ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
Open in Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Show more3 279
Subscribers
+3924 hours
+3057 days
+69830 days
Posts Archive
አድማ ብተናዎች ድሽቃውን እንዳይሰራ አድርገውት መጡ!!
በመካነሰላም ግንባር አድማ ብተና እየፈረሰ ሲሆን የ22ኛ ሻለቃ አድማ ብተና የድሽቃ ምድብተኞችን ፋኖ ተቀብሏል:: የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር ሰብሳቢ ሻለቃ አብነው ታደሰ እና የስራ አስፈጻሚ አርበኛ ተስፋው አማረ፣ የ29ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ አርበኛ ስንደው ገዜ እና የክፍለ ጦሩ ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ መብራቱ ጫብሲ፣ የክፍለ ጦሩ ፓለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አርበኛ መምህር አለማየሁ እንድሁም የክፍለ ጦሩ ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ አርበኛ አስማማው ፈንታው ለአድማ ብተና አባላቱ ደማቅ እና ወንድማዊ አቀባበል አድርገውላቸዋል:: አንድ በግ ታርዶ ስርግና ምላሽ በመሰለ አግባብ አቀባበል የተደረገላቸው ከጠላት የከዱ አድማ ብተናዎች ወደየ ቤተሰቦቻቸው መሄድ ከፈለጉ የመሳሪያ ዋጋ እንድከፈላቸው የሚል ትእዛዝ የወረደ ሲሆን አልያ ደግሞ እንታገላለን ካሉ ከነ መሳሪያቸው እንድታገሉ የሚል አቅጣጫም ተሰጥቷል::
የድሽቃ ምድብተኞች ወደ ፋኖ የመጡት ቀን እና ማታ በየተራ ሲሆን አንዱ ሻለቃ አብነው ጋ ሲገባ ሌሎች የክፍለ ጦሩ አመራሮች ወዳሉበት ስፍራ ተጉዘው ተደብልቀዋል:: ከ87ኛ ክፍለ ጦር የከዱ መከላከከያዎችም አሉ::
አልበላሽምን ምን አመጣው?
ቴዲ አፍሮ የሕዝብን ልብ እንደ ሰደድ እሳት ሲያነቃቃው፣ በቤተ-መንግስት ሰገነት ላይ ያሉት ባለስልጣናት ግን "ጩኸት አያናውጠንም" በሚል የውሸት ጀግንነት ራሳቸውን እያታለሉ ቀጥለዋል።
" የውኃ ሙላት የቤት መሠረቱን እየናደው፣ ባለቤቱ ግን ጣሪያው ላይ ወጥቶ ይፎክራል"እንደሚባለው የሞኝ ፖለቲካ ነው።
በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመን "ተራ መዝናኛ" የተባለው ጥበብ ዙፋኑን እንደገለባ እንዳላረገፈው ሁሉ፣ ዛሬም የሕዝብን የመቆጫ ድምፅ "ጩኸት" ብሎ ማጣጣል የመጨረሻው የውድቀት ዋዜማ ምልክት ነው።
ታሪክ እንደሚመሰክረው የሕዝብ ቁጣ በዜማ ሲቀመም ከመድፍና ከጠመንጃ በላይ የመገርሰስ ኃይል አለው። መሠረቱ በሚናድ ቤት ጣሪያ ላይ ሆኖ እንደአብይ አህመድ መደንፋት ግን የውስጥን ፍርሃት በውጭ ፉከራ ለመሸፈን የሚደረግ ከንቱ ፕሮፓጋንዳ ነው።
ይህ "ጩኸት" ተራ ድምፅ ሳይሆን፣ የስርዓቱን ግብዓተ-መሬት የሚያፋጥን የለውጥ ማዕበል መሆኑን ገዢዎች በቅርቡ ይረዱታል።
''ዩቲዩብ ላይ ድሮን አለመተኮሱ የማይቻል ቢሆንበት ነው'ጂ!'' የፓለቲከኛ ጌትነት ወርቁ መልዕክት
ስሙኝ የአስተሳሰብና ትርክት ልዩነት እንጂ ተራ ቂምና የተለመደው ዓይነት አፈና አይደለም!
ብልጽግና "የወል ትርክት" በሚሉት አጥፊ መዶሻ ኢትዮጵያዊ እሴትን ሲንድ፣ ትዝታን ሲያጠፋና ወርዶ ወርዶ የነጠላ ጥለት ሲቀድ በከረመበት ፍርስራሽ ላይኮ ነው ልጁ ብቅ ብሎ አዲስ የግንብ ጡብ የደረደረበትና የጥፋቱን ቋያ ውሐ የቸለሰበት። እና ቢከለክል ምን ይገርማል?! ዩቲዩብ ላይ ራሱ ድሮን አለመተኮሱ የማይቻል ቢሆንበት ነው'ጂ!
የረባም ዘፈን አድማጭ አይደለሁም። አንዱ ሁለቱ ግን እንደብሔራዊ መዝሙርና የቅኝ ግዛት ነጻነት የትግል ዜማ ዓይነት ነገር ይቃጣቸዋል ልበል?!
በዚሁ አጋጣሚ እንደ ባለዘይት ብቅ እያልክ ትውልዱን ከቁዘማና "አልቆልናል" መንፈስ ቁስል እየቀባህ ስለምትፈውስ ምሥጋናዬ ይድረስህ!
ምሶሶው ዘመም ጣራውም ያፈሳል
ሃገር የሞተበት የት ሄዶ ያለቅሳል
ባሳደገኝ ቀዬ ባደኩበት መንደር
ባይተዋር ሰው ሆኜ እንደሌለው ሃገር
ያቆምኳትን ሰንደቅ ተፈትኜ በእሳት
እንዴት አቀርቅሬ ባንዲራዬን ላንሳት...
ሆ ሆ...
ጌትነት ወርቁ
♦ ይህም ይመዝገብ፦ ቴዲ አፍሮ እና የሸገር ዕንባ፦ "መሃል ገቡና አቆሙን ከዳር!"
ቴዲ አፍሮ “አዲስ አበባ አዶ ሸገሩ... በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር፤ መሃል ገቡና አቆሙን ከዳር” ሲል፣ የአዲስ አበባን ልጅ ወቅታዊ መሪር ስቃይ በሁለት ስንኞች ገልጦታል። ዛሬ አዲስ አበባ በኢኮኖሚ አሻጥርና በፖለቲካ ሴራ ልጆቿን እየተነጠቀች፣ ማንነቷን እየተገፈፈች ትገኛለች። ይህም ይመዝገብ!
🩸 የታሪክ ምስክርነት፦ ቀዳሚ መስዋዕት!
የአዲስ አበባ ልጅ ለሀገሩ ዲሞክራሲና ነጻነት የከፈለው ዋጋ ወደር የለውም።
በ1997 ዓ.ም፦ ሰኔና ጥቅምት ላይ የአዲስ አበባ ወጣቶች በአጋዚ ጥይት ደረታቸውን ሰጥተው "ድምጻችን ይከበር" ብለዋል። ዛሬ በቤተ-መንግሥት ያሉት ሳይቀሩ የሥልጣን መሰላል የሆነቸው ያ መስዋዕትነት ነው።
በ2010 ዓ.ም፦ ለውጥ መጣ ሲባል ሰኔ 16 ላይ የአዲስ አበባ ልጅ መስቀል አደባባይን በድጋፍ ማዕበል አጥለቅልቆ ተቀብሏል።
📸 ፎቶው የሚናገረው ሐቅ፦ መስከረም 4 ቀን 2011 ዓ.ም
ብዙዎች "ለውጡ የይስሙላ ነው" ብለው ሳይጠረጥሩ፣ የአዲስ አበባ ወጣት ግን ገና በማለዳው ክህደቱን አውቆታል። በቡራዩ፣ በሰበታና በአዲስ አበባ ዙሪያ ወንድሞቻችን (አማራ፣ ጉራጌ፣ ወላይታ፣ ጋሞ...) በማንነታቸው ሲጨፈጨፉ፣ አዲስ አበባ "በቃ" ብላ አደባባይ ወጣች።
ይህም ይመዝገብ! የዐቢይ አህመድ አገዛዝ በሕዝብ ላይ የመጀመሪያውን ጥይት ያስተኮሰው በአዲስ አበባ ወጣቶች ላይ ነው።
ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት፣ ፍል ውሃና አምባሳደር አካባቢ የተቀረጸው ፎቶ ታሪክን በሰነድነት ያዘለ ነው።
በግልጽ እንደሚታየው፣ የአገዛዙ ወታደራዊ ኃይል (ሪፐብሊካን ጋርድ ተብሎ የሚጠራው)፣ የአልሞ ተኳሾችን (Sniper) በመጠቀም በንጹሐንና ባልታጠቁ ወጣቶች ላይ በጠራራ ፀሐይ ጥይት ሲተኩስ ነበር።
ይህ ፎቶ፣ ያኔ በአደባባይ የተገደሉት ንጹሐን ወጣቶች፣ የዚህ አገዛዝ ጨካኝነት የመጀመሪያ ማህተሞች መሆናቸውን ያረጋግጣል። ይህም ይመዝገብ!
የዛሬው በደል፦ በገዛ ከተማው ባይተዋር!
ዛሬ የአዲስ አበባ ልጅ፦
በፖለቲካ፦ መሪነቱን ተነጥቆ በማንነት ኮታ በሚመጡ ካድሬዎች እንዲገዛ ተፈርዶበታል።
በኢኮኖሚ፦ ከቤት ንብረቱ እየተፈናቀለ፣ የንግድ ቦታዎቹ እየተቀሙ ለደጋፊዎች ታድለዋል።
በማህበራዊ፦ "ባላባትና መጤ" በሚል የከፋፋይ ትርክት፣ ለዘመናት የገነባውን አብሮነቱን ሊያፈርሱት ሌት ተቀን ይሰራሉ።
ቴዲ አፍሮ “ባይተዋር ሰው ሆኜ እንደሌለው ሀገር” ሲል፣ ያቆማትን ከተማ በእሳት ለሚፈትኑትና ኢትዮጵያዊነትን ለሚገፉት ካድሬዎች ታላቅ መልዕክት አስተላልፏል። ጀግኖች በአርበኝነት ባቆሟት ከተማ ላይ፣ ዛሬ ኢትዮጵያዊነትን ማሳደድ የታሪክ ትልቅ ውርደት ነው።
አዲስ አበባን "ለእኛ ብቻ" ብለው ሊያጥሯት የሚሞክሩ አካላት፣ የሰኔ 97ቱንና የመስከረም 2011ዱን ወጣት ወኔ ዘንግተውታል። የአዲስ አበባ ልጅ ትዕግስተኛ ቢሆንም፣ ባንዲራው ሲገፋና ማንነቱ ሲናቅ ግን እንደ ነብር መቆጣት ያውቅበታል።
ይህም ይመዝገብ! አዲስ አበባ የሁሉ ናት፤ የሁሉ ሆናም ትቀጥላለች! በካድሬ ሴራ "ዳር የቆመው" የአዲስ አበባ ልጅ፣ ነገም እንደ ትናንቱ ለሀገሩ የቁርጥ ቀን ልጅ ሆኖ ይነሳል።
“ወይድ! አትንገረኝ ማንነቷን... ምጥ አታስተምር ልጅ እናቷን!”
ባንዲራየን አንሳው! 💪 💚💛❤
ይሄው ነው ልኩ የቴዎድሮስ ካሳሁን!
Dawit Amhara ከንጉስቹ መንደር!!
ሚያዝያ 09/08/2018 ዓ.ም
ስሙኝ የአስተሳሰብና ትርክት ልዩነት እንጂ ተራ ቂምና የተለመደው ዓይነት አፈና አይደለም!
ብልጽግና "የወል ትርክት" በሚሉት አጥፊ መዶሻ ኢትዮጵያዊ እሴትን ሲንድ፣ ትዝታን ሲያጠፋና ወርዶ ወርዶ የነጠላ ጥለት ሲቀድ በከረመበት ፍርስራሽ ላይኮ ነው ልጁ ብቅ ብሎ አዲስ የግንብ ጡብ የደረደረበትና የጥፋቱን ቋያ ውሐ የቸለሰበት። እና ቢከለክል ምን ይገርማል?! ዩቲዩብ ላይ ራሱ ድሮን አለመተኮሱ የማይቻል ቢኾንበት ነው'ጂ!
የረባም ዘፈን አድማጭ አይደለኹም። አንዱ ኹለቱ ግን እንደብሔራዊ መዝሙርና የቅኝ ግዛት ነጻነት የትግል ዜማ ዓይነት ነገር ይቃጣቸዋል ልበል?!
በዚኹ አጋጣሚ እንደ ባለዘይት ብቅ እያልክ ትውልዱን ከቁዘማና "አልቆልናል" መንፈስ ቁስል እየቀባህ ስለምትፈውስ ምሥጋናዬ ይድረስህ!
ምሶሶው ዘመም ጣራውም ያፈሳል
ሃገር የሞተበት የት ሄዶ ያለቅሳል
ባሳደገኝ ቀዬ ባደኩበት መንደር
ባይተዋር ሰው ሆኜ እንደሌለው ሃገር
ያቆምኳትን ሰንደቅ ተፈትኜ በእሳት
እንዴት አቀርቅሬ ባንዲራዬን ላንሳት...
ሆ ሆ...
ጌትነት ወርቁ
የብልፅግና አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመው ያለውን ግፍ እና በመረዳት ከህዳር 10/2018 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 08/2018 ዓ.ም 77 የአገዛዙ ሰራዊት አባላት አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር #64ኛ_ክ/ጦር ተቀላቅለዋል።
1ኛ. ዘመነ ወርቁ ይበላል መኬ
2ኛ.ሙሉቀን ንጉስ መኬ
3ኛ. አንደበት ሞላ ሚኒሻ
4ኛ. ዘነበዉ ደሴ ሚኒሻ
5ኛ. በላይነህ ካሳ መኬ
6ኛ. ደመቀ አሰፋ መኬ
7ኛ. አዲሴ ያዜ መኬ
8ኛ. ጊዜአለው ክንዱ መኬ
9ኛ.መንግስቱ በላቸው ሚኒሻ
10ኛ. አየነው እንዳይፈር መኬ
11ኛ. አለበል አምሳሎ መኬ
12ኛ. ወንዱ አንተ መኬ
13ኛ. ሀብታሙ ፀጋው መኬ
14ኛ.መንግስቱ በላቸው ሚኒሻ
15ኛ. እሱባለው ደርጀው ሚኒሻ
16ኛ. ዘሩ ባዩ ሚኒሻ
17ኛ. አለወንድ ተሜ መኬ
18ኛ. ታዘብ ሞገስ መኬ
19ኛ.አበራ ጫልቂሳ መኬ
20ኛ.ሞላልኝ መልካም መኬ
21ኛ.አማኑኤል የሽዋስ መኬ
22ኛ.ነፃነት አበበ መኬ
23ኛ.ማሩ ውለተው መኬ
24ኛ.ዮኋንስ ምስጋነው መኬ
25ኛ.ግዛቸው ክንፉ መኬ
26ኛ.ደሳለኝ ደሞዝ መኬ
27ኛ.ብርሀኑ ጥላሁን መኬ
28ኛ.ሞሀበው እንዳልኬ መኬ
26ኛ.ሞገስ ዳዊት መኬ
27ኛ.ሞላልኝ ይበን መኬ
28ኛ.ይበልጣል አዱኛው መኬ
29ኛ. ሞላልኝ መኬ
30ኛ.መስፍኔ መለሰ መኬ
31ኛ.ፅሃው አለባቸው ሚሊሻ
32ኛ.ዳኔል ዋለ መኬ
33ኛ.ጌትነት ፀጋው መኬ
34ኛ.ስጦታው መሌ መኬ
35ኛ.እሸት ይመር መኬ
36ኛ. በልስቲ ጋሻው ፓራ ኮማንዶ
37ኛ.10 ዓለቃ አሰግድ አስጠራው መኬ
38ኛ.አክሊሉ ባይነስ መኬ
39ኛ. ደጓለ ታደሰ ፓራ ኮማንዶ
40ኛ. ኤሊያስ ጫሌ አዳነ መኬ
41ኛ.ባንቴ ጌታቸው ሚሊሻ
42ኛ.አይዋ አልማው ሚሊሻ
43ኛ. ከድር አብዲ መኬ
44ኛ.ገመቹ ገመዳ መኬ
45ኛ. ሀይሉ ሙንየ እንግዳ መኬ
46ኛ. ምኒችል ቡችል ሚሊሻ
47ኛ. ጌታው መሌ ሚሊሻ
48ኛ. ታደሰ ደሴ ሚሊሻ
49ኛ. ዛኪር ንጋቱ መኬ
50ኛ. ገረመው ለሙ መኬ
51ኛ.መሀመድ ደምሴ መኬ
52ኛ.ቢኒያም ግዛቸው መኬ
53ኛ. ይበልጣል አይዋ ሚኒሻ
54ኛ. አቃተ አስረስ ሚኒሻ
55ኛ. እያዩ መሰረት ሚኒሻ
56ኛ. ንጉሱ ደመቀ ሚኒሻ
57ኛ. ይላቅ ወንዳለ መኬ
58ኛ. ይልቃል አበጀ መኬ
59ኛ.ክንዱ አማኑኤል መኬ
60ኛ.10 አለቃ እሱባለው መኬ
61ኛ.ጂብሪል አህመድ መኬ
62ኛ.አቡ ጉልቱ መኬ
63ኛ.ንጉሴ ቀቡ መኬ
64ኛ. ታምሩ እማኝ መኬ
65ኛ. ይሁኔ ውዱ ሚኒሻ
66ኛ. እሸቱ አለማየሁ ሚኒሻ
67ኛ. መሰረት በልስቲ ፓራ ኮማንዶ
68ኛ. ታሪኩ በለይ ሚሊሻ
69ኛ. አራገው ደጀኔ መኬ
70ኛ. ደሳለኝ አባቴነህ ፓራ ኮማንዶ
71ኛ. መላኩ አያሌው ሚኒሻ
72ኛ. ደስታው መንበሩ ሚሊሻ
73ኛ. ውዱ ውል ሚሊሻ
74ኛ.ተጎዳ ሰውነት ሚሊሻ
75ኛ.የቻለ ፍሬው ፓራ ኮማዶ
76ኛ. ታደሰ ቢተው ፓራ ኮማንዶ
77ኛ. ኮንስታብል ሀብታሙ ደስአለኝ የተባሉ የፖሊስ እና ስማቸው ያልተዘረዘሩ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት በቅርብ ቀን የአማራ ትግል ወደ አንድ መምጣቱን በመገንዘብ የአገዛዙ ሰራዊት በጅምላ እየተናደ መሆኑንን እና አገዛዙ በሀገር መስራቹ የአማራ ህዝብ ላይ ከባድ ወንጀሎችን እየሰራ መሆኑን ክ/ጦሩን የተቀላቀሉ የአገዛዙ ኃይሎች አሳውቀዋል።
እራሱን መንግስት አድርጎ የሚንቀሳቀሰው አሸባሪው፣ ዘራፊው፣ ጨፍጫፊው የአብይ አህመድ ቡድን ለሰራዊቱ የሚሰጠው ትዛዝ ሀገር የሚያፈርሱ፣ አንዱን ብሔር ከአንዱ ብሔር የሚያጋጩ ትዛዞች እንደሚሰጣቸው በግልፅ አስረድተዋል።
ይህ አገዛዝ በዚህ ሰዓት ሀገር የመምራት አቅም እንደሌለው ዜጎች በገዛ ሀገራችው በሰላም ወጥተው በሰላም እንዳይንቀሳቀሱ የጦርነት ጉሰማ፣ የሀይማኖት ግጭቶት፣ የብሔር ግጭት የመሳሰሉት ነገሮች ላይ ብቻ ተጠምድ ሀገር ለመበታተን ተልዕኮ ይዞ እንደሚሰራ ከመከላከያ፣ ከሚሊሻ፣ ከአድማ ብተና፣ ከፖሊስ ተቋም የወጡ የአገዛዙ ሰራዊት አባሎች በሰፊው አስረድተዋል።
የአገዛዙ ሰራዊቱ አባላት በአገዛዙ ተስፋ መቁረጣቸውን የአማራ ህዝብም የኢትዮጵያ ህዝብም በአማራ ፋኖ ተስፋ ማድርግ እንዳለበት በፋኖ የተረፈው የአገዛዙ ሰራዊት በጅምላ እየከዳ እንደሚገኝ 64ኛ ክፍለ ጦር የተቀላቀሉት የአገዛዙ ሰራዊት አባላት አሳውቀዋል።
በመከላከያ ተቋም ውስጥ የአማራ፣ደቡብ፣ሱማሌ እና አፋር የሆኑ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በብሄራቸው ብቻ ተለይተው ከፍተኛ ድብደባ እና ብዙ ግፎች ይፈፀማሉ። የመከላከያ ቁመና የደከመነ ነው። መከላከያ የሞተ ቁመና ነው ያለው። የመከላከያ ሰራዊት ተበትኖል። በስነልቦና እና በስሜት በጀግንነት እየተጎዳ ነው ያለው። መከላከያ ህዝቡን በሙሉ እየጎዳ ነው ያለው። ይህ ሁሉ የሚሆነው መከላከያ ህዝቡን ከማገልገል ይልቅ ለግለሰብ ቁማርተኛ ፖለቲከኞች ቅጥረኛ ሆኖ ህዝቡ ላይ ብዙ ግፎችን እነፈፀመ ይገኛል።
አማራ ክልልን ለመውረር የገበው ዘራፊ ሰራዊት ፋኖን ገጥሞ ማሸነፍ የሚችል ሰራዊት አይደለም። የፋኖ ሰራዊት የሀገርን ዳር ድንበር የሚስከብር የውጭ ወራሪን የሚጠብቅ ጀግና ሰራዊት መኖሩን ለህዝባችን እና ለትግሉ ደጋፊ በሙሉ ይድርስ ብለዋል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!
የካቲት 08/2018 ዓ.ም
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
የብልፅግና አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመው ያለውን ግፍ እና በመረዳት ከህዳር 10/2018 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 08/2018 ዓ.ም 77 የአገዛዙ ሰራዊት አባላት አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር #64ኛ_ክ/ጦር ተቀላቅለዋል።
1ኛ. ዘመነ ወርቁ ይበላል መኬ
2ኛ.ሙሉቀን ንጉስ መኬ
3ኛ. አንደበት ሞላ ሚኒሻ
4ኛ. ዘነበዉ ደሴ ሚኒሻ
5ኛ. በላይነህ ካሳ መኬ
6ኛ. ደመቀ አሰፋ መኬ
7ኛ. አዲሴ ያዜ መኬ
8ኛ. ጊዜአለው ክንዱ መኬ
9ኛ.መንግስቱ በላቸው ሚኒሻ
10ኛ. አየነው እንዳይፈር መኬ
11ኛ. አለበል አምሳሎ መኬ
12ኛ. ወንዱ አንተ መኬ
13ኛ. ሀብታሙ ፀጋው መኬ
14ኛ.መንግስቱ በላቸው ሚኒሻ
15ኛ. እሱባለው ደርጀው ሚኒሻ
16ኛ. ዘሩ ባዩ ሚኒሻ
17ኛ. አለወንድ ተሜ መኬ
18ኛ. ታዘብ ሞገስ መኬ
19ኛ.አበራ ጫልቂሳ መኬ
20ኛ.ሞላልኝ መልካም መኬ
21ኛ.አማኑኤል የሽዋስ መኬ
22ኛ.ነፃነት አበበ መኬ
23ኛ.ማሩ ውለተው መኬ
24ኛ.ዮኋንስ ምስጋነው መኬ
25ኛ.ግዛቸው ክንፉ መኬ
26ኛ.ደሳለኝ ደሞዝ መኬ
27ኛ.ብርሀኑ ጥላሁን መኬ
28ኛ.ሞሀበው እንዳልኬ መኬ
26ኛ.ሞገስ ዳዊት መኬ
27ኛ.ሞላልኝ ይበን መኬ
28ኛ.ይበልጣል አዱኛው መኬ
29ኛ. ሞላልኝ መኬ
30ኛ.መስፍኔ መለሰ መኬ
31ኛ.ፅሃው አለባቸው ሚሊሻ
32ኛ.ዳኔል ዋለ መኬ
33ኛ.ጌትነት ፀጋው መኬ
34ኛ.ስጦታው መሌ መኬ
35ኛ.እሸት ይመር መኬ
36ኛ. በልስቲ ጋሻው ፓራ ኮማንዶ
37ኛ.10 ዓለቃ አሰግድ አስጠራው መኬ
38ኛ.አክሊሉ ባይነስ መኬ
39ኛ. ደጓለ ታደሰ ፓራ ኮማንዶ
40ኛ. ኤሊያስ ጫሌ አዳነ መኬ
41ኛ.ባንቴ ጌታቸው ሚሊሻ
42ኛ.አይዋ አልማው ሚሊሻ
43ኛ. ከድር አብዲ መኬ
44ኛ.ገመቹ ገመዳ መኬ
45ኛ. ሀይሉ ሙንየ እንግዳ መኬ
46ኛ. ምኒችል ቡችል ሚሊሻ
47ኛ. ጌታው መሌ ሚሊሻ
48ኛ. ታደሰ ደሴ ሚሊሻ
49ኛ. ዛኪር ንጋቱ መኬ
50ኛ. ገረመው ለሙ መኬ
51ኛ.መሀመድ ደምሴ መኬ
52ኛ.ቢኒያም ግዛቸው መኬ
53ኛ. ይበልጣል አይዋ ሚኒሻ
54ኛ. አቃተ አስረስ ሚኒሻ
55ኛ. እያዩ መሰረት ሚኒሻ
56ኛ. ንጉሱ ደመቀ ሚኒሻ
57ኛ. ይላቅ ወንዳለ መኬ
58ኛ. ይልቃል አበጀ መኬ
59ኛ.ክንዱ አማኑኤል መኬ
60ኛ.10 አለቃ እሱባለው መኬ
61ኛ.ጂብሪል አህመድ መኬ
62ኛ.አቡ ጉልቱ መኬ
63ኛ.ንጉሴ ቀቡ መኬ
64ኛ. ታምሩ እማኝ መኬ
65ኛ. ይሁኔ ውዱ ሚኒሻ
66ኛ. እሸቱ አለማየሁ ሚኒሻ
67ኛ. መሰረት በልስቲ ፓራ ኮማንዶ
68ኛ. ታሪኩ በለይ ሚሊሻ
69ኛ. አራገው ደጀኔ መኬ
70ኛ. ደሳለኝ አባቴነህ ፓራ ኮማንዶ
71ኛ. መላኩ አያሌው ሚኒሻ
72ኛ. ደስታው መንበሩ ሚሊሻ
73ኛ. ውዱ ውል ሚሊሻ
74ኛ.ተጎዳ ሰውነት ሚሊሻ
75ኛ.የቻለ ፍሬው ፓራ ኮማዶ
76ኛ. ታደሰ ቢተው ፓራ ኮማንዶ
77ኛ. ኮንስታብል ሀብታሙ ደስአለኝ የተባሉ የፖሊስ እና ስማቸው ያልተዘረዘሩ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት በቅርብ ቀን የአማራ ትግል ወደ አንድ መምጣቱን በመገንዘብ የአገዛዙ ሰራዊት በጅምላ እየተናደ መሆኑንን እና አገዛዙ በሀገር መስራቹ የአማራ ህዝብ ላይ ከባድ ወንጀሎችን እየሰራ መሆኑን ክ/ጦሩን የተቀላቀሉ የአገዛዙ ኃይሎች አሳውቀዋል።
እራሱን መንግስት አድርጎ የሚንቀሳቀሰው አሸባሪው፣ ዘራፊው፣ ጨፍጫፊው የአብይ አህመድ ቡድን ለሰራዊቱ የሚሰጠው ትዛዝ ሀገር የሚያፈርሱ፣ አንዱን ብሔር ከአንዱ ብሔር የሚያጋጩ ትዛዞች እንደሚሰጣቸው በግልፅ አስረድተዋል።
ይህ አገዛዝ በዚህ ሰዓት ሀገር የመምራት አቅም እንደሌለው ዜጎች በገዛ ሀገራችው በሰላም ወጥተው በሰላም እንዳይንቀሳቀሱ የጦርነት ጉሰማ፣ የሀይማኖት ግጭቶት፣ የብሔር ግጭት የመሳሰሉት ነገሮች ላይ ብቻ ተጠምድ ሀገር ለመበታተን ተልዕኮ ይዞ እንደሚሰራ ከመከላከያ፣ ከሚሊሻ፣ ከአድማ ብተና፣ ከፖሊስ ተቋም የወጡ የአገዛዙ ሰራዊት አባሎች በሰፊው አስረድተዋል።
የአገዛዙ ሰራዊቱ አባላት በአገዛዙ ተስፋ መቁረጣቸውን የአማራ ህዝብም የኢትዮጵያ ህዝብም በአማራ ፋኖ ተስፋ ማድርግ እንዳለበት በፋኖ የተረፈው የአገዛዙ ሰራዊት በጅምላ እየከዳ እንደሚገኝ 64ኛ ክፍለ ጦር የተቀላቀሉት የአገዛዙ ሰራዊት አባላት አሳውቀዋል።
በመከላከያ ተቋም ውስጥ የአማራ፣ደቡብ፣ሱማሌ እና አፋር የሆኑ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በብሄራቸው ብቻ ተለይተው ከፍተኛ ድብደባ እና ብዙ ግፎች ይፈፀማሉ። የመከላከያ ቁመና የደከመነ ነው። መከላከያ የሞተ ቁመና ነው ያለው። የመከላከያ ሰራዊት ተበትኖል። በስነልቦና እና በስሜት በጀግንነት እየተጎዳ ነው ያለው። መከላከያ ህዝቡን በሙሉ እየጎዳ ነው ያለው። ይህ ሁሉ የሚሆነው መከላከያ ህዝቡን ከማገልገል ይልቅ ለግለሰብ ቁማርተኛ ፖለቲከኞች ቅጥረኛ ሆኖ ህዝቡ ላይ ብዙ ግፎችን እነፈፀመ ይገኛል።
አማራ ክልልን ለመውረር የገበው ዘራፊ ሰራዊት ፋኖን ገጥሞ ማሸነፍ የሚችል ሰራዊት አይደለም። የፋኖ ሰራዊት የሀገርን ዳር ድንበር የሚስከብር የውጭ ወራሪን የሚጠብቅ ጀግና ሰራዊት መኖሩን ለህዝባችን እና ለትግሉ ደጋፊ በሙሉ ይድርስ ብለዋል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!
የካቲት 08/2018 ዓ.ም
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
የደብረ ማርቆስ ሆስፒታል በአድማ ብተና ቁስለኞች ሲጥለቀለቅ በሊባኖስ ግምባር 206ኛ ኮር ከ45 በላይ የጠላት ኃይል ደምስሷል
መጋቢት 8/2018 ዓ.ም
=======================================
ጀብደኛው 206ኛ ኮር በደብረ ማርቆስ ከተማ በቅርብ እርቀት ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 5:00 በአደረገው ትንቅንቅ በሊባኖስ ግምባር ከ45 በላይ የአድማ ብተና አባላት ተደምስሰዋል።
በአልተጠበቀ ሰዓት በጠላት ላይ ምህረት የለሽ ጥቃት የፈፀመው 206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር ጠላትን ሲረፈርፍ ያረፈደ ሲሆን አስደናቂ ጀብድ መፈፀሙ ታውቋል።
በመድፍ ፣ በዙ-23 እና ሞርተር የታገዘ ውጊያ በመክፈት ራሱን የተከላከለው የአረመኔው ሰራዊት 45 አስክሬን ተሸክሞ ከ25 በላይ ቁስለኞችን በማንሳት ደብረ ማርቆስ ከተማ ተደብቋል።
ከጠዋቱ ጀምሮ በቁስለኞች የተጥለቀለቀው የደብረ ማርቆስ ሆስፒታል በተለይም የፅኑ ህሙማን ክፍል በአድማ ብተና ቁስለኞች በመሞላቱ ለማህበረተሰቡ አገልግሎት አቁሟል፣
ፍሬ ሰናይ ወርቁ
እና
ሻንበል ተሻለ
በሆስፒታሉ እያጣጣሩ ከሚገኙት መካከል የሚገኙ ሲሆን አራት ከፍተኛ ቁስለኞች ወደ ጦር ኃይሎች ሪፈር ተልከዋል ቀላልና መካከለኛ ቁስለኞች ደግሞ በሰራዊቱ ካምፕ እየታከሙ ነው ። እስከ አሁኑ ስዓት ድረስ በቀዶ ጥገና ከሚያክሙ ዶክተሮች ውጭ በሆስፒታሉ ግቢ የሚንቀሳቀሱት ቁስለኞችን የሚጠብቁ የጠላት ሰራዊት ብቻ ሲሆኑ ሆስፒታሉ በአገዛዙ ወታደሮች ዙሪያውን እየተጠበቀ ይገኛል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት
ሚያዝያ 2018 ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ(አፋብን) Amhara Fano National Movement (AFNM):
አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ⚠️
የድሮን ቅኝት በሸዋ ይፋት ቀጠና ተሬ፣ ቀወት፣ ባሸና አካባቢው አሁን ከምሽቱ 1:30 ጀምሮ እየተደረገ ይገኛል‼️
ልዩ የቴሌግራም ቻናል ጥቆማ‼️
ለፈጣንና ወቅታዊ ተዓማኒ የግንባር ዉሎ መረጃዎችን ለማግኘት የተራራው ሚድያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇 እናመሰግናለን
https://t.me/fanoiswinnerlogo21
የደብረ ማርቆስ ሆስፒታል በአድማ ብተና ቁስለኞች ሲጥለቀለቅ በሊባኖስ ግምባር 206ኛ ኮር ከ45 በላይ የጠላት ኃይል ደምስሷል
መጋቢት 8/2018 ዓ.ም
=======================================
ጀብደኛው 206ኛ ኮር በደብረ ማርቆስ ከተማ በቅርብ እርቀት ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 5:00 በአደረገው ትንቅንቅ በሊባኖስ ግምባር ከ45 በላይ የአድማ ብተና አባላት ተደምስሰዋል።
በአልተጠበቀ ሰዓት በጠላት ላይ ምህረት የለሽ ጥቃት የፈፀመው 206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር ጠላትን ሲረፈርፍ ያረፈደ ሲሆን አስደናቂ ጀብድ መፈፀሙ ታውቋል።
በመድፍ ፣ በዙ-23 እና ሞርተር የታገዘ ውጊያ በመክፈት ራሱን የተከላከለው የአረመኔው ሰራዊት 45 አስክሬን ተሸክሞ ከ25 በላይ ቁስለኞችን በማንሳት ደብረ ማርቆስ ከተማ ተደብቋል።
ከጠዋቱ ጀምሮ በቁስለኞች የተጥለቀለቀው የደብረ ማርቆስ ሆስፒታል በተለይም የፅኑ ህሙማን ክፍል በአድማ ብተና ቁስለኞች በመሞላቱ ለማህበረተሰቡ አገልግሎት አቁሟል፣
ፍሬ ሰናይ ወርቁ
እና
ሻንበል ተሻለ
በሆስፒታሉ እያጣጣሩ ከሚገኙት መካከል የሚገኙ ሲሆን አራት ከፍተኛ ቁስለኞች ወደ ጦር ኃይሎች ሪፈር ተልከዋል ቀላልና መካከለኛ ቁስለኞች ደግሞ በሰራዊቱ ካምፕ እየታከሙ ነው ። እስከ አሁኑ ስዓት ድረስ በቀዶ ጥገና ከሚያክሙ ዶክተሮች ውጭ በሆስፒታሉ ግቢ የሚንቀሳቀሱት ቁስለኞችን የሚጠብቁ የጠላት ሰራዊት ብቻ ሲሆኑ ሆስፒታሉ በአገዛዙ ወታደሮች ዙሪያውን እየተጠበቀ ይገኛል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት
ሚያዝያ 2018 ዓ.ም
አስቸኳይ ⚠️
የጥንቃቄ መልዕክት ⚠️
የድሮን ቅኝት በሸዋ ይፋት ቀጠና ተሬ፣ ቀወት፣ ባሸና አካባቢው አሁን ከምሽቱ 1:30 ጀምሮ እየተደረገ ይገኛል። ለአናብስቶች ሸር ሸር ሸር
ሰበር ዜና!
ከሰቆጣ በቅርብ ርቀት ፋኖ በወሰደው እርምጃ በርካታ የአገዛዙ ወታደሮችን ደምስሶ አንድ ብሬንና 10 ክላሽንኮቭ መሣሪያዎችን ማርኮ ታጠቀ!
ፋኖ በጥቂት የሰው ኃይል ተጠቅሞ ባካሄደው በዚህ ስልታዊ ማጥቃት ከተደመሰሱ ወታደሮች በተጨማሪ አራት ወታደሮችንና ገዢ ወታደራዊ ስፍራዎችን በቁጥጥሩ ስር አውሏል።
ኦፕሬሽኑ የተካሄደው ከሰቆጣ ከተማ በውስን ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ ሲሆን፡ በአሁን ሰዓት በሰቆጣ የሚገኙ ካድሬዎችና የአገዛዙ ምንጣፍ ጎታች ወታደራዊ አዛዦች ድንብርብራቸው ወጥቷል
የአድማ ብተና ጋንታ መሪ ፋኖን ተቀላቀለ።
=============================
ሚያዚያ 8/2018/ዓ.ም
ከባህረዳር ከተማ አፍንጫ ስር ከምትገኘው ዘንዘልማ ከተማ ከቀበሮ ጉድጓድ ከመሸገው የአገዛዙ ታጣቄ ሃይሎች ጋር የነበረው የአድማ ብተና መሪ የነበረው የአብይ አህመድ አሊ የሚፈፅመውን ግፍ እና ጭፍጨፋ በመቃወም የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ የሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ታሪካዊቷን ጉና ክፍለ ጦርን ተቀላቅሏል።
✔️ ሲኖር ጫኔ = የአድማ ብተና ጋንታ መሪ ክላሽ ኮቭ በመያዝ የፋኖን አባላትን ተቀላቅሏል።
ህልውኖችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ሰ/አ/ቀ/በላይ ዕዝ ሜ/ጀ/ውባንተ አባተ፩ኛ ኮር ጉና ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ክፍል
ፋኖ መምህር ያሬድ ገደፍው
የአማራ ፋኖ የግንባር ወቅታዊ ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ይወዳጁ
👇
የአገዛዙ ኃይል በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ ባለው ግፍ ምክንያት ፋኖን እንድንቀላቀል አድርጎኛል። ይህ ስረዓት ንፁሃንን ይረሽናል፣ ሴት ይደፍራል፣ የንፁሃንን ሀብት ንብርት ይዘርፋል፣የንፁሀንን ሀብት ንብረት ያወድማል።
እኛ እንዲህ አይነት ድርጊት የሚፈፅሙ ፀር አማራ የሆኑ ኃይሎችን ለመፋለም ከእነ ሙሉ ትጥቃችን በመውጣት ፋኖን ተቀላቅለናል ኮንስታብል ሀብታሙ ደስአለኝ።
#ከተማዋ_በቁጥጥር_ስር_ዋለች‼️
ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 33ኛ ክፍለ ጦር #ልጓማ ከተማን ተቆጣጠሩ‼️
ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 33ኛ ክፍለ ጦር ሰሞኑን ለተከታታይ ቀናቶች ተጋድሎ በማድረግ በርካታ የፋሽስቱን ጥምር ዙፋን ጠባቂ ወታደር በመደምሰስ ዛሬ ሚያዚያ 8/2018 ዓ.ም ልጓማ ከተማን ተቆጣጥረዋል::
33ኛ ክፍለ ጦር በተጋድሎው ያስመዘገቡትን ድል በዝርዝር ይዘን እንመለሳለን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©አፋብን ምስራቅ አማራ ምኒልክ ዕዝ
ሚያዚያ 8/2018 ዓ.ም
08/ዐ8/2018 ዓ.ም
ዳስ ጣል ( አንሳው ) 🔥
ለውስጤ ሃዘን ለቅሶ
ሰው አይችልህ ደርሶ
አለ ጊዜ ገና ነው እያልኩት
እራሴን በደልኩት
ለካ እንዲህ ነው ማለቅ እህ እያሉ ነዶ
ሀገር የሞተበት የት ያለቅሳል ሄዶ።*2
ዳስ ጣል ዳስ ጣል
አክሱም ላሊበላን በአንድ አለት አፅንቶ
አልራመድ አለ ሀገር ተለያይቶ፣
ምሰሶው ዘመመ ጣራውም ያፈሳል
ሀገር የሞተበት የት ሄዶ ያለቅሳል *2
ባሳደገኝ ቀየ ባደኩበት መንደር፡
ባይተዋር ሰው ሆኜ እንደሌለው ሀገር፣
ያቆምኳትን ሀገር ተፈትኜ በእሳት
እንዴት አቀርቅሬ ባንዲራየን ላንሳት።
አባይ ለዘዴው በአፍ ይቀድማል
አምኖ መከዳት እንዴት ያማል!
ወርቅ ያበደረ ደርሶት አለት
እንዴት ይችላል ዝም ማለት?
ከነገ ዛሬ ይሻል ባልኩኝ
የራሴን ጩኸት ተነጠቅኩኝ
ተጣላሁና ከወንዜ አድባር
እንዴት ልታረቅ ከራሴ ጋር
አዲስአበባ አዶ ሸገሩ እንኳን ሸገሩ
የሁሉ አይደል ወይ ሞላው ሀገሩ
በፍቅር ጠርተው ከዳር እስከዳር
መሃል ገቡና አቆሙን ከዳር😭
ባቆሙት ሀገር ጀግኖች በአንድነት በአርበኝነት
እንዴት ይገፋ ኢትዮጵያዊነት *4
ኧረ ጎራው
ጀግኖች ሞተውላት በመርዝ ጋዝ ነፍረው ተንገብግበው በእሳት
ዘመን ተገላብጦ እንዴት አቀርቅሬ ባንዲራየን ላንሳት*2
የኢትዮጵያ አርበኞች የጥንት አርበኞች እነ አናብስቱ
ሲረገጥ ባንዲራው ገና አሁን ሞቱ።
ካለበታው ሲሆን ወርቅ አይደለም ዝምታ ለበግም አልበጃት
አስራ ሁለት ሆና አንድ ነብር ፈጃት።
ኧረ ጎራው ተው ተው ተው
ዳስ ጣል ልቤ ዳስጣል
ከዚህ በላይ ሀዘን ከዚህ በላይ መርዶ ከወዴት ይመጣል።
ፍቅርን ብየ እንጂ ተግቼ ለሰላም እኔስ መታገሴ
መች ከሀገር ይበልጣል እኔስ አንድ ነፍሴ።
ወይድ አንተ አትንገረኝ ማንነቷን
ምጥ አታስተምር ልጅ እናቷን!
ወይድ አታስቆጥረኝ ማንነቴን
እኔ አውቀው የለም ወይ ደም አጥንቴን!
ወይድ አንተ ላንሳበት ባንዲራየን
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አርማየን!
ባንዲራየን
አንሳው
ባንዲራየን አንሳው
