en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Open in Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Show more
4 387
Subscribers
-424 hours
+2487 days
+1 44230 days
Posts Archive
አማራ #ጠሉ_ስርዓት_የፋኖን_ክንድ_መቋቋም #ሲያቅተው ህዳር 12/2018 ዓ/ም #በደምበጫ_ወረዳ_ጃጅራብ_ቀበሌ /ሀሙሲት / ላይ በቤት ውስጥ የነበሩ ንፁሀንን በድሮን #ጨፍ*ጭፏል። ‎የአብይ ብልፅግና
+1
አማራ #ጠሉ_ስርዓት_የፋኖን_ክንድ_መቋቋም #ሲያቅተው ህዳር 12/2018 ዓ/ም #በደምበጫ_ወረዳ_ጃጅራብ_ቀበሌ /ሀሙሲት / ላይ በቤት ውስጥ የነበሩ ንፁሀንን በድሮን #ጨፍ*ጭፏል። ‎የአብይ ብልፅግና በኢትዮጵያ ምድር የአማራን ህዝብ ብቻ ሳይሆን እንስሳትን ሳይቀር በድሮን #በመጨ*ፍጨፍ ላይ ይገኛል :: ‎ ‎ ጭፍን ጥላቻ!! ‎ ኅዳር13/ 2018 ዓ.ም ‎

ህዝባዊ ውይይቶች እንደቀጠሉ ናቸው! አፋብሃ ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር አመራሮች እና የእነማይ ወረዳ ጊዚያዊ መንግስት አስተዳደር በተገኙበት በእነማይ ወረዳ ቀሸምሽ ቀበሌ ህዝባዊ ውይይት አካሂደዋል። ✔️ የቀበሌ አስተዳደር ✔️የቀበሌ አስተዳደር ፀጥታ ዘርፍ ✔️ የቀበሌ ማህበራዊ ፍትህ አገልግሎት ✔️የቀበሌ ወጣት አደረጃጀት ✔️የቀበሌ ችግር ፈቺ የሀገር ሽማግሌዎችን አዋቅሯል። በስብሰባ መድረኩ የተገኘው ማህብረሰብ በተሰራው የቀበሌ አዲስ አደረጃጀት ደስታኛ መሆኑን ተናግረዋል። በህዝብ ውይይት መድርክ የመሩት የክፍለ ጦር እና የወረዳ ጊ/መንግስት አመራሮች የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ያለበትን ወቅታዊ ቁመና እና አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ አስረድተዋል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!          ህዳር 12/2018 ዓ.ም የአፋብሃ ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

ቀን 12/03/2018 #64ኛ_ክፍለ_ጦር_ጊዜያዊ_መንግስት_አስተዳደር ስር ላሉት የእነማይና ሸበል በረንታ ወረዳወች አባካኝ አጉል ባህልን አስመልክቶ የተላለፈ መልዕክት፦ ገዳያችን ብልፅግና ለአማራ ህዝብ ያለውን ጥላቻ ከሚገልፅባቸው መንገዶች አንዱ የኢኮኖሚ አሻጥር ነው።ይህም የአፈር ማዳበሪያን ወደ ኮንትሮባንድ ንግድ በመቀየርና የአማራ ገበሬ ያመረተውን ምርት ዋጋ በማራከስ ከድህነት ወለል በታች ማድረግ ዋና መገለጫው ነው።እኛ ደግሞ እንደ ህዝብ የተጋረጠብንን መንግስት መር ሴራ ለመቋቋምና ከህልውና አደጋ ነፃ ለመውጣት አባካኝ ልምዶቻችን ቀንሰን ኢኮኖሚያችንን በማጎልበት መታገል የሚጠበቅብን ስለሆነ፦ #1_ተዝካርም_ሆነ_ሰደቃ_ሀይማኖታዊ_ስርአቱን በጠበቀ መልኩ ባልተንዛዛ ድግስ በሀይማኖት ተቋማቱ ውስጥ እንዲከናወን ሆኖ የቀንድ ከብት እርድም የተከለከለ ተደርጓል፣ #2_ጋብቻን_በተመለከተ_ደግሞ_የቃል_ኪዳን ውል በመጠነኛ ድግስ የተፈቀደ ሆኖ የቀንድ ከብት እርድ ክልክል መሆኑን እያሳወቅን ተጋቢወቹ በማይበላ ጌጥ 1 ግራም ወርቅን በ40 ሺ ብር እንዳይገዙም በጊዜያዊነት የተከለከለ ሲሆን ከፍተኛው የቃልኪዳን ቀለበት የብር እንዲሆን እያሳሰብን እነዚህን ተላልፎ የሚገኝ ማንኛውም ግለሠብ የተከለከሉት ነገሮች የሚወረሱና 50ሺ ብር ቅጣት ከእስራት ጋር ተፈፃሚ የሚደረግ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ! ድል ለአማራ ፋኖ !! ፋኖ ሞገስ ውዱ የቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር ጊ/መንግስት አስተዳደር

በአማራ ደም /አማራነት ይቅደም!! --------------------------------- ትግላችን አማራነትን ማስቀደም አለበት ስንል በርካታ መሰረታዊ ምክንያቶች ስላሉ ነው። በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ትግል ውስጥ በርካታ አረበኞች ስለ አማራነት ዋጋ ከፍለዋል። አፋብኃም ይሁን አፋህድ በአማራ ህዝብ ስም ድርጅት ሆነው እንዲወለዱ ምክንያት የሆኑ አርበኞች የህይዎትን መስዋአትነትን ከፍለዋል። "ክቡር ለተሰውት" ስንል አሰባሳቢው በሆነው አማራዊ ማንነታቸው ዋጋ የከፈሉትን ወንድሞቻች እና ዕህቶቻችን መስዋአትነት ስለምናከብር ነው። ትላንት አማራነት /ሞት ሲሉ የነበሩ የአድሱ ትውልድ አምበሎች አማራነት የትግል መስመር እና የትግላችን አልፋ እና ኦሜጋ እንድሁን መራራ ዋጋ የከፈሉ እና እየከፈሉ ያሉትን ሁሉ የሚያሰባስበው ደማዊ ማንነታችን አማራነት በመሆኑ ነው። ስለሆነም ስለ አማራ እና አማራነት በክቡር ዋጋ የከፈሉትን ዓላማቸውን ከግብ ለማድረስ በሚደረገው መራራ ተጋድሎ ውስጥ ሁላችን በፅናት ታግሎ ጠላትን መደምሰስ ላይ ልናተኩር ይገባል። "ዕርም የማንበላ አማራዎች" መሆናችንንም ለትውልዱ ማሳየት ያስፈልጋል። የአማራ ህዝብ ትግል በብዙ ውስብስብ ተግዳሮቶች የተከበበ በአንፃሩ ደግሞ ከተጋላጭነት እንዲወጣ በብዙ ነገሮች ተፈትኖ ማለፍን ይጠይቃል። በሁሉም የአማራ ቀጠናዎች የህይዎት ዋጋ የከፈሉትን እንኳ እንደ ምሳሌ ብናነሳ በጣም ብዙ የአማራነት እውነታዎችን እናገኛለን። ስለ አማራነት ብለው ከሁሉም ግዛቶች የተሰው አመራሮችን እንኳን ብንጠቅስ በርካቶች ዋጋ ከፍለዋል። ስለዚህ ትግሉ ከገጠመው ቅርቃር ይወጣ ዘንድ ፍፁም ተገማች ያልሆኑ አማራዊ ስራዎች ሊሰሩ ይገባል። አጣብቂኝ እና አጀንዳ ተቀባይ ከሚያደርጉ ነገሮች መራቅ ይኖርብናል። በተለይም ተጣጣፊ እና ፈጣን የትግል ስልቶች መጠቀም ከነበረው ድብታ የሚያስወንጭፉ ናቸው። በአማራ ደም /አማራነት ይቅደም ዝንታለም አማራ ወይራው አማራ

በጨፍጫፊው የብልጽግናው ቡድን አደንዛዥ ትርክት ናውዞ የገዛ ወገኑን እየጨፈጨፈ የሚገኘው የብልጽግና ሠራዊት በቡድንና በተናጠል እየከዳ ወደ ፋኖ እየተቀላቀለ ነው። በዛሬው ዕለትም እሰከመቼ ይዘንጋው
+1
በጨፍጫፊው የብልጽግናው ቡድን አደንዛዥ ትርክት ናውዞ የገዛ ወገኑን እየጨፈጨፈ የሚገኘው የብልጽግና ሠራዊት በቡድንና በተናጠል እየከዳ ወደ ፋኖ እየተቀላቀለ ነው። በዛሬው ዕለትም እሰከመቼ ይዘንጋው የተባለው የአድማ ብተና አባል በደብረ ኤልያስ ከተማ ከሚገኘው የብልጽግና ገዳይ ቡድን በመክዳት የ206ኛ ኮር የ14ኛ ክፍለ ጦር የበረኸኛው ቀስተ ደመና ሻለቃን ተቀላቅሏል። ህዳር 13/2018 ዓ.ም ድል ለአማራ ፋኖ! ፋኖ ዘመን ባሳዝነው የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር  ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

በትጥቅ ትግል ስትኖር:- ========= ====== ዕምነት፣ፅናት፣ ትግስት፣ ተስፋ እና የአሸናፊነት መንፈስን መላበስ ያስፈልጋል። በትጥቅ ትግል ላይ ስትኖር ብዙ ውጣ ውረድ ማሳለፍ ይጠበቅብሃል በጣም የምትወዳቸውን ሰዎች ልታጣ ትችላለህ ስጋህ ሊጠቁር ሊከሳ ይችላል የቤተሰብ ናፍቆት ሊኖር ይችላል ማንኛውም ፈተና ቢገጥምህ ሁሉም ነገር ከአማራ ህዝብ መከራ በታች መሆኑን ስትረዳ ተስፋ ይኖረሃል ምክንያቱም የምንሞትለት የምንታገልለት መርህ አለን ድርጀት አለን በዚህ ድርጅት ውስጥ ታቅፈን ታላቁን ህዝባችንን ማሻገር ሁላችንም ታጋይ ሃላፊነት አለብን ። እናሸንፋለን የህዝባችንን ነፃነት እናጎናፅፋለን!!!

ልጅ አባቱን ሁኖ ሲወለድ ልክ እንደ አርበኛ ተመስገን ውብአንተ ነው። እጅግ ደፋር እና ጀግና ልበ ደንዳና ነው። በርታልን ወንድሙ
ልጅ አባቱን ሁኖ ሲወለድ ልክ እንደ አርበኛ ተመስገን ውብአንተ ነው። እጅግ ደፋር እና ጀግና ልበ ደንዳና ነው። በርታልን ወንድሙ

በርካታ የጠላት ሀይል በ109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር ተደመሰሰ‼️ ======== 👉ከ3 ወረዳ በማሰባሰብ ዋድን ለመክበብ በደምበጫ፣በሰንሰል በ4 አቅጣጫ ያሰፈሰፈውን አሸባሪ ሀይል በ109ኛ ኮር በክንደ
+4
በርካታ የጠላት ሀይል በ109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር ተደመሰሰ‼️ ======== 👉ከ3 ወረዳ በማሰባሰብ  ዋድን ለመክበብ በደምበጫ፣በሰንሰል በ4 አቅጣጫ ያሰፈሰፈውን አሸባሪ ሀይል በ109ኛ ኮር በክንደ ነበልባሎቹ 99ኛ ክፍለ ጦር ጥምር ሀይል በተደረገ ማጥቃት በርካታ የጠላት ሀይል የተደመሰሰ ሲሆን በርካታ ጥቁር ክላሽ ከእነ ተተኳሹ መማረክ ተችሏል። 👉ጠላት በመካናይዝድ የታገዘ ማለትም  በዙ-23፣ሞርታር፣መድፍና ድሮን በመጠቀም ለማጥቃት ሙከራ ቢያደርግም በ99ኛ ክፍለ ጦር ጥምር ሀይል ባደረሰበት ጥቃት አስከሬኑን ሳያነሳ ወደ መጣበት ፈርጥጧል። 👉የፋኖን ምት መቋቋም ያቃተው አሸባሪው ሀይል በደምበጫ ወረዳ የደገራ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አመታዊ የቅዱስ ሚካኤል ክብረ ባዕል የሚያከብሩ ሁለት የሀይማኖት አባቶች ካህናትን በአሰቃቂ ሁኔታ እረሽኗል።    አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ!አዲስ ተስፋ!          የ109ኛ ኮር ሕ/ግንኙነት         ©  የቻለ አድማሱ         ኅዳር  ፲፪/፳፻፲፰ #ደምበጫ_የባንዳ_መቅጫ_የጀግኖች_መውጫ💪 ፎቶው ከተሰናበቱት አሸባሪዎች በከፊል... 12/ዐ3/2018 ዓ.ም

በርካታ የጠላት ሀይል በ109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር ተደመሰሰ‼️ ======== 👉ከ3 ወረዳ በማሰባሰብ  ዋድን ለመክበብ በደምበጫ፣በሰንሰል በ4 አቅጣጫ ያሰፈሰፈውን አሸባሪ ሀይል በ109ኛ ኮር በክንደ ነበልባሎቹ 99ኛ ክፍለ ጦር ጥምር ሀይል በተደረገ ማጥቃት በርካታ የጠላት ሀይል የተደመሰሰ ሲሆን በርካታ ጥቁር ክላሽ ከእነ ተተኳሹ መማረክ ተችሏል። 👉ጠላት በመካናይዝድ የታገዘ ማለትም  በዙ-23፣ሞርታር፣መድፍና ድሮን በመጠቀም ለማጥቃት ሙከራ ቢያደርግም በ99ኛ ክፍለ ጦር ጥምር ሀይል ባደረሰበት ጥቃት አስከሬኑን ሳያነሳ ወደ መጣበት ፈርጥጧል። 👉የፋኖን ምት መቋቋም ያቃተው አሸባሪው ሀይል በደምበጫ ወረዳ የደገራ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አመታዊ የቅዱስ ሚካኤል ክብረ ባዕል የሚያከብሩ ሁለት የሀይማኖት አባቶች ካህናትን በአሰቃቂ ሁኔታ እረሽኗል።    አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ!አዲስ ተስፋ!          የ109ኛ ኮር ህ/ግንኙነት            የቻለ አድማሱ         ህዳር  ፲፪/፳፻፲፰

⚫️ምስራቅ አርሲ የክርስቲያኖች የግፍ መሬት ናት ተባለ‼️ ሽርካ በሚባለው ወረዳ ብቻ ከሚገኙት 37 አብያተ ክርስቲያናት 17 ወይ ሙሉ በሙሉ ፈረሰዋል ወይም በጭፍጨፋው ምክንያት አገልግሎት አቁመዋል ብለዋል፡፡ ባለፉት ሁለት ዐመታት ብቻ በሚታና ቀበሌ የ118 ኦርቶዶክሳውያን አባወራዎች ቤት ፈርሷል፣ ንብረታቸው ተወርሷል፡፡ አጥቢያዎቹን በተመለከት ዲያቆን አብርሃም ተስፋዬ የሚከተለውን ዝርዝር አስቀምጧል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ደግሞ አስተያተ መስጫ ላይ ታገኙታላችሁ፡፡ ሙሉ በሙሉ በአክራሪ ኀይሉ የፈራረሱና ከጥቅም ዉጪ የሆኑ ቅጽራቸው ሳይቀር የፈራረሰ፦ ፩ አኖሌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፪  ላሉንጮ አማኑኤል ፫  ሰንጎ እግዚአብሔር አብ አገልግሎት ያቆሙ ፩ ጮጫ እግዚአብሔር አብ ፪  ጪሳ ተክለሃይማኖት ፫ ጎሮ ሥላሴ ፬  ሄላ ሴሮ ማርያም ፭  ዘምባባ አርሴማ ፮ ዲገሉ መድኅንዓለም ፯  ኮኔ እግዚአብሔር አብ ፰  ሚታና ዮሐንስ ፱ ባቦ ማርያም ፲ ሰቄ ገብርሄል ፲፩ ጠሬታ በዓለ ወልድ ፲፪ ሽፎ ተክለሃይማኖት ፲፫ ያያ ዮሐንስ ፲፬ ሸንኮራ ቀርሳ ጊዮርጊስ ፍትሕ በአርሲ እየተጨፈጨፉ ላሉ ኦርቶዶክሳውያን! 12/ዐ3/2018 ዓ.ም

አንድ አስገራሚ የሙስና ታሪክ በፕሬዝዳንት ሞቡቱ ሴሴ ሴኮ የስልጣን ዘመን ይፈፀማል! ጊዜውም ከ1930-1997 ዓ.ም ነበር።ይህ ፕሬዚዳንት ወደር የማይገኝለት ሙሰኛ እና አምባገነን መሪ ነበር።በዚህ አምባገነን ስርአት ውስጥ የኮንጎ ህዝብም ይሁን የኮንጎ የተፈጥሮ ሀብት የአምባገነኑ መሪ ጥሪት ሀብቶቹ ነበሩ።ትንሽ አለፍ ሲል ደግሞ የፕሬዝዳንቱ ጋሽአጃግሬዎች ንብረት ነበሩ ።በዚህ አምባገነን እና ሙሰኛ ስርአት የተማረሩት የኮንጎ ወጣቶች የትጥቅ ትግል በካንታንጋ ክፍለ ሀገር ጀመሩ። እናም የትጥቅ ትግሉ መሪ ሎረንት ካቢላ ይባላል።ይህ ትጥቅ ትግል በሎረትት ካቢላ እየተመራ ድፍን 30 አመትና ከዚያ በላይ አስቆጠሩ።በዚህ 30 አመት የትጥቅ ትግል ዘመን የኮንጎን ህዝብ የስቃይ ዘመን ከማራዘምና በሁለቱም በኩል ስል በሆነ ካራ ከማሳረድ ውጪ አንድም ጠብ የሚልና ተስፋ የሚሰጥ ነገር ጠፋ። ይህ አልበቃ ብሎ አማፅያኑ የፕሬዝዳንት ሞቡቱን ምት መቋቋም እየተሳናቸው መጣ።ይህንን ምት ተከትሎ የአማፅያኑ መሪ ሎረንት ካቢላ በ1965 ዓ.ም ለአለማቀፉ ማህበረሰብና የነፃነት ታጋዮች የድጋፍ ጥሪ አደረገ።ይህንን የሎረንትን ጥሪ ተከትሎ መቼም የአፍሪካን ጭቁኖችን ማገዝና መርዳት የሚያስደስተው በአለማቀፍ ዘንድ ዝነኛ የሆነውና የፊደል ካስትሮ የቅርብ ወዳጅና የትግል አጋሩ የሆነው እንዲሁም የኩባን አብዮት ዳር ያደረሰው ቼ ጉቬራ ከፊደል ጋር በመነጋገር አንድ መቶ የሚሆኑትን ኮማንዶዎችን ይዞ አትላንቲክ ውቅያኖስን አቋርጦ በታንዛኒያ ድንበር በሚገኘው ፊዚ ባራክ በተሰኘው ኮረብታማ አካባቢ ይገኝ በነበረው የማዘዣ ጣቢያው ሲቀበለው ሻምፓኝ፥ውድ ውስኪ እና ቆነጃጅት ሴቶችን በማቅርብ ነበር። ያኔ! ነበር ቼ ጉቬራ በመገረም አትላንቲክ ውቅያኖስን አቋርጠን የመጣነው ልንሞሸር ነው ? ወይስ ልንታገል ? ብሎ የአማፂያኑን መሪ ሎረንት ካቢላን ሸንቆጥ አደረገው።ቼ! በኮንጎ እየቆዬ ሲሄድ የአማፅያኑ ባህሪ ተስፋ እያስቆረጠው ሄደ።አማፅያኑ ከተራው ተዋጊ እስከ አመራሩ ድረስ ምንም አይነት ድሲፕሊን ወይም ስርዓት የሚባል ነገር ፈፅም የሌላቸው ሆነው አገኛቸው። ለምን 30 ዓመት ሙሉ በጫካና በዋሻ ውስጥ እንደኖሩ በግልፅ ገባው። እነዚህ አማፅያን ውድ መጠጦችን እና ሴቶችን ከከተማ እያመጡና እያስመጡ በዋሻቸው ውስጥ እየጠጡ እና እየጨፈሩ ጊዚያቸውን ማሳለፍ የዘወትር የማያቋርጥ ተግባራቸው ነበር።ቼ ጉቬራም እንዲህ ሲል ታዘባቸው። አማፅያን በነጠላማ ጫማ፥ የውጊያ እና መሰል እቅድ የማይነድፍ አማፅያን እና የአማፅያን መሪ እና አመራር ፥ በመጠጥና በወሲብ ፍቅር አይናቸው የታወሩ የአማፅያን መሪ እና አመራር የት ይደርስ ይሆን ብሎ ትዝብቱን በውስጡ አስቀመጠ። እናም ወደ ሀገሩ ለመመለስ ወሰነ።ተመለሰም።ከተመለሰ በኋላ ለአለማቀፍ ጋዜጠኞች እንዲህ ሲል አስታወቀ፤እነኛ ላግዛቸው ብዬ ውቅያኖስ አቋርጬ የሄድሁባቸው አማፅያን ምንም አይነት አላማ የላቸውም። ስራና ተግባራቸው በሙሉ ዳንስ ፥መጠጥና ወሲብ ነው። እናም እግዚአብሄር ረድቷቸው ስልጣን ቢይዙ እንኳ ህዝባቸውን ወደ ባሰ ድህነትና ጉስቁልና የሚወስዱት ይመስለኛል ብሎ ቼ! የታየውንና የታዘበውን ለአለማቀፉ ማህበረሰብ አጋራ። ይህ በእንዲህ እንዳለ በጣም የሚገርመው ነገር የእነሎረንት ካቢላ የትጥቅ ቡድንና የነፃነት ተዋጊዎች አብረዋቸው ሊታገሉ ጫካ የወጡትን የኮንጎ ሴቶችን ለወሲብ ተግባር ይጠቀሙባቸው ስለነበር አንዳንድ ዕድለኛ ሴቶች እመቤቶች ለመሆን በቅተው ነበር። እናም አንድ በዚህ ሁኔታ ውስጥ የተወለደ ልጅ የኮንጎ ፕሬዚዳንት መሆኑ ነው።ስሙም ጆሴፍ ሎረንት ካቢላ ይባላል።አይገርምም? አስባችሁታል? ይህ ፕሬዝደንት ለህዝቡ ምን ሊሰራ እንደማችል?ብቻ ዝም ነው!አባትዮው ዳኛ! ልጅዮው ቀማኛ! ማለት እንዲህ አይነቱን አይደለም ወይ? የአማፅያኑ መሪ ሎረንት ካቢላ ጫካ በወለደው ልጁ ጆሴፍ ሎረንት ካቢላ ሲተካ ምኑ ነው ለውጡ ያላችሁኝ እንደሆነ መልሱ የጊዜ ልዩነት ካልሆነ በስተቀር ለኮንጎ ህዝብ ምንም ጠብ የሚል ነገር ያለለት ነገር የለም። ምክንያቱም በጫካ ውስጥ እና በዋሻ ውስጥ ሽርሙጥናና መጠጥ የለመዱ አእምሮዎች ቤተ መንግስት ሲገቡ ምኑን ከምን ያድርጉት?! ይኸው ዛሬም ድረስ ያቺ የዩራኒዬም ማዕድን ባለቤት የሆነች ሀገር፥ያቺ የአልማዝ ማዕድን ባለቤት የሆነች ሀገር፥ያቺ የኮባልት ማዕድን ባለቤት የሆነች ሀገር፥ያቺ የወርቅ ማዕድን እንደድጋይ የሚታፈስባት ሀገር ዛሬም ድረስ በጦርነት እና በችግር እንዲሁም በድህነት አዙሪት ውስጥ ትገኛለች።ይህ የሚያሳየን አንዳንድ የነፃነት ትግል ተብለው የተጀመሩት እና ብዙ ዋጋ የተከፈለላቸው ትግሎች የተነሱለትን አላማ ግብ ሳይመቱ ህዝባቸውን ወደባሰ ድህነት እና ጉስቁልና እንዲሁም ውርደት ይከታሉ።በሌላ በኩል የምስራቅ አፍሪካው ተገንጣዩ ሻበያ በኤርትራ ሰማይ ስር ለ30 ዓመታት እንዲሁ የነፃነት ትግል አድርጊያለሁ ይለናል። ለካ! ነፃነት ማለት ድንበር ከልሎ ወንዝ ላይ ታንክና መድፍ አጥሮ ህዝቡን ወደየትም እንዳይንቀሳቀስ እና በድህነት አረንቋ እንዲማቅቅና እንዲሁም ከአለማቀፉ ማህበረሰብ ጋር ሲነፃፀር ኋላ ቀር ሆነው ለአንድ ግለሰብና ለአንድ ፖርቲ ታማኝ መሆንና እንዲያም ሲል በባህር እየገቡ የሻርክ ቀለብ መሆን ነው ለካ!!ድንቄም!ተመረቀች አሉ አያ አቡሀይ!እና ምን ይሁን ነው የምትለኝ? አንዴ የኮንጎ አማፅያን ታሪክ እያነሳህ ታወራኛለህ?አንዴ የሻበያን ታሪክ እያነሳህ ታወራኛለህ? ወያኔስ ቢሆን አስራ ሰባት አመት ሙሉ ሲዘርፍና ሲቀማ አይደለም እንዴ የኖረው? ይህ የጫካ ባህሪው 4 ኪሎ ድረስ ተከትሎት መጦ ከመርከብ እስከ አውሮፕላን አልሸጠም ወይ? ኢትዮጵያን ለጊዚያዊ ጥቅም ሲል አንገቷን ቆርጦ የባህር በር አላሳጣትም ወይ?! ኧረ ስንቱ?!!! የሁቱ አማፅያን በየመንስ ለነፃነት ብሎ ወጦ አገሩን ወደ ፍርስራሽነት አልቀየራትም ወይ?!ዜጎቿን ጠቅልሎ አገር አልባ አላደረጋትም ወይ?!ብቻ! ሆድ ይፍጀው?! ይብቃን አይደል?! ኧረ?! አንድ የረሳሁት የአሳማዎችና የሁሉ ኬኛ ድርጅትስ ለ62 ዓመት ጫካ ውስጥ ሲደንስ እና ሲዘርፍ እንዲሁም ያገኛትን ሴት ሁሉ ሲደፍር አልኖረም ወይ?! አያችሁ ! የጫካ ውስጥ ልምምድ ምን ያህል አደገኛ መሆኑን!? በሰባት ዓመት ውስጥ ኢትዮጵያን መቅኒዋን መጠው! አጥንቷን ግጠው! ህዝቦቿን ገለውና አፈናቅለው እንዲሁም ወንዱንም ሴቱንም ደፍረው እርካታ የሌላቸው የኦነግ ጭራቆች አይደሉምን?! እናም አንዳንድ የነፃነት ትግሎች ነፃነትን ገድለው በምትኩ ጭቆናን ሲያስፋፉና አምባገነንነትን ሲወልዱ ስታይ !? እኛም ከዚህ መማር አለብን እያልሁ ነው ወዳጄ!!!? ፨፨፨በመጨረሻም፨፨፨ እንድህ ስል የግል ሀሳቤን ለወንድሞቼ፥ለእህቶቼና ለትግል ጓደኞቼ መልዕክት አስተላልፋለሁ። ፨የነፃነት ትግሎች ሁሉ መጨረሻቸው ነፃነትን ማፅናት እንጂ ጭቆናን መውለድ የለባቸውም! ፨ነፃነት የሌለው የነፃነት ታጋይ ነፃነትን ሊያመጣና ነፃነቱ ቢመጣ እንኳ በዘላቂነት ሊያስጠብቀው አይችልም! ፨በጫካም ቢሆን በስርዓትና በአላማ ውስጥ ነፃነት ለነፃነት ታጋዮች ሁሉ ያስፈልጋል !! በሌላ ጊዜ ጓዶቹ ሌላ ይጠቅማል የምለውን መሳጭ የትግል ታሪክ ይዤላችሁ እመጣለሁ። እስከዛው ቸር እንሰንብት?!

..............የአደረጃጀት ዜና !! ........... በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ( አፋብኃ ) የቴዎድሮስ ዕዝ የ105ኛ ኮር የ44ኛ ክፍለጦር ምስረታ ተጠናቋል ። በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ
..............የአደረጃጀት ዜና !! ........... በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ( አፋብኃ ) የቴዎድሮስ ዕዝ የ105ኛ ኮር የ44ኛ ክፍለጦር ምስረታ ተጠናቋል ። በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የመልሶ ማደራጀት እና የመዋቅር ማሻሻል ተግባራት መካከል አንዱ የሆነው የኮር አደረጃጀት እና የክፍለጦር መልሶ ማደራጀት ይገኝበታል ። ክፍለጦሩ በአምስት ሻለቃ የተዋቀረ ሲሆን ለቀጣይ የህልውና ትግል ዝግጁ መሆናቸውን የክፍለጦሩ ፣ የሻለቃ አመራሮች እና አባላት አረጋግጠዋል ። የመልሶ ማደራጀት ስራው በዶክተር ጋሹ ክንዱ እና አስተባባሪነት ተጠናቋል ። አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !!

የአገዛዙ ወታደሮች ቂሊንጦ ማረሚያ ቤትን ሲያሸብሩት ዉለዋል። ዛሬ ህዳር 12/2018ዓ.ም ቂሊንጦ ማረሚያ ዞን ሁለት በሽብር ተከሳሾች ላይ ከፍተኛ ድብደባ ፈፅመዋል። አገዛዙ ሜዳላይ የገጠመዉን ሽንፈት ከሁለት አመት በላይ ያለፍትህ አስሮ በሽብር ከሶ በሚያሰቃያቸዉ የግፍ እስረኞች ላይ በበቀል ስሜት እያሰቃያቸዉ ይገኛል። አገዛዙ በደነገጠ ቁጥር በሽብር ተከሳሾች ላይ ድብደባ እና ማዋከብ እየፈፀመ ይገኛል። ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ዞን ሁለት ላይ ከዚህ በፊትም በሽብር ተከሳሾች ላይ ከፍተኛ ድብደባ እና ዛቻ ተፈፅሟል። ዛሬ ህዳር 12/2018 ዓ.ም በማረሚያ ፖሊሶች እና በፌደራል ፖሊሶች ከተደበደቡ የሽብር ተከሳሾች መካከል... 1, ሔኖክ ዋለ 2, አሸናፊ መለሰ 3,ዳዊት እባቡ የተባሉ በማንነታቸዉ የታሰሩ ግለሰቦችን ከታሰሩበት ክፍል አስወጥተዉ በማናለብኝነት በአገዛዙ ወታደሩች ድብደባ ተፈፅሞባቸዋል። በከፍተኛ ድብደባ የአካል ጉዳት የደረሰባቸዉ ሲሆን ህክምና የሚያስፈልጋቸዉ ቢሆንም ህክምና ተከልክለዉ አሁንም በከፍተኛ ህመም ላይ እንደሚገኙ ቤተሰቦቻቸዉ ለሚዲያችን ተናግረዋል።  የሰባዊ መብት ተሟጋቾች  እና ገለልተኛ ተቋማት ጉዳዮን እንዲከታተሉ እና ጉዳት የደረሰባቸዉ ህክምና እንዲያገኙ ጫና እንዲያደርጉ ቤተሰቦቻቸዉ  ጠይቀዋል።

‼️ደምበጫ የጠላት መቅጫ‼️💪💪💪 ዛሬ ደምበጫ ላይ ሬቻውን የበላ የነሽመልስ አብዲሳ መልዕክተኛ ነው፡፡ አብይ አህመድ ለተባለ ቀውስ የግል ስልጣን የድሃ ልጅ በመላው አማራ ምድር የአሞራ ሲሳይ እ
‼️ደምበጫ የጠላት መቅጫ‼️💪💪💪 ዛሬ ደምበጫ ላይ ሬቻውን የበላ የነሽመልስ አብዲሳ መልዕክተኛ ነው፡፡ አብይ አህመድ ለተባለ ቀውስ የግል ስልጣን የድሃ ልጅ በመላው አማራ ምድር የአሞራ ሲሳይ እየሆነ ይገኛል። በተለይ የኦሮሞ እና ደቡብ ወጣት ምንም ባልገባው ጦርነት የእሳት እራት እየሆነ ነው ያሳዝናል መካሪ ትልቅ ሰው ማጣት።

ሰበር ዜና! ከወልድያ ከተማ በቅርብ ርቀት በተደረገ የአጭር ሰዓት ማጥቃት ከ20 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች ተገደሉ! ምኒልክ ዕዝ የሰሜን ወሎ ዞን መናገሻ ከሆነችው ከወልድያ ከተማ በውስን ኪሎ ሜትሮች
ሰበር ዜና! ከወልድያ ከተማ በቅርብ ርቀት በተደረገ የአጭር ሰዓት ማጥቃት ከ20 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች ተገደሉ! ምኒልክ ዕዝ የሰሜን ወሎ ዞን መናገሻ ከሆነችው ከወልድያ ከተማ በውስን ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ በምትገኘው ጃርሣ ቀበሌ ዛሬ ህዳር 12/2018 ዓ/ም አመሻሹን ባካሄደው የአጭር ሰዓት ማጥቃት፡ በጠላት ኃይል ላይ ከባድ ጉዳት በማድረስ ድርብ ድል ተቀዳጅቶ ማምሸቱን ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ አስታውቋል። ዕዙ፡ በሦስት ክፍለጦሮች ስር ከሚገኙ ሻለቃዎች የተወጣጡ ውስን የፋኖ ቃኚዎችን ብቻ በማሰለፍ በጥቂት የሰው ኃይልና በአጭር ሰዓት ባካሄደው ፈጣን ማጥቃት፡ ከ20 በላይ የብልፅግና ቡድን መከላከያ ሰራዊት አባላትን ሲገድል በርካቶችን ለከፋ ጉዳት ዳርጓቸዋል። ፀረ አማራው ኃይል በዚህ ምሽት ቁስለኛና አ*ስ*ከ*ሬ*ኑን በበርካታ ተሽከርካሪ ጭኖ ወደ ሼህ ሙሀመድ ሁሴን አል አሙዲን ስታዲየም እያጓጓዘ ነው።

የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ሰራዊት እየከዳና እየኮበለለ ፋኖን እየተቀላቀለ ያለ መሆኑ ይታወቃል:: በዚህም ሰባት የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት አባላቶች ስምንት ክላሽ ከነ ሙሉ ትጥቃቸው በመያዝ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዙ23 ማራኪዎቹን ካላኮርማ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል:: እነዚህ ከኮበለሉት ሰራዊቶች መካከል አንደኛው ሁለት ክላሾችን በመያዝ ፋኖን የተቀላቀለ ሲሆን አጠቃላይ ሰባቱ አባላቶች ስምንት ክላሽ፣ 1260 የክላሽ ተተኳሽ፣ 9 F1 ቦምብ፣ እና 7 የወገብ ትጥቅ ይዘው ካላኮርማ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ህዳር 13/2018 ዓ.ም