ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Open in Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Show more4 387
Subscribers
-424 hours
+2487 days
+1 44230 days
Posts Archive
አርሲ፡ አሳዛኝ መረጃ‼️
በሺርካ ወረዳ ጋዶ ጉና ከሚባለው ከተማ በግምት ከ10 ኪ.ሜ ራቅ ብሎ በሚገኝ ስፍራ በትናንትናው ዕለት አርብ ለቅዳሜ አጥቢያ በምስራቅ አርሲዋ ሺርካ ወረዳ ኦርቶዶክሳውያን የአንድ ቤተሰብ አባላት ተገድለዋል ሲሉ አንድ ስማቸው እንዳንይጠቀስ የፈለጉ ግለሰብ መረጃውን ለከሰም ሚዲያ አድርሰዋል ።
...የሟቾች ስም፦
➤ አቶ ባትሪ ካሳ
➤ አቶ ሰሎሞን ካሳ
ሌላው፤ ለጊዜው ስሙ ያልታወቀ ሦስተኛ ሟች እና ቆስለው የተረፉ ይገኛሉ.... ።
ነፍስ ይማር ! 😭 💔
የአማራ ብሶት እና ሰቆቃ ያንገበገበዉ ፲ አለቃ ገብሬ 1 ስናይፐር፣ 1 ብሬን ፣ 1 ጥቁር ክላሽንኮቭ፣ 250 የክላሽ ጥይት እስከ ትጥቁ፣ 150 የብሬን ጥይት፣ 03 ቦንብ ብቻዉን ይዞ
በአሁኑ የአደረጃጀት አጠራር አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃን የተቀላቀለዉ ፲ አለቃ ገብሬ ከባድ ኦፕሬሽን እየሰራ የአብይ አህመድን ገረድ ሰራዊት እያንቀጠቀጠዉ ይገኛል።
አማራነት እንዲህ ነው !! ናይሎ አማራ
+1
የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት ሁለት የቡድን መሳሪያ እና 29 ክላሽ በመያዝ ዞብል አምባ ክፍለጦርን ተቀላቀሉ‼️
ጀምበር የጠለቀችበት የብልፅግና አገዛዝ በርካታ ሰራዊቱ እየከዳውና እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ያለ ሲሆን አንድ ስናይፐር አንድ ብሬን እንዲሁም 29 ክላሽ የያዙ በአጠቃላይ 31 አባላቶቹ ኮብልለው ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል::
በዚህም ሁለቱ የቡድን መሳሪያዎች ብሬን እና ስናይፐሩ እንዲሁም 26 ጥቁር ክላሽ እና 3 ስናይቶ ባጠቃላይ 29 ክላሽ ከተሟላ ትጥቅና ተተኳሽ ጋር ዞብል አምባ ክፍለጦር ገቢ ሆኗል:: የክፍለጦሩ እና የሻለቃ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
13/ዐ3/2018 ዓ.ም
+3
አሁናዊ መረጃ ከደቡብ አፍሪካ
ፋሺስታዊው ጨፍጫፉው አራዊት ሰራዊት አብይ አህመድ በአማራላይ የሚያደርገውን የአማራን ዘር ጭፍጨፋ በመቃወም በደቡብ እፍሪካ የሚገኙ አማራዎች እንደዚህ በነቂስ ወተው በጂ 20 ስብሰባ በሚደረግበት አዳራሽ ፊለፊት ተቃውማቸውን እየገለፁ ይገኛሉ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦሬ እንድሪስ ተሾመ (2ተኛ) ሻለቃ በዛሬው እለት ማለትም ህዳር 13 ቀን 2018 ዓ.ም በምዕራብ ወሎ ግንባር ከላላ ወረዳ ውስጥ ድል ቀንቶታል::
ከከላላ ከተማ በመነሳት ወደ ደገር እና ሊጮ ታዳጊ ከተማዎች አቅጣጫ ሲጓዝ የነበረ የጠላት ኃይል ቆርኬ የተባለ ቀጠና ሲደርስ የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር እንድሪስ ተሾመ (2ተኛ) ሻለቃ በሰነዘሩበት ድንገተኛ ጥቃት ከፍተኛ የሆነ ቁሳዊ እና ሰብአዊ ኪሳራ የደረሰበት ሲሆን በኦፕሬሽኑ አንድ ቲም የሚሆኑ የጠላት ኃይል አባላት በአልሞ ተኳሾች ጥይት እንደተመቱና ከተመቱት መካከል ወዲያውኑ የሞቱ እንዳሉም ነው ለማረጋገጥ የቻልነው::
ፋኖን አፀዳለሁ ብሎ ከከላላ ከተማ ተነስቶ ወደ ደገር እና ሊጮ ሲገሰግስ የነበረው የጠላት ኃይል በዋናነት በኮሎኔል መብሬ አስማማው ዋሴ የሚመራው አድማ ብተና አባላት እና ሰላም አስከባሪዎች ያሉበት መሆኑንም መረጃዎች ጠቁመዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 13 ቀን 2018 ዓ.ም
ከአይና ከተማ ወደ ቋሮ እየተጓዙ በነበሩ የአገዛዙ ወታደሮች ላይ ከባድ የደፈጣ ጥቃት ተፈፀመ!
በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር በጠላት ኃይል ላይ ደፈጣ በመጣል ከፍተኛ ድል መቀዳጀቱን ዕዙ ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ አስታውቋል።
በክፍለ ጦሩ ስር የምትገኘው 2ኛ ሻለቃ ትናንት ህዳር 12/2018 ዓ/ም እኩለቀን አከባቢ መነሻቸውን ከአይና ከተማ አድርገው ወደ ቋሮ እየተጓዙ በነበሩ የአገዛዙ ወታደሮች ላይ ልዩ ስሙ መስቀለ ክርስቶስ በተባለ ቀበሌ ላይ ደፈጣ ፈፅማባቸዋለች።
በደፈጣ ጥቃቱ ከ10 በላይ የጠላት ኃይል ሲደመሰስ ከ15 በላይ መቁሰላቸውን ነው ዕዙ በሕዝብ ግንኙነት መምሪያው በኩል ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ ያስታወቀው።
ሴት ደፋሪው እና ጡት ቆራጩ የፋሽሽቱ ስራት አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት በአማራ ቦታዎች ትምህርት ቤቶችን ምሽግ አድርጎ እንደሚዋጋ ተጋለጠ!!
ለህዝብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር የህዝብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ስራተኞች በግሸ ወረዳ ባሉ ቀበሌዎች ለሚኖሩ አገልግሎት ሰጭ ተቋም ሰራተኞች የሚሰጠውን ስልጠና አጠናክሮ ቀጥሏል!
ሆኖም የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከአረመኔው አብይ አህመድ አገዛዝ ነፃ ያወጣቸውን ወረዳዎች እና ቀበሌዎች ከትግሉ ጎን ለጎን የህዝብ አደረጃጅትን በተለያዩ ተቋማት ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኛችን በየቀጠናው ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
በዚህም መሰረት የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ትምህርትና ስልጠና መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ንጉስ ይመሩ ፣ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ፖለቲካዘርፍ ም/መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ኤፍሬም ባዩ ፣የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ኛ ኮር ድርጅታዊ ጉድይ ኃላፋ ተስፋየ አለሙ እና በየደረጃው ያሉ አመራሮች ጋር በመሆን ስልጠናውን በየቀበሌ ላሉ የጤና የግብርና ፣የትምህርት ሱፕርቫይዘር፣ ርዕሰ መምህራን እና የመምህራን ማህበር÷፣የቀበሌ ስራ አስኪያጅ÷ መሬት አስተዳደር ባለሙያዎች እና አስተባባሪዎች ተሰጥቷል:።
ስልጠናው የተሰጠባቸው ርዕሶች በተለያዩ የትግል አቅጣጫዎችና ትግሉን በሚመጥን መንገድ ከዚህ በታች በተዘርዘሩት መሰረት ስልጠናው ተሰጥቷል።
1. ትግላችን ወደ ትጥቅ ትግል የተሸጋገረበት ምክንያቶች
2.የፋኖና የህዝብ የትግል መስመርና የትግል ስልት ምን መምሰል እንዳለበት
3. የምሁራኑን ሚናን ለአማራ ትግል ያለውን ጠቀሜታ
4. በፋኖ የትግል መስመር የትጥቅ ትግል የተጀመረበት ምክንያት አሁናዊ የአፋብኃ ድርጅታዊ ቁመና የምሁራን ሚና እና ቁሞ የማይጠቅም ትውልድን ከማዳን አኳያ ላይ ያተኮሩ ስልጠናዎች ተሰጥተዋል::
በመጨረሻም የአማራን ህዝብ ከምድር ገፅ እንዲጠፋ ስለተፈረደበት የነቃ ግንዛቤ ያለው ማህበርሰብ መፍጠር ግድ ነው። እንመክራለን፣እንወያያለን፣እንደራጃለን፣እንሰለጥናለን ፣ነፃነታችን በቅርቡ እናውጃለን።
መረጃውን ያደረሰነ አርበኛ አማረ ታዘዘ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነው
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል።
ህዳር 13/03/2018 ዓ.ም
በሺርካ 3 ኦርቶዶክሳውያን ተገደሉ
በምሥራቅ አርሲዋ ሺርካ ወረዳ የአንድ ቤተሰብ አባላት ሌሊቱን መገደላቸውን ምንጮች ለሚዲያ ተናገሩ። አራተኛው የጥቃቱ ሰለባ ቆስለው መትረፋቸው ታውቋል።
በሺርካ ወረዳ፣ ጋዶ ጉና ከተባለው ከተማ በግምት 10 ኪ.ሜትር ይርቃል በተባለው ሥፍራ ጥቃቱ የተፈጸመው አርብ ለቅዳሜ አጥቢያ ሲሆን የጭፍጨፋው ፈጻሚዎች በአካባቢው የሚታወቁ፣ በቀበሌ ሊቀመንበሩ በአቶ ከድር ኢርቦሼ እና ዘወትር “ሽኔዎችን ቤታቸው በመጋበዝ” በሚታወቁት በአባቱ በአቶ ኢርቦሼ ይሁንታ የተፈጸመ ነው ሲሉ እማኞች ነግረውናል።
ፍትሕ ለአርሲ ኦርቶዶክሳውያን
+2
2 ስናይፐር 1 ክላሽ በመያዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክፍለጦርን ተቀላቀሉ ።
የአብይ አህመድ ሰራዊት እየፈራረሰ ወደ ፋኖ እየተቀላቀለ ይገኛል።
በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 3ኛ ሻለቃን የተቀላቀሉ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት:-
1.ም/አስር አለቃ ሳሙኤል ጌታቸዉ
አንድ #ስናይፐር እስከ ሙሉ ትጥቁ
2.ም/አስር አለቃ መልካሙ
ስማቸዉ አንድ #ስናይፐር
እስከ ሙሉ ትጥቁ
3.ይበሉ ማደሪያው = አድማ በትን
ክላሽንኮቭ እስከ ሙሉ ትጥቁ
በመያዝ የተቀላቀሉ ሲሆን
ሁለት የሚሊሻ አባላትን መንደር 24 ከተባለ ቦታ ላይ በጀግኖቹ የአባይ መተከል(3ኛ) ሻለቃ ተማርከዉ ገቢ ሁነዋል።
@Estibel A Zerihun
ተስፋ የቆረጠው ብልፅግና ተማሪ ማገት ጀመረ!
ከሁለት አመት ተኩል በላይ ቀጠናውን የጦር አውድማ በማድረግ መደበኛ እና መንግስት መር የዘር ማጥፋት፣ህፃናትን በማስደፈር በአማራ ህዝብ ላይ በተደራጀ ሁኔታ እየተፈፀመ ይገኛል።
በዚህ ድርጊቱም ከህዳር 10 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ ተማሪዎችን በግንደወይን ከተማ ከሚገኙ ት/ቤቶች እና ንፁሃን ነዋሪወችን የፋኖ ቤተሰቦች ናችሁ በማለት ከየቤታቸው አየፈለገ በማገት አለማቀፍ የህፃናት መብት የጣሰ ኢሰባዊ ድርጊት እየተፈፀመባቸው ሲሆን
እገታ ከተፈፀመባቸው ሠወች መካከልም፦
1. ውባየሁ ዘውዴ =ተማሪ ጠጅባህር ቀበሌ
2. ሚኪያስ ጌታቸው=ተማሪ 02/ግንደወየን ቀበሌ
3 ፍቅሩ ማሩ = ተማሪ02/ግንደወየን ቀበሌ
4 ኤኤርሚያስ ማሩ= ተማሪ 02 ቀበሌ
5ገብሬ አዳሙ =03 ቀበሌ
6 አየሁ ደምሴ = 03 ቀበሌ
7 በርሃነ ግርማ = 02 ቀበሌ
8.ጤናየ ቢያዝዝን = 02 ቀበሌ
9 ታደለ ጌትነት= 02 ቀበሌ
10 ይልቃል ሻሬ= 02 ቀበሌ
11. ባንቻየየሁ የላይ= 02 ቀበሌ
12. ቢታንያ የላይ= 02 ቀበሌ ያለምንም ምክኒያት ንፁሀን በእንግልት ላይ ይገኛሉ።
የቴወድሮስ እዝ የ201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
ህዳር 13/2018 ዓ.ም
+2
በትናትናው የገበሬ ጭፍጨፋ 2 ቄሶችን ከሚያገለግሉበት ቤተክርስቲያን ከቅዳሴ አስወጥተው በጥይት ደብድበው በአደባባይ ገለዋቸዋል።
ቄስ ጌቴ ጋሹ እና ቄስ በለጠ ካሴ የሚባሉ የ35 ዓመት እና የ37 ዓመት ቄሳውስቶችን የደገራ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እየቀደሱ በነበረበት ስዓት አረመኔው የአብይ አህመድ ወንበዴ ቡድን በጥይት ገሏቸዋል።
አቶ አለኸኝ ቤዛ እና አቶ ተናገር ልየውን የተባሉየ50 ዓመት እና የ65 ዓመት የየደገራ ኗሪዎችን ደግሞ ድሮን ከቤታቸው ጥሎ ከገደላቸውና ካቆሰላቸው መካከል ናቸው።
ይህ ስርዓት ቤተክርስቲያን ጠል አማራ ጠል መሆኑን የተረደው ወጦ ነፍጡን አንግቦ እየተፋለመ ይገኛል ። ሁሉም አማራ ማንነቱና እምነቱን የመጠበቅ ግዴታ አለበት ።በመሆኑም ትግሉን በመቀላቀልና በመደገፍ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እናስወግደው ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ህዳር 13/2018 ዓ.ም
በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር በጠላት ኃይል ላይ ደፈጣ በመጣል ከፍተኛ ድል ተቀዳጀ።
በክፍለ ጦሩ ስር የሚገኘው 2ኛ ሻለቃ (ሻምበል ሀብታሙ ሻለቃ) ህዳር 12/2018 ዓ/ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት ላይ ጠላት መነሻውን ከአይና ከተማ ወደ ቋሮ 010 ቀበሌ በማድረግ ላይ እያለ ካሰበው ሳይደርስ መስቀለ ክርስቶስ 03 ቀበሌ ላይ ደፈጣ በመጣል የአገዛዙ ብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ከ10 በላይ ሲደመሰስ ከ15 በላይ ቁስለኛውን ይዞ ተመልሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ጄ/ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ አርበኛ ፋኖ ሽፈራው አለልኝ መረጃውን አድርሷል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 13/ 2018 ዓ.ም
👉አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት!!
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ በተቆጣጠራቸው ሁሉም አካባቢዎች ዛሬ ህዳር 13/2018 ዓ.ም የድሮን ቅኝት መኖሩን ምንጮች ገልፀዋል።
ስለሆነም መላው ማህበረሰባችን እና የወገን ጦር አስፈላጊውን ቅድመ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እንገልፃለን።
+1
አማራ #ጠሉ_ስርዓት_የፋኖን_ክንድ_መቋቋም #ሲያቅተው ህዳር 12/2018 ዓ/ም #በደምበጫ_ወረዳ_ጃጅራብ_ቀበሌ /ሀሙሲት / ላይ በቤት ውስጥ የነበሩ ንፁሀንን በድሮን #ጨፍ*ጭፏል።
የአብይ ብልፅግና በኢትዮጵያ ምድር የአማራን ህዝብ ብቻ ሳይሆን እንስሳትን ሳይቀር በድሮን #በመጨ*ፍጨፍ ላይ ይገኛል ::
ጭፍን ጥላቻ!!
ኅዳር13/ 2018 ዓ.ም
ህዝባዊ ውይይቶች እንደቀጠሉ ናቸው!
አፋብሃ ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር አመራሮች እና የእነማይ ወረዳ ጊዚያዊ መንግስት አስተዳደር በተገኙበት በእነማይ ወረዳ ቀሸምሽ ቀበሌ ህዝባዊ ውይይት አካሂደዋል።
✔️ የቀበሌ አስተዳደር
✔️የቀበሌ አስተዳደር ፀጥታ ዘርፍ
✔️ የቀበሌ ማህበራዊ ፍትህ አገልግሎት
✔️የቀበሌ ወጣት አደረጃጀት
✔️የቀበሌ ችግር ፈቺ የሀገር ሽማግሌዎችን አዋቅሯል።
በስብሰባ መድረኩ የተገኘው ማህብረሰብ በተሰራው የቀበሌ አዲስ አደረጃጀት ደስታኛ መሆኑን ተናግረዋል። በህዝብ ውይይት መድርክ የመሩት የክፍለ ጦር እና የወረዳ ጊ/መንግስት አመራሮች የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ያለበትን ወቅታዊ ቁመና እና አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ አስረድተዋል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ህዳር 12/2018 ዓ.ም
የአፋብሃ ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
