ምስራቅ እዝ 99ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሎ ለ3ወር የቆየ ቢሆንም አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርገው በደል እረፍት ስለነሳው የጠላ.ትን ተረኛ ጥበቃ (ዋርድያ )ግንባሩን ብሎ ከነ ሙሉ ትጥቁ አፋብሓ ቴዎድሮስ እዝ105ኛ ኮር 55ተኛ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል ። ©ምስጌ ዘድንግል የ55ተኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ሓላፊ

አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ም/ወታደራዊ አዛዥ እና የላስታ አሳምነዉ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ ወንድሙ ማሩ በወቅታዊ ጉዳይ አጠር ያለ መግለጫ! የምኒልክ ዕዝን ክንድ መቋቋም ያቃተው ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ከተግባር ይልቅ "ውሸት"ን ትልቅ የአውደ ውጊያ ግንባር ካደረገው አመታቶች የተቆጠሩ ሲሆን ዛሬም አጠናክሮ ቀጥሎበት  በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ስም የሃሰት መግለጫ እያወጣ ይገኛል:: በመሆኑም እኔን እና የአሳመነዉ ኮር ም/አዛዥ የሆነዉን ኮማንዶ ፍቅሩ ሙልዬን ከአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ከሚኒልክ ዕዝ በድርጅቱ ትዕዛዝ እንደታገድን አድርገዉ ምላሱ ብቻ የቀረዉ የብልፅግናዉ አገዛዝ በትላንታናዉ ዕለት የማስመሰል መግላጫ አዉጥቷል። እንኳን በወሬ ልንፈታ እና ልንደነግጥ ቀርቶ ድሮኑን እና ታንኩንም አልፈራንም እናም በመላዉ ዓለም ለምትገኙ አማራዊያን እና የትግላችን ደጋፊዎች ይህ የአገዛዙ የዉሸት መግለጫ መሆኑን እንድታዉቁ እና አሁን ላይ እኔም ሆንኩ ኮማንዶ ፍቅሩ ሙልዬ  የተጣለብንን ኃላፊነት በአግባቡ እየተወጣን እንገኛለን። እናንተም በውሸታችሁ ቀጥሉ እኛም በሐቀኛ ተግባራችን! በያዝናቸው አመርቂ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ድሎቻችን ታጅበን ለመጨረሻው ግብ ድልና ነፃነታችን እየታገልን እንገኛለን:: ግፈኞች ሆይ ጦራችሁም ወሬያችሁም አይፈታንም:: አላማችንንም ላፍታም ቢሆን አያደናቅፈውም! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ም/ወታደራዊ አዛዥ እና የላስታ አሳምነዉ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ ወንድሙ ማሩ!! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ጥር 7/2018 ዓ.ም

የአብይ አህመድ ሰራዊት እርስ በእርሱ የማይደማመጥ ፣ የአንድ ብሔር የበላይነት ያለበት ፣ ጀኔራሎች እና ኮሎኔሎች ከፍተኛ ዝርፊያ የሚፈጽሙበት ፣ ብሔራዊ ዓላማ የሌለው ፣ ደካማ ስነ ልቦና ያለው ፣
የአብይ አህመድ ሰራዊት እርስ በእርሱ የማይደማመጥ ፣ የአንድ ብሔር የበላይነት ያለበት ፣ ጀኔራሎች እና ኮሎኔሎች ከፍተኛ ዝርፊያ የሚፈጽሙበት ፣ ብሔራዊ ዓላማ የሌለው ፣ ደካማ ስነ ልቦና ያለው ፣ ለመበተን ቋፍ ላይ ያለ ሰራዊት ሆኗል ። በፋኖ ታሪክ ይህ የትግል ዘመን ጠንካራ የአማራ ብሔርተኝነት የሚገነባበት ፣ ጠንካራ አመራር የሚፈጠርበት ፣ ጠንካራ ወታደራዊ ኃይል የሚገነባበት ፣ አማራነት እንደገና የሚታደስበት ዘመን ነው ። በየትኛውም አካባቢ ፣ በየትኛውም የኑሮ ሁኔታ ውስጥ የሚገኝ የአማራ ወጣት ወደ ፋኖ በመቀላቀል አብይ አህመድ በዱቤ እና በብድር የገዛውን መሳሪያ መታጠቅ አለበት ። ድል ለጀግናው አማራ ድል ለጀግናው ፋኖ

➺➺➺➺➺➺ማስጠንቀቂያ! ደ/ማርቆስ ዩንቨርስቲ ለጥላት የቁሳቁስ ድጋፍ አደርጋለሁ ሲል ቃል ገባ ======== የደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ ጠላት ደብረ ማርቆስ ከተማ ላይ ለሚሰጠው የሚሊሻ ስልጠና የሚውል ፍራሽ ለመስጠት በዩንቨርስቲው ሴኔት ( በማኔጅመንት ) እንደወሰነ ተጨባጭ መረጃ ደርሶናል። ደብረ ማርቆስ ዩንቨርስቲ ከአብዮቱ መፈንዳት በፊትም ሆነ በሗላ የአማራህዝብ የሚከፍለውን ዋጋ በውል የሚረዱ ምሁራን የሞሉት የነበረ ሲሆን የአሁኖቹ እንክርዳዶች በምን ፍጥነት እንደበቀላችሁበት አግራሞትን የሚያጭር ነው። የዩንቨርስቲው ማኔጅመንት አባላት ይህ ውሳኔ ዩንቨርስቲውን ታሪካዊ ጥላሸት የሚቀባ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ውሳኔው ተፈፃሚ የሚሆን ከሆነ በግለሰብ ደረጃም እያንዳንዳችሁን ዋጋ እንደሚያስከፍል መሆኑን ልታውቁት ይገባል። ዩኒቨርስቲ የመፍትሄ አካል መሆን እንጅ አንድ ጀኖሳይድ ለሚፈፅም አካል ተባባሪ ሊሆን ከቶ አይገባም። ከዚህ በፊት ሴት አስገድደው ሲደፍሩ የነበሩ እና በስርቆ ተሰማርተው የነበሩ ከ11በላይ የፌደራል ፖሊስ ዓባላትን እጅ ከፈንጅ ከዩኒቨርስቲው ንጉስ ተክለሀይማኖት ብርጌድ አውጥታ 11መሳሪያ ታጥቃ እንደነበር ሊታወስ ይገባል። ዘር የሚያጠፋን አረመኔ ሰራዊት በዩኒቨርስቲ ደረጃ በማኔጅመት ወስኖ እረዳለሁ ካለ የማያዳግም እርምጃ የምንወስድ መሆኑን ልናረጋግጥ እንወዳለን። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!

በድሮን ጥቃት ከ105 በላይ የአገዛዙ ሚሊሻዎችና ንፁሃን ወገኖች በበለሳ ተገደሉ!!        በቅርቡ በዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ጥር 01/2018 ዓ.ም  ከባድ ድምሰሳ ሽንፈት የተጎነጨው የአብይ ሰራዊት የሞራል ማካካሻ የአየር ጥቃት ለማድረስ በማቀድ ከሰሞኑ በሳህላ እና በበለሳ ቀጠና ተደጋጋሚ የአየር ቅኝት እያደረገ የሰነበተ ሲሆን በዛሬው ዕለት ጥር 07/2018 ዓ.ም ረፋድ ዋግ ህምራ ዞን ሳህላ ወረዳ ሰየም ድልድይ የተባለ ቦታ በርካታ የራሱ የአገዛዙ ቅጥረኛ የሚሊሻ ዓባላትና ተገደው የተሰበሰቡ ንፁሃን ወገኖቻችንን የሰው አልባ አይሮፕላን (ድሮን) ጥቃት አድርሶባቸዋል።   እስከ አሁን በደረሰን መረጃ ከ65 በላይ የሚሊሻ ዓባላት የሞቱ ሲሆን ከ40 በላይ ንፁሃን ወገኖች በአየር ጥቃቱ የህይወት መስዕዋትነት እንደከፈሉ መረጃዎች ይጠቁማሉ።ቁጥራቸው ያልተረጋገጠ  ቁስለኛ መሆናቸውም ታውቋል።       የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል በላይ ዕዝ የሰራዊት ዓባላትን ለማጥቃት ሲቃጥት የሰነበተው አገዛዙ በዛሬው ዕለት የአካባቢውን ሚሊሻና ንፁሃን ወገኖችን እጅግ አሳዛኝ በሆነ ሁኔታ በጅምላ ጨፍጭፏቸዋል።     በቀጣይ መረጃዎችን ለህዝባችን በይፋ እየተከታተልን የምናሳውቅ ሁኖ የንፁሃን ወገኖቻችንን ዘግናኝ ጭፍጨፋ በአገዛዙ ላይ በማነጣጠር የአፀፋ ምላሽ እንደምንሰጥ እያሳወቅን በጅምላ የአየር ጥቃት ህይወታቸው ላለፈ ወገኖቻችን በላይ ዕዝና ጎንደር ጠ/ግዛት ዕዝ በሚንቀሳቀሱበት የሰሜን አማራ ቀጠና (ጎንደር) በቀጣይ ቀናት ለሰማዓት ወገኖቻችን የሚመጥኑ ህዝባዊ የሀዘን አዋጅ ሊታወጅ እንደሚችል እናሳውቃለን።        ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!       አፋብኃ በላይ ዕዝ       ጥር  07/2018 ዓ.ም       አፋብኃ በላይ ዕዝ ህ/ግንኙነት መምሪያ

+2
መነሻውን ከደሃና አምደወርቅ አድርጎ ሲንቀሳቀስ በነበረ የሚኒሻና ፖሊስ ኃይል ላይ በተወሰደ እርምጃ 46 ወታደሮች ሲገደሉ 29 የሚሆኑት ደግሞ ቁስለኛ እንዲሁም 24ቱ ምርኮኛ መደረጋቸውን መረብ ሚዲያ መዘገቡ አይዘነጋም። በውጊያው 48 የነፍስ ወከፍ ክላሽንኮቭ መሣሪያ፣ 2ሺ 860 ተተኳሽ፣ 56 የወገብ ትጥቅ ተማርኳል። ከ24ቱ ምርኮኞች መካከልም የድሃና ወረዳ ፖሊስ ምርመራ ሂደት ኃላፊ ኢንስፔክተር ሸጋ አያናውና የድሃና ወረዳ ሚሊሻ ፅህፈት ቤት ኃላፊ መቶ አለቃ ምስጋናው እንደሚገኙበትም ነው ጣቢያችን በወቅቱ የዘገበው። እንሆ የምስል ማስረጃ‼️ 07/ዐ5/2018 ዓ.ም

የተባረከችው ማህፀነ ለምለሟ የአማራዎች እናት ለአማራነት በፋኖነት መልኩ በአርበኝነት መልኩ ደግማ ደጋግሞ ጀግና ጀግና ትሰጣለች✊ ታላቅ እና ታናሽ ወንድማማቾቹ ኮማንዶ ሳሙኤል ባለዕድል 🔥🔥 ኮማንዶ ዮሐንስ ባለዕድል 🔥🔥

አስቸኳይ ‼️ የጥንቃቄ መረጃ ጃዊ መተከል እስከ ቋራ ባለው ቀጠና ከ ንጋቱ 11:00 ሰዓት PM የድሮን ቅኚት እየተደረገ በመሆኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲደረግ መልክቱን አዝምት።
አስቸኳይ ‼️ የጥንቃቄ መረጃ ጃዊ መተከል እስከ ቋራ ባለው ቀጠና ከ ንጋቱ 11:00 ሰዓት PM የድሮን ቅኚት እየተደረገ በመሆኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲደረግ መልክቱን አዝምት።

ጂቡቲ በኢትዮጵያ ግዛት የፈፀመችው የድሮን ጥቃት! በትላንትናው እለት ጥር 5/2018 ዓ.ም በአፋር ክልል በኤሊዳር ወረዳ የገጠር ቀበሌ ላይ በደረሰው የድሮን ጥቃት ኢትዮጵያውያን የአፋር አርብቶ አደ
ጂቡቲ በኢትዮጵያ ግዛት የፈፀመችው የድሮን ጥቃት! በትላንትናው እለት ጥር 5/2018 ዓ.ም በአፋር ክልል በኤሊዳር ወረዳ የገጠር ቀበሌ ላይ በደረሰው የድሮን ጥቃት ኢትዮጵያውያን የአፋር አርብቶ አደሮች ሰላባ መሆናቸው ታውቋል። በድሮን ጥቃቱ አንዲት እናት ወዲያውኑ ስትሞት ሌሎች ሶስት ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል ተብሏል። የጂቡቲ መንግስት ከወራት በፊትም በዚሁ ቦታ ላይ በቀብር ስነ ስርዓት ላይ ባሉ አፋሮች ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት በርካቶች ሙትና ቁስለኛ መሆናቸው የሚታወስ ነው! #Afar

ለውጥ ያለ መሰዋትነት የለም !!! የአማራን የህልውና ትግል ስንመለከተው በዚህ ከ33 ወራት በላይ በተከታታይ ወራት በተፈጠረው ተጋድሎ በብዙዎቹ ቦታዎች ላይ ፋኖ ድል እየተጎናፀፈ ነው። ትግሉም በአጭ
ለውጥ ያለ መሰዋትነት የለም !!! የአማራን የህልውና ትግል ስንመለከተው በዚህ ከ33 ወራት በላይ በተከታታይ ወራት በተፈጠረው ተጋድሎ በብዙዎቹ ቦታዎች ላይ ፋኖ ድል እየተጎናፀፈ ነው። ትግሉም በአጭር ስዓት በከፍተኛ ሁኔታ አድጓል ሲያድግ እየጠራ መሄዱ አይቀርም ይሄ እውነታ ነው። ትግሉ መስመር ሲይዝ የአስተሳሰብ ድሆች ሰውን ሊጎዱ ስለሚችሉ ጠንካራ ታጋዎች ከየትኛውም በተለየ መልኩ እራሳችሁን መጠበቅ ይኖርባችኋል። ምክንያቱም በእናንተ በስተጀርባ ለእናንተ የሚቆረቆሩ እና ተሰፍ ያላቸው ብዙ ናቸው ። ማንኘውም ፍኖ ትግሉ ዳር እዲደርስ ከተፈለገ ማንኘውም በተጠቀቅ መኖር ግዴታ ነው ማንኘውም ፍኖ የራሱን ጥላ መጠራጠር ግዴታ ነው ። ፍኖ በማንኘውም ስዓት የቆቅ ንሮን መኖር አለበት ማለትም መደበኛ አሳማ የሆነ ጠላት ብልፅግና አለበት ። ለአማራ አስር ጠላቶች ቢኖሩት ጀግና የአማራ ቁርጥ ቀን ልጆች ሚሊየን ናቸው !!! አርበኛ ኤፍሬም ባዩ ማሸነፍ ግዴታ ነው!!!