ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
Open in Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Show more3 218
Subscribers
+18224 hours
+2627 days
+63730 days
Posts Archive
በአ ፋ ብ ን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ በደፈጣ ጥቃት በጠላት ኃይል ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አደረሰ!!
በአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት የአሳምነው ዕዝ የልዩ ኦፕሬሽን አናብስቶች ቡድን፣ በመርሃቤቴ አውራጃ ውስጥ በጠላት ኃይል ላይ መብረቃዊና የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ ድልን አስመዘገቡ።
ዛሬ ለሊት 9፡30 አካባቢ፣ የአገዛዙ አለኝ የሚለው የ101ኛ አየር ወለድ ክፍለጦር ከአለም ከተማ ተነስቶ ወደ ችጉር ቀበሌ ሲጓዝ ነበር። ይህ የአረመኔያዊው ጥምር ጦር አካል፣ መንገድ መሪ ሚሊሻዎችን በማሰለፍ በህዝብ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሲንቀሳቀስ በዕዙ የአናብስቶች ቡድን ክትትል ተደርጎበት አይቀጡ ቅጣት እንዲቀጣ ተደርጓል።
ይህ ጥምር ጦሩ ሸራፊት ተብሎ በሚጠራው ልዩ ቦታ ላይ እንደደረሰ፣ አስቀድመው ቦታውን ይዞው በጠበቀቁት የልዩ ኦፕሬሽን ቡድን አባላት ከፍተኛ የደፈጣ ጥቃት የተመታ ሲሆን በዚህም ከጠላት ኃይል በርካታ ቁጥር ያላቸው ወታደሮች ተገድለዋል። ሁለት መንገድ መሪዎችና የሰላም አስከባሪ የሚሊሻ አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል።
የልዩ ኦፕሬሽኑ ቡድን ዋና አዛዥ አርበኛ መስፍን ተስፋዬ እንደገለፀው በድንገተኛው ጥቃት መፈራገጥ ያቃተው የጠላት ኃይል፣ ሙትና ቁስለኛውን እየጎተተ ወደ መጣበት የፈረጠጠ ሲሆን በተሰነዘረበት ጥቃት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ የወደቀው አገዛዝ፣ ሽንፈቱን ለመሸፈንና የተበተነውን ኃይሉን ለመታደግ ከወረዳው ዋና መቀመጫ ከአለም ከተማ ተጨማሪ ኃይል በማንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። ይሁን እንጂ፣ የዕዙ ልዩ ኦፕሬሽን አባላት ለማንኛውም ዓይነት ተጨማሪ ማጥቃት ዝግጁ መሆናቸውንና የአማራን ህዝብ የመኖር ነፃነት ለማረጋገጥ በንቃት እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ።
''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት''
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ
ሚያዚያ 18/2018ዓ.ም
ሟች ከመሞቱ በፊት ምን ይል ነበር ላላችሁን እና ለማታውቁት!
በነገራችን ላይ እዚህ ቪድዮ ላይ በጣም ቅዱስ ሆኖ ነው የመጣው! ሌሎች ቪድዮዎችን ብታዩ እኮ ትዕግስት አይኖራችሁም!
የደም መላሹን ስም "ፋኖ" ብለህ ጥራልኝም!
ፍኖተ አማራ ሚዲያ ከግንባር ሁሌም አዳዴስ መርጃዎች ማድርስ የአማራዊ የቤተ ስራችን ነው ችግሩ እናንተ ጆይን አታደረጉማ ይወዳጁን ከወደ አሳምነው ሞቅ ያለ ዜና አለን!!
ክብር ለአባት አርበኞች ምክር ቤት አባላት መሪዎቻችን ❤️💪
➛ አባት አርበኛ መሳፍንት ተስፉ
➛ አባት አርበኛ ሻምበል ገብሩ ልይህ
➛ አባት አርበኛ ሻምበል መሰረት አለሙ
➛ አባት አርበኛ ሰፈር መለሰ
➛ አባት አርበኛ አረጋ አለባቸዉ
➛ አባት አርበኛ እሸቴ ባየ
➛ አባት አርበኛ ደስታዉ ደመላሽ
👉 ጎንደር የአማራ ዋልታና ማገር እንጅ የተለያየ፣ የተበጣ*ጠሰ፣ የተከፋፈለ ጎንደር አናውቅምና አንድ ጎንደር አንድ ዕዝ አድርጋችሁ አሳዩን! ሁላችሁም ለአንድነት በርቱ!
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ አማራዊያን!!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ከሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የህዝብ ንቅናቄ መድረኮችን በማከናወን ላይ ይገኛል።
"በተደራጀ የፖለቲካ ስራ የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቃት ይዳብራል፤ ህልውናውም ይረጋገጣል!" በሚል መሪ ቃል ድርጅታችን በተቆጣጠራቸው ሁሉም ቦታወች እየተካሄደ ባለው የህዝብ መድረክ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።
ወጣቶች፣ ሴቶች፣ አርሶ አደሮች፣ የመንግስት ሰራተኞችን ጨምሮ በብዛት በሚያሳትፈው የህዝብ መድረክ ላይ የተለያዩ አጀንዳወች ውይይት እየተደረገባቸው ሲሆን ከመድረኩ የሚገኙ ግብአቶች በተደራጀ መንገድ ለድርጅቱ ሪፖርት ይደረጋሉ።
በመድረኮች የህልውና ትግሉ የደረሰበት ደረጃ፣ በትግላችን ያሳካናቸው ድሎች፣ የትግሉ ሳንካወች፣ ድርጅታዊ ተግባሮቻችን፣ ከማህበረሰቡ ጋር ያለን ግንኙነት፣ የብልፅግናን ምርጫ ወ ጦርነት ፕሮጀክት ጨምሮ በርካታ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ።
የአፋብን ማዕከላዊ አመራር ባወረዳቸው የአሰራር መመሪያወች እና የመወያያ ሰነዶች መሰረት የተጀመረው የህዝብ መድረክ በትላንትናው እለት በምኒልክ እዝ እና ቴወድሮስ እዝ ስር ባሉ ኮሮች በድምቀት ተጀምሯል።
ከህዝብ ጋር የሚደረገው ውይይት አፈፃፀም ሰርክ እየተገመገመ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ማሳተፉን በሚያረጋግጥ መንገድ ተጠናክሮ ይቀጥላል። የህዝባችን ድምፅ እና የውይይቱ ፍሬ ሃሳቦች በሶሻል ሚዲያም ሆነ በመደበኛ የሳተላይት ቴሌቪዥኖች ይተላለፋሉ።
ምስል:- በምኒልክ ዕዝ ቃሊም ክላስተር እና በቴወድሮስ እዝ 206ኛ ኮር ስር ባሉ ማዕከላት የተካሄዱ መድረኮች።
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ጎንደር ጠቅላይ ግዛት የበላይ እዝ ዘመቻ መሪ ባለብዙ ተሰጦው
አርበኛ ያለው አዱኛ ከህዝቡ ጋር ተወያይቶ ሆዳሞችን አስጠንቅቋል።
+1
እውነት ለመናገር የአማራ ትግል እውነተኛ ቅዱስ ትግል ነው የምንለው በምክናየት ነው ዳገት ቁልቁለቱን ብርድና ውርጩን ተቋቁመን በአራተም ማዕዘን የምንከፍለው የአማራ ህዝብ የመኖር ነፃነት ለማወጅ ነው እንጅ በእየከተማ ተወሽቀው ጀግኖቹን በመሳደብ እንዲሁም ትግሉን ካልመራሁት ያዩ የእራሳቸውን ሚዲያ ከፍተው ለሚያወሩት አይበጅም ለማለት ነው ለማነኛውም ፍኖተ አማራ ሚዲያ መቀመጫቻችን ከግንባር አድርገን የፋኖን አውደ ውጊያዎች ሃያ አራት ስዓት እየሰራን እናገኛለን ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ይወዳጁን ስንል በአክብሮት ነው!!
መግለጫ
ከጉሙዝ ኃይል አንድነት ግንባር(ጉ,ኃ.አ.ግ የተሰጠ መግለጫ
ትናንት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ማረሚያ ቤቶች አካባቢ በጦርራችን የመሳሪያ ልምምድ መደረጉን የሚታወቅ ነው ፣ጦርነቱ ገና ነው ፣ በጉሙዝ ኃይል አንድነት ግንባር የሚደረገው የነፃነት ትግል በሶስቱም ዞኖች የሚቀጥል ይሆናል ፣
በምስሉ እንደምትመላከቱ እሄ ጦር መስሪያ ትናንት ሚያዝያ 16/2018 በግልገል ከተማ ከአገዛዙ ጦር ጋር በአደረግነው የመሳሪያ ልምምድ ከኮማንድ ፖሰት የተማረከ እና ከአድማ ብታና የተማረክ መስሪያ ሲሆን በርካታ የአገዛዙ ጦር ግን በማያዳግም እርምጃ ተወስዶባቸዋል ፣
የጉሙዝ ኃይል አንድነት ግንባር ፣ትግላችን የህዝብ ነው የጥቅም አይደለም የምናደርገው ትግልም ህዝባችን ነፃ እሰከምናወጣ ደረስ ነው፣ከማንኛውም የብሔር ብሔረሰቦች ጋር ችግር የለብንም ፣ከሁሉም በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የነፃነት ታጋዮች ጋርም አንድነት ፈጠራናል ፣ስለዚህ በማንኛውም ቦታ የምናደርገው እንቅስቃሴ፣ ተማሪ ፣መምህር ፣ሀኪም ፣ ገበሬዎች እንዲሁም ከፖለቲካ ነፃ የሆኑት የክልሉ ነዋሪዎች የማይነካ መሆኑ እንገልፃለን ፣
በዚሁ አጋጣሚ የክልሉ ሚሊሻ ፣አድማ ብታና ፣ፖሊሶች ፣መከላከያ ሠራዊቶች ከእኛ ጋር የምታደርጉት ትግል የአንድን ግለሰብ ወንበር ለማስጠበቅ እንጂ ለሀገር፣ ለህዝብ እንዳልሆነ በመገንዘብ እኛ ጋር ጦርነት ለመግጠም ከምትመጡ ኑ የእኛን ጦር ተቀላቀሉ አብረን እንታገል አዲስ የዲሞክራሲ መንግስት እንገንባ የሚል ጥሪ እናስተላልፋለን ፣
መረጃው~ ከጉሙዝ ኃይል አንድነት ግንባር መረጃ ክፍል
ሚያዝያ 17
+3
#44ኛ_ክፍለ_ጦር‼️
"በግዮን ፀበል ተፀብለን ፣ በቅዱሱ ምድር በዘንገና ዋኝተን፣ በድማማ ቃል ኪዳን አስረን፣ ቃላችንን ባንፈፅም ታላቁ የግዮን ወንዝ ይታዘበናል።
"
#የአማራ_ባንዳ_አለበት_ዕዳ💪
በ44ኛ ክፍለ ጦር የተሸኘው ታላቁ ባንዳ ምስል አብረን አየይዘነዋል። የባንዳ መጨረሻ እንደዚህ ነው ባንዳዎች ከዚህ ተማሩ‼️
17/ዐ8/2018 ዓ.ም
#አፋብን_ቴዎድሮስ_ዕዝ_105ኛ_ኮር_44ኛ_ክፍለ_ጦር_ቲሊሊ_ወረዳ_አሽፋ_መገንጠያ1ላይ_ዋናዉን_የአማራ_ባንዳ_በማስወገድ_ታላቅ_ድል_ተቀዳጄ‼
105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር የነበረበትን ፈታኝ ሁነቶችን በፅናት በማለፍ፣እራሱን በማደስ ከፍ ብሎ ለመብረር በታላቅ ድል ማኮብኮብ ጀምሯል።
በታላቅ ታሪክ ሰሪነቱ የሚታወቀው ፊት አውራሪዉ ክፍለ ጦር የጠላትን ቅስም በመስበር ቁም ስቅሉን በማሳየት፤ ሱሪዉን አስወልቆ ሲገርፈዉ በመዋል በአጭር ሰሃት ድሽቃዉ ጭምር ማርኮ ታላቅ ድልን ተጎናፅፏል።
ድሽቃ፣ክላሽና ብዛት ካላቸዉ ተተኳሽ ከመማረክ በተጨማሪ ሆዳሙን የአማራ ባንዳ ከአድማ ብተና ጎን በመሆን ፋኖን በክፍት አፉ ሲሳደብና ሲያንቋሽሽ የከረመዉ ምክትል ሳጅን #መለሰ_ምህረት ካሳየ ከጥይታችን እንደማያመልጥ ብናውቅም ጊዜውን ጠብቆ 44ኛ ክፍለ ጦር ነበልባሎች ጭንቅላቱን ተበስቶ #አሽፋ_መገንጠያ ላይ ተወግዶ እሬሳዉ የጅብ መጫወቻ ሁኖ ቀርቷል።
"ላታመልጭኝ አታሯሩጭኝ"
ምንም እንኳን የአረመኔው ስርዓት መሪ ፋኖን
አጥፍቸዋለሁ ደምስሸዋለሁ እያለ በየሚዲያዉ ሲቀደድ ቢከርምም፤ ፋኖ በዝምታ የቤት ስራዉን ሲሰራ በመቆየት አስፈሪ ቁመናዉን ተላብሶ በመከሰት አረመኔዉን ቡድን በታላቅ ወኔ መደምሰስ ችሏል።
ከቀኑ 8:30 የተጀመረዉ ተጋድሎ በአጭር ሰሃት በወንበዴዉ ቡድን ፍርጠጣ ቢጠናቀቅም ታላቅና አስደናቂ ጀብድ መፈፀም በተቻለበት ጥቃት ነበልባሉ 44ኛ ክፍለ ጦር
👉1 የድሽቃ ሆሳእግር
👉17 ክላሽ
👉31 ወድቆ የቀረ ሬሳ
👉አንድ ታላቅ የአማራ ሆዳም ባንዳ ጨምሮ ሲወገድ:
ቁጥሩ በዉል ያልታወቀ ቁስለኛ ታቅፎ፡
👉3250 የክላሽ ተተኳሽ
👉3 አስቃጥላ የድሽቃ ተተኳሽ
👉1600 የብሬን ተተኳሽ ተማርኳል።
በዚህ የ105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር የሙከራ ድል የአስር አለቃ ማዕረግ ያላቸዉን ጨምሮ ብዛት ያለዉ የአድማ ብተና ሀይል እንዲሁም እራሱን መከላከያ ሚለዉ አረመኔ ቡድን እስከወዲያኛው ተሸኝቷል።
44ኛ ክፍለ ጦር የነበረዉን አስፈሪ ቁመና በመመለስ ዳግም ጀግንነቱን ለማስመስከር በታላቅ ድል እየገሰገሰ ይቀጥላል።
#ላንጨርስ_አልጀመርንም💪
©የ105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኘነት
17/ዐ8/2018 ዓ.ም
+3
በቲክቶክ ፕላት ፎርም ትግላችንን እና ታጋዮችን ሊያቆሽሽ ሲለፈልፍ የሚውለው የአድማ ብተና አባል ዛሬ ቲሊሊ ላይ በቴወድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር በኩል ዋጋውን አግኝቷል።
ማንም በትግላችን ላይ እየቀለደ አይቀጥልም።
አስረስ ማረ ዳምጤ
የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት ንፁሃን አማራዎችን በከባድ መሳሪያ ጨፈጨፈ!
ሚያዚያ:-17/2018 ዓ/ም
የአብይ አህመድ ስልጣን አስጠባቂ ሰራዊት በእግረኛ ሰራዊት አልሳካለት ሲል የአማራን ህዝብ በከባድ መሳሪያ በመጨፍጨፍ ህዝብ ጠልነነቱን አሳይቷል።
በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን ግዳን ወረዳ ዙሪያ 06 እና 07 ቀበሌዎች በቀን 16/08/2018 ዓ.ም የአፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ 303ኛ ኮር አካል የሆነችውን የጥራሪ ክፍለ ጦርን አፍናለሁ ብሎ አስቦ ተንቀሳቅሶ ባካሔደው አውደ ውጊያ በአፀፋው ሽንፈትን ተከናንቦ ከ25 በላይ ሰራዊቱን በሙትና ቁስለኛ ሲያጣ በብስጭት ከባድ መሳሪያን በዘፈቀደ በመተኮስ:-
1)የአስንቆ አበጋዝን እንስሳቶች አምስት በጎች 06 ቀበሌ ላይ ፣ 016 አንበሳው ቀበሌ ላይ ከወንዳች በመወርወር ደግሞ ወይዘሮ ሲሳይነሽ አለልኝ በይኖ እና ወይዘሮ አንጓቼ አለልኝ ከወዬ የተባሉ በድህነት የሚሰቃዩ ቤተሰብ አሳዳሪዎችን የገደለ ሲሆንና 07 ቀበሌ በደኖት የሚባል የመኖሪያ ሰፈር በማውደም የአማራን ህዝብ ጠልነቱን አስመስክሯል።
የአማራ ፋኖ በተጠናና በታቀደ አውደ ውጊያ የብልፅግናን ግብስብስ ሰራዊት እየማረከና ትጥቁን እየተቀበለ እየተደራጀ ሲሆን ብልፅግናም በመላው ሀገሪቱ ያለውን ጦሩን ጠቅልሎ በማስገባት አማራውን በኢኮኖሚ በሰብዓዊ እና የስነ ልቦና ጉዳት በማድረስ ላይ ይገኛል።በዚህም በሰሞኑ አውደ ውጉያ በተለይ በግዳን ወረዳ 07 ቀበሌ ልዩ ስሙ ወይራ በር በሚባል አካባቢ የአፋብን 303 ኮር የጥራሪ ክፍለ ጦር ባደረገው አውደ ውጊያ የብልፅግናን ጦር አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ ያደረሰበት በመሆኑ በዘፈቀደ ማህበረሰቡን በከፍተኛ ሁኔታ እየጨፈጨፈ ይገኛል።
የውሸትና የሀሰት የምርጫ ድስኩር በየቀበሌዎቹ ምርጫ አካሒዳለሁ ብሎ ቢያስብም ባቀደው ልክ ሳይሆን በተቃራኒው ከፍተኛ ጉዳትን በማስተናገድ ከአስር በላይ ሙት ከአስራ አምስት በላይ ቁስለኛ ሆኖበታል።
በአጠቃላይ የአማራ ህዝብ ሰላሙን የሚያገኘው ብልፅግና ተነቅሎ ሲጠፋና ለመላው ኢትዮጵያዊያን የምትበቃ ሀገር መመስረት ስንችል ብቻ ነው በሚል ከጠላት ጋር ዛሬ አንገት ለአንገት ተናንቀው እየተዋጉ ያሉ የጥራሪ ክፍለ ጦር አሃዶች ሀሳባቸውን አጋርተዋል፤ መረጃውንም
የክፍለ ጦሩ ቃል አቀባይ አድርሷል።
በሌላ መረጃ አገዛዙ ቡግና ወረዳ አይና ከተማ ላይ የፋኖ ቤተሰቦች ናችሁ በሚል አፈና፣ እስርና እንግልት እያደረሰ ይገኛል!
በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን ቡግና ወረዳ አይና ከተማ ላይ መሽጎ የሚገኘው የብልፅግና ካድሬ፣ ሚሊሻ፣ ፖሊስና አድማ ብተና አባላት አማራን ለሚጨፈጭፈው ብልፅግና ታማኝ አገልጋይ ሎሌ መስለው ለመታየት የፋኖ ቤተሰብ አባላቶችን እያፈሱ ሲያስሩ፣ ሲያሰቃዩና ሲያንገላቱ ውለዋል።
እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት አይና ከተማ ላይ የፋኖ ቤተሰቦች ናችሁ በሚል ከ20 በላይ ንፁሃን አማራዎች የታሰሩ ሲሆን የታሰሩበትን ምክኒያት ሲጠይቁም ልጆቻችሁ ለብልፅግና እጅ እንዲሰጡና እንዲገቡ አድርጉ፣ ለ2018 ዓ/ም የብልፅግና የጨረባ ምርጫ አስፈፃሚ የላክናቸውን ልጆች መንገድ ላይ 30ኛ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር አግቷቸዋል እናም ምርጫ አስፈፃሚዎቻችን ካልተለቀቁ እኛም አንለቅም በሚል እርባና ቢስ ምክኒያት እንደሆነ ተገልጿል።
በመጨረሻም ብልፅግና ፖርቲ ዳግም አማራን ለመጨፍጨፍና መጠነ ሰፊ ጥቃት ለመፈፀም ባዘጋጀው የምርጫ ድግስ እና ለተጨማሪ አምስት አመት የአማራን የምጥ ዘመን ለማራዘም ገብቷችሁም ይሁን ጥቅም አታሏችሁ የምትጋጋጡ ጥቁር አማራዎችን የማንታገስና ቀይ መስመራችን መሆኑን በማወቅ በንፁሃን ላይ ከምታደርሱት እንግልት፣ እስርና ወከባ እንድትታቀቡ እና በቡድንም ይሁን በግለሰብ ደረጃ ለወደፊት ጥቁር ታሪክ ጥላችሁ እንዳታልፉ ሲል የ303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር ጥብቅ መልዕክቱን ያስተላልፋል።
መዳረሻዉ ድል እና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የ303ኛ ግዙፉ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ አርበኛ መምህር ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል።
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ
ሚያዚያ 17/2018 ዓ/ም
ምኒልክ ዕዝ በግዳን ወረዳ በወሰደው ስልታዊ የስቦ መምታት እርምጃ ከ25 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች መደምሰሳቸው ታወቀ!
በአፋብን ምኒልክ ዕዝ 303ኛ ኮር ስር የሚገኘው የ14ኛ ክ/ጦር አርበኞች ትናንት ሚያዚያ 16/2018 ዓ.ም በግዳን ወረዳ ወይራ በር ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የስቦ መምታትና የቆረጣ ታክቲክ በመጠቀም በወሰዱት እርምጃ፡ የጠላት ኃይልን ዶግ አመድ በማድረግ ታላቅ ገድል ፈፅመዋል።
የጠላት ኃይል ሙጃ ማርያም በተጠመደ ከባድ መሣሪያ ሽፋን ታግዞ ከወደ ፋኖ የተሰነዘረበትን ጥቃት ለመመከት የሞከረ ቢሆንም፡ ነገር ግን የኃያላኑን ክንድ መቋቋም ባለመቻሉ ተፍረክርኮ ተበታትኗል።
በክፍለ ጦሩ ስር የትዕግስቱ ሬጅመንት ፋኖዎች ከክፍለጦሩ አብሪዎች ጋር በመቀናጀት በወሰዱት በዚህ እርምጃ፡ የጠላት ኃይል ወደ ሞት ቀጡና ተስቦ እንዲገባ በማድረግ ዙሪያ ገባውን ክርችም አድርጎ በመዝጋት የጥቃት ሱናሚ አውርደውበታል።
የብልፅግናው ቡድን ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ የሚጠቀምበትን የውሸት ምርጫ ካርድ በግዳጅ ለማከፋፈልና የፋኖ አሃዶችን አፍናለሁ በሚል ቅዠት ወይራ በር አከባቢ በሚገኙ 06 እና 07 ቀበሌዎች የተንቀሳቀሰው የጠላት 45ኛ ክፍለ ጦር፡ ሳይቀደም ቀድሞ በሚጠብቀው የፋኖ ክንድ አመድ ሆኖ ተመልሷል።
የምኒልክ ዕዝ 303ኛ ኮር ስር 14ኛ ክፍለ ጦር ስር የሚገኙት የትግስቱ ሬጅመንት አርበኞች ከክፍለ ጦሩ አብሪዎች ጋር በመቀናጀት፡ የጠላትን እንቅስቃሴ አስቀድመው በመሰለልና አውደ ውጊያውን በመምራት ረገድ አስደናቂ የሆነ የውጊያ ጥበብ አሳይተዋል።
በዚህ አውደ ውጊያ ከ10 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች ወዲያውኑ ሲገደሉ ከ15 በላይ የሚሆኑት ደግሞ በከባድ ሁኔታ ቆስለው በሞትና በሕይወት መካከል እንደሚገኙ ታውቋል።
የገዛ ወገናቸውን ለሚጨፈጭፈው የአገዛዝ ስርዓት በሆዳቸው ወድቀው ተላላኪ የሆኑት የሚኒሻ አባላት፡ "ባልሆነ መንገድ መርታችሁ ለጥቃት ዳርጋችሁናል" ተብለው በዱላ እና በክላሽ ሰደፍ የተደበደቡ ሲሆን፡ ጉድጓድ ምሰው የመከላከያን አስከሬን እንዲቀብሩና ቁስለኛ በጀርባቸው እየተሸከሙ ወደ ሙጃ ማርያም ከተማ እንዲያግዙ መደረጋቸው ታውቋል።
በአሁኑ ሰዓት ወራሪው ሰራዊት ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ በሆነ ጭንቀት ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፡ ፋኖም ውጊያውን በበላይነት በመምራት በድል ታጅቦ እርምጃውን በማስፋት ግስጋሴውን ቀጥሏል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
በአፋብን ወሎ-ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ!
ሚያዚያ 17/2018 ዓ.ም
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አሃዶች በአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ ጥቃት ፈፀሙ።
ሚያዚያ 17/2018ዓ.ም
የአማራን ህዝብ ከሚጨፈጭፈው አገዛዝ ጋር አብሮ የተሰለፈው እራሱን ጥምር ጦር እያለ የሚጠራው ስብስብ ከብልፅግናው የተበረከተለትን የእጅ መንሻ ሳይረከብ በጀግናው ሰራዊታችን ተመቶ መፈርጠጡን ኮሩ ገለፀ።
በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ይፋትና ጥሙጋ አውራጃ የሸዋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ህዝባቸውን ለሚጨፈጭፉ ለፖሊስ፣ለሚሊሻና ለአዳማ ብተና አባላት የአርሶ አደሩን መሬት በወረራ በመያዝ ለመኖሪያ ቤት በእጅ መንሻነት ሸንሽኖ ለማስረከብ ወደ 03 ቀበሌ ልዩ ቦታው ሃይማ በተባለ አካባቢ በተንቀሳቀሰበት ወቅት የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የአርበኛ መሐመድ ቢሆነኝ ኮር ወንዱ አስቻለው ክፍለጦር እና በቀጠናው የሚገኙት የታደለ ወርቁ ብርጌድ የአርበኞች ጦር ሰራዊት በቅንጅት በወሰዱት ድንገተኛ ጥቃት በፍየል ማርቢያና ጎዜ ተራራ የሰፈረው የብልፅግናው አየር ወለድ ሰራዊት ተመቶ እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ መሀል ከተማ መፈርጠጡን ኮሩ በግንባር መረጃው ገልጿል።
''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት''
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ
ሚያዚያ 17/2018ዓ.ም
+1
ሁለት የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት አባላት ሙሉ ትጥቃቸውን በመያዝ የፋኖን ትግል ተቀላቀሉ!
ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 46ኛ ክፍለ ጦር 1ኛ ሬጅመንት በተለያዩ ሀላፊነት ሲያገለግሉ የነበሩ ሁለት የመከላከያ ሰራዊት አባላት የአገዛዙን የጥፋት መንገድ በመቃወም ሙሉ ትጥቃቸውን ይዘው የምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር 15ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል። የክፍለ ጦሩ አመራሮችም ለአባላቱ ጥሩ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የፋሽስቱን አገዛዝ በመቃወም ፋኖን የተቀላቀሉት የመከላከያ ሰራዊት አባላት፡-
ደስታው ይመር - በሰው ሃብት አስተዳደር ሀላፊነት ሲያገለግል የነበረ
አማረ ደጉ - በህግ ክፍል ሲያገለግል የነበረ
እነዚህ የሰራዊቱ አባላት በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ጮቢ በር ተመድበው የነበሩ ሲሆን፣ ከዛ ተነስተው በራያ ቆቦ 041 ቀበሌ አማያ በመግባት ለምኒልክ ዕዝ እጃቸውን ሰጥተዋል።
አባላቱ በሰጡት ቃል "ወታደር የህዝብ ዘብ መሆን ሲገባው በተቃራኒው ህዝብን የሚደበድብ እና የሚያሰቃይ ሆኗል" በማለት አገዛዙን የካዱበትን ምክንያት ገልጸዋል።
በሌላ በኩል የምኒልክ ዕዝ ጀግኖች በሸወይ፣ በጨፌ መንደር እንዲሁም በአምድ አንባ አቅጣጫ ጥቃት ለመክፈት የመጣውን የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ሙትና ቁስለኛ አድርገው መልሰውታል። ከዚህ ወታደራዊ እርምጃ ጎን ለጎንም በጠላት ሰራዊት ላይ ሰፊ የማሳመን ስራ በመስራት የታችኛውን የሰራዊት መዋቅር የማፍረስ ስራ በከፍተኛ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል።
©ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!
በግሼ ራቤል ወረዳ በሰላማዊ ዜጎች ላይ እየተፈፀመ ያለው ግፍና የመብት ጥሰት ወደ ክፍተኛ ችግር ውስጥ እየገባ ይገኛል!!
በሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ በግሼ ራቤል ወረዳ የሚገኙ የብልፅግና ዳይፐሮች የብአዲን ቅጠርኛ አመራሮችና አረመኔው የብልፅግና የፀጥታ አካላት በገዛ ህዝባቸው ላይ ያነጣጠረ የተቀናጀ ጥቃትና ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ረገጣ እየፈፀሙ ይገኛሉ።
ሆኖም በዛሬው ዕለት የወረዳው ነዋሪዎች ወደ ገበያ በሚጓዙባቸው መንገዶች ላይ የመከላከያ፣ የሚሊሻና የፖሊስ አባላት በስፋት ተሰማርተው አርፍደዋል። ይህ የፀጥታ ኃይል በህዝቡ ላይ ድብደባና እንግልት እየፈፀመ የምርጫ ካርድ ለምን አላወጣችሁም?" በሚል ሰበብ ህዝባችን እንግልትና ስቃይ እያደረሰ ይገኛል።
ለዚህ ድርጊት በዋና አስተባባሪነት ግንባር ቀደም ሁነው አየመሩት ያሉት
1. ክፍሌ አበራ — የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ
2. በለው ደጄኔ — የሰላምና ደህንነት ኃላፊ
3. ታገለ ተካ — ምክትል የሰላምና ደህንነት ኃላፊ
4. አያሌው — የሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ
እነዚህ ግለሰቦች ህዝቡን ለከፋ ስቃይ አሳልፈው እየሰጡ በመሆናቸው፣ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እርምጃ ሊወሰድባቸው እንደሚገባ ጥሪዎች ከህዝባችን እየቀረቡ በመሆነ እነዲሁም ከዚሁ ጋር ተያይዞ በወረዳው ሸበቶ አካባቢ የመሸገው የመራሹ ብልፅግና የጦር ኃይል በህዝቡ ላይ እያደረሰ ያለው በደል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየከፋ መጥቷል። በተለይም በቁንዲ መድኃኔዓለም አካባቢ ሁለት ወጣት ልጃገረዶች በመከላከያ አባላት መደፈራቸውን የሚጠቁሙ በተጨባጭ መረጃ የተደገፉ ዘገባዎች ወጥተዋል። ይህ ድርጊት በአካባቢው ማህበረሰብ ዘንድ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሷል።
መረጃው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ሕዝብ ግንኙነት ነው !!!!
ድላችን በተባበረ ክንዳችን!
ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም
