ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Open in Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Show more4 485
Subscribers
+1124 hours
+887 days
+88530 days
Posts Archive
የጥንቃቄ መልክት ለመላው አማራ ህዝብና ለአማራ ፍኖ አናብስቶች!!
#በስምሪት ወቅት እጅግ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ክረምቱ እየቀነሰ ከመምጣቱ ጋር ተያይዞ ደመና ሽፋን በመነሳቱ ለድሮን ቅኝትና ተልዕኮ አመቺ ሁኔታ በመፍጠሩ ምክንያት ድሮኖች ለቅኝትና ለውድመት የተሰማሩ ስለሆነ ከአከባቢው ጋር መመሳሰል መረሳት የለበትም። ህዝቡም ሌሎችን ጥንቃቄዎችን ማድረግ እንዳለበት መልዕክት ማስተላለፍ ፍጹም ችላ መባል የለበትም!!!አሁን ላይ የአብይ ሰራዊትና አማራ ጠሉ መንግስት በአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ሽንፈትን እያስተናገደ ይገኛል ህኖም ይህን ሽንፈቱን ያለመናው ብልፅግና በሳይቭርና በተለያዩ ስልቶት አቅሙን ለመጠቀም እየሞከር ይገኛል ስለዚህ ሁሉም አማራ ጥንቃቄ እንዲያደረግ በፍኖተ አማራ ሚዲያ ስም አሰናሳስባለን!!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አስቸኳይ መልዕክት መሀል ሳይንት እናታለም ጎንደር !!
መሀል ሳይንት ወረዳ ሆስፒታልን ካንፕ አርጎ ተቀምጦ የነበረው የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር በሻለቃ ሰንደቁ የሚመራው 44ተኛ ክፋለጦር የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ወረዳውን ለቆ ለመውጣት ጓዙን እየሸከፈ ይገኛል። የአፋብኃ ንጉስ ሚካኤል አሊ ኮር ኃይል ትኩረትህን ከዚህ የግል ወንበር አስጠባቂ የሆነው ግሪሳ ሰራዊት ላይ ይሁን መንገዶች ሁሉ በደፈጣ ይጠበቁ ቀይ ዋሻ ፣ ጓሳ እስከ በለጩማ አቧራ እና ገነቴ ድረስ በጥንቃቄ መንገዶች ይጠበቁ !
ውቃው አትማረው !🔥
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የድል ዜና ከደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ፈረዶሃ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ቃኝወች እና የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ደመላሽ ሻለቃ አንድ ሻምበል በመሆን ፈረዶሀ ቀበሌ የነበረውን ጠላት ዱቂት አድርገውታል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ቃኝወች እና የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ደመላሽ የአብይ ወንበር አስጠባቂ ሚኒሻና የብርሃኑን ጁላ መከላከያ በአለበት አሳዶና ግንባር ድርስ በመሔድ ጀብድ መፈፀሙ ሁሌም የእለት ከለት ስራቸው ነው::
እነ ሞት አይፈሬዎቹ የአስራት ወልድየስ ጀግኖች በዛሬው ዕለት በቀን 16/01/2018 የአብይን ጥምር ጦር ሰፍሮበት በነበረው በፈረዶሀ ቀበሌ የጠላት ኃይል አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት የድል ባለቤትነት በሆነ ክንዳቸው ቁርስ አድርገውት አርፍደዋል።
ሆኖም በፈድሃ በተደረገው እልህ አስጨራሽ ግብግብ የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ቃኝወች እና የሰባት ለሰባ ክፍለጦር ደመላሽ ክፍለ ጦር ሰራዊት በጠላት ላይ በወሰዱቱ እርምጃ አስከሬን ጠላት እንዲታቀፍ አድርጓል:: በዚህ ትንቅንቅ ጀግኖች ወሳኝ ወታደራዊ ድል አስመዝግበዋል:: የጦር ሰፈራቸውን ላለመልቀቅ ባደረጉት ትንቅንቅ ጠላትን አፈር ደቼ በማስበላት ይዞታቸውንም ማስከበር ችለዋል‼️
መስከረም 16/01/2018 አ.ም
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የአፂዘራያቆብ ኮር ህዘብ ግኑኝነት ኃላፊ አርበኛ አማረ ታዘዘ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የወልድያ ከተማ አሁናዊ ሁኔታ!
የአገዛዙ ወታደሮች ጭንቀትና ሽብር አይሏል።
ተቋማትን ከሚጠብቁ በስተቀር ሁሉም የሚሊሻና የአድማ ብተና አባላት ወደ ሐራ አቅጣጫ እየወጡ ነው። (ምን አልባት በአዲስ መልክ ተደራጅተው ወደ ገብርኤል ተራራ ሊወጡ ይችላሉ)
ገብርኤል ተራራ ላይ የተጠመዱ መካከለኛ ርቀት ተወርዋሪ ከባባድ መሣሪያዎች አሉ።
በሼህ መሐመድ ሁሴን አላሙዲን ስቴዲየምና በከተማዋ ጎንደር በር ተብሎ በሚጠራው አከባቢ በሚገኘው ማር ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ውስጥ የተጠመደው መድፍ በከተማዋ ዙሪያ በሚገኙ ገጠራማ ቀበሌዎች ላይ የዘፈቀደ ድብደባ እየፈፀመ ነው።
የፀጥታ ኃይሉ ከዞኑ ካድሬዎች ጋር ተግባብቶ መስራት አልቻለም።
አብዛኻኞቹ የዞንና የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ከተማዋን ለቀው በመውጣት ሐራና ጭፍራ ተቀምጠው የፀጥታውን ሁኔታ በስልክ ለማስተባበር እየሞከሩ ቢሆንም፡ ነገር ግን የፀጥታ ኃይሉ "እኛን እሳት ውስጥ ማግደው፡ እነሱ ከስጋት ቀጠና ውጭ በመሆን ሊያዙን አይችሉም" በሚል ትዕዛዝ አልቀበልም ማለቱን የመረብ ሚዲያ የምስራቅ አማራ ቀጠና ዘጋቢዎች ለማረጋገጥ ችለዋል።
የሸሹ የዞኑ አመራሮች ወደ ከተማዋ ተመልሰው ፀጥታውን እንዲያስተባብሩ ከክልሉ የፀጥታ ቢሮ ትዕዛዝ ተላልፏል።
ከተማዋን ለቀው ወደ ሐራ አቅጣጫ እንዲወጡ እየተደረጉ ከሚገኙት የሚሻና የአድማ ብተና አባላት መካከል በርካቶች እየጠፉ ሲሆን፡ የሚጠፉትን ፍለጋ በከተማዋ አሰሳ እየተካሄደ ይገኛል። በዚህም በከተማዋ አንዳንድ ቦታዎች ላይ ድንገተኛ ፍተሻ አለ።
(ምስል፦ ከተማዋን ለቀው በመውጣት ወደ ሐራ አቅጣጫ እየተጓዙ የሚገኙ ወታደሮች
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአብይ አህመድ ጦር አናብስቱ አፋብኃ ፣ የሚዲያውን ጦር የአማራ ሚዲያዎች ነፍጠኞች አንገት አስደፍተነዋል💪 አሁንም በርትተን በተባበር ክንዳችን ዛሬ አዲሱ ገፃችን በትንሹ 2000 የማድረስ ዘመቻ እኛ ከግንባር እናተ ባላችሁበት እናካሂድ ገባ ገባ በሉ‼️
ገፃችን
👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+2
ወሎ አዝመራው ደርሶ ፣ ከቆላ እስከደጋ
መኸር አስመሰልነው ፣ ክረምቱ ሳይነጋ
እንደምነው ላስታ ያምድረ ገራገር
የዚያ የአንድ ጀግና የአሳምነው ሀገር✊
ኮማንዶ ፍቅሩ✊
#አሁናዊ_መረጃ_ሰሜን_ኮሪያ‼️
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጀነቶ በር **** ሲሆን ስቴድየም ያለው ሀይል ወደ ተክለሃይማኖት እየፈረጠጠ ነው‼️
ከጠዋቱ 3:30
#ሰበር_ዜና‼️
#መርሳ_በጠዋቱ_ተጨብጣለች💪
በሰሜን ወሎ ዞን #የሀብሩ ወረዳ መቀመጫ የሆነችው #መርሳ_አባጌትዬ በዛሬው ዕለት #በዘመቻ_አርበኛ_አደም_አሊ (አባ ናደው) ተጋድሎ የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ ሙሉ በሙሉ ተጨብጣለች ሲሉ አናብስቶች ለንስር ገልፀዋል‼️
በአሁኑ ሰዓት በበርካታ ግምባር ትንቅንቁ የቀጠለ ሲሆን ወልድያ ፋኖን አይታ #ልቧ_ከጅሎ እየተሽኮረመች ሲሆን አስገድዶ የአገዛዙ ኃይል የወልድያን የፍቅር ስሜት ለማክሰም ወልድያ #ጀነቶ ላይ ምሽግ እየቆፈረ ቢሆንም ምሽግ ደርማሹ ግን ........በቃ ይችላል💪
16/ዐ1/2018 ዓ.ም
#የጠላት_እንቅስቃሴ_ወልድያ‼️
በርካታ የአገዛዙ እግረኛ ኃይል በአሁኑ ሰዓት (ከጠዋቱ 1:15) አካባቢ ጀምሮ ከሰሜን ወሎዋ መናገሻ ከሆነችው ወልዲያ በፒያሳ ወደ ቆቦ መውጭ ተንቀሳቅሷል ሲሉ የንስር ምንጮች መረጃውን አድርሰዋል ‼️
ሼርርርርርር ይደረግ‼️
16/ዐ1/2018 ዓ.ም
ሰበር ዜና!
በዚህ ምሽት ከወልድያ ደሴ ጥቁር አስፓልቱን ተከትሎ ከወልድያ በቅርብ ርቀት ከምትገኘው ሰምቦ ቀበሌ ጀምሮ፣ ስሪንቃ፣ መርሳ፣ ውርጌሳ፣ ገንፎ ጨፌ፣ መሀል አምባ፣ ሊብሶ፣ ውጫሌና ከሐይቅ በቅርብ ርቀት እስከሚገኘው ጃሪ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብተዋል።
ከወደ ፋኖ የተሰነዘረባቸውን መብረቃዊ ጥቃት መቋቋም ያልቻሉት የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛቸውን ሳያነሱ ወደ ሐይቅና ደሴ ከተሞች እየሸሹ ነው።
ትንቅንቁ በዚህ ምሽት ተጠናክሮ ቀጥሏል።
ሸር ሸር ሸር
በጎንደር፣በጎጃም፣በሸዋ የምትገኙ ፋኖዎች በቶሎ ወደ ጠላት ካምፕ በመጠጋት የጥይት ድምፅ ብቻ እንድታሰሙ ተጠይቃችኋል።በአሁኑ ሰዓት በሁሉም የአማራ ክልል የሰፈረው ሰራዊት የትላቱንና የዛሬውን የሚኒልክ ዕዝ ድል እየተከታተለ ነው።
በመከላከያ ቤት ወሬው ሁላ ስለዚህ ነገር ብቻ ነው እያለኝ ነው አንድ መከላከያ ውስጥ ያለ የመረጃ ምንጬ።ብቻ ፋኖዎች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የጠላት ካምፕ የጥይት ድምፅ ያሰሙ ሁሉም ነገር ያልቅለታል ነው የሚለኝ።
ሰራዊቱ በፍርሃት ቆፈን ተውጧል ሁሉም የሰራዊቱ አባል ህይወቱን ስለማትረፍና ወዴት እንደሚሸሽ ነው እየተመካከረ ያለው ስለዚህ ፋኖዎች ይፍጠኑ ብሎኛል።እናሳ ጎበዝ ታዲያ ምን እየጠበቅን ነው?
ጠላት እኮ በሌላ አባባል ተኩሱብኝ እንጂ ለመፍረስ ዝግጁ ነኝ እያለን ነው።ከሚባለው በላይ መፍጠን ይገባናል።በተለይ በአራቱም ቀጠና ለሚገኙ ፋኖዎች መረጃውን አድርሱ።ሸር እያደረጋችሁ!!
ዘመቻ ወደ ጠላት ካምፕ!!
መረጃ በፍጥነት አስተላልፍ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሸር ሸር ሸር
በጎንደር፣በጎጃም፣በሸዋ የምትገኙ ፋኖዎች በቶሎ ወደ ጠላት ካምፕ በመጠጋት የጥይት ድምፅ ብቻ እንድታሰሙ ተጠይቃችኋል።በአሁኑ ሰዓት በሁሉም የአማራ ክልል የሰፈረው ሰራዊት የትላቱንና የዛሬውን የሚኒልክ ዕዝ ድል እየተከታተለ ነው።
በመከላከያ ቤት ወሬው ሁላ ስለዚህ ነገር ብቻ ነው እያለኝ ነው አንድ መከላከያ ውስጥ ያለ የመረጃ ምንጬ።ብቻ ፋኖዎች በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የጠላት ካምፕ የጥይት ድምፅ ያሰሙ ሁሉም ነገር ያልቅለታል ነው የሚለኝ።
ሰራዊቱ በፍርሃት ቆፈን ተውጧል ሁሉም የሰራዊቱ አባል ህይወቱን ስለማትረፍና ወዴት እንደሚሸሽ ነው እየተመካከረ ያለው ስለዚህ ፋኖዎች ይፍጠኑ ብሎኛል።እናሳ ጎበዝ ታዲያ ምን እየጠበቅን ነው?
ጠላት እኮ በሌላ አባባል ተኩሱብኝ እንጂ ለመፍረስ ዝግጁ ነኝ እያለን ነው።ከሚባለው በላይ መፍጠን ይገባናል።በተለይ በአራቱም ቀጠና ለሚገኙ ፋኖዎች መረጃውን አድርሱ።ሸር እያደረጋችሁ!!
ዘመቻ ወደ ጠላት ካምፕ!!
መረጃ በፍጥነት አስተላልፍ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበር ዜና አሁን ከመሼ!
የደጋው መብረቅ ክፍለጦር አመሻሽ ላይ አንድ ፓትሮል፤ 14 ጥቁር ክላሽ፤ 500 ተተኳሽ፤ 30 ኤፍ ዋን ሲማርኩ 5 መከላከያ ደግሞ ተደምስሰዋል። ፍራሽና ቁርጥያ ከቁጥር የላቀ በተጨማሪ ተማርኳል።
የሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ጊራና ከተማን ባለሽርጡ ክፍለጦር 3ኛ ሻለቃ በአሁኑ ስዓት ተቆጣጥራለች።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 15/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበር ...አፈትላኪ መረጃ ከብርሃኑ ጁላ ቢሮ!
ፋኖ፡ በምስራቅ አማራ ቀጠና እየወሰደው ባለው የተጠናከረ ወታደራዊ እርምጃ የተደናገጠው አገዛዙ፡ ወታደራዊ ካውንስሉን ባስቸኳይ ጠርቶ ስብሰባ መቀመጡን መረብ ሚዲያ ከወታደራዊ ምንጮቹ ለማረጋገጥ ችሏል።
ስብሰባው እየተካሄደ የሚገኘው በአዲስ አበባ ሳርቤት ከፑሽኪን አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የብርሃኑ ጁላ ቢሮ ውስጥ ነው ሲሉ ምንጮቻችን መረጃውን አድርሰውናል።
የስብሰባው ዋና አጀንዳ መከላከያ ሰራዊቱ በወሎ ቤተአምሓራ ቀጠና ስለደረሰበት አንገት የሚያስደፋ ሽንፈት ሲሆን፡ ወታደራዊ ካውንስሉ አየር ኃይሉ ከድሮን ጀምሮ እስከ ጀትና የጦር ሔሊኮፍተር ተጠቅሞ ጥቃቱን ያስታግስ የሚል ሃሳብ ማቅረቡም ነው የተነገረው።
"ውሳኔው እስካሁን አልፀደቀም፡ ስብሰባው በብዙ ንትርኮችና ጣት ከመጠቋቆም እስከ መሰዳደብ ድረስ ታጅቦ ቀጥሏል" ነው ያሉት የመረብ ሚዲያ ወታደራዊ ምንጮች።
🔥#ተማርከናል_ሀገር_ክህደናል‼️
አስደማሚው የምኒሊክ ዕዝ ተጋድሎና የምርኮኞች ኑዛዜ ከታች ባለው ሊንክ ይመልከቱ‼️
ምኒሊክ ዕዝ ይችላል ማለት እንዳይረሳ🙏
https://youtu.be/3Iha3ft6BK8?feature=shared
🔥የሰናን አባጅሜና የንጉስ ተክለ ሃይማኖት ብርጌድ በጠላት ላይ እርምጃ ወሰዱ‼️
ክንደ ነበልባሎቹ የስናን አባጂሜ ብርጌድ እና የንጉስ ተክለ ሃይማኖት ብርጌድ በጥምረት
ተቅበዝባዡ እና አረመኔያዊው የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት ከደብረ ማርቆስ ወደ ረዕቡ ገበያ ሬሽን ለማቀበል እና ቁስለኛ ለመውሰድ በሁለት ብረት ለበስ፣በBM 107፣ በሞርተር እና በዲሽቃ ታግዞ ሊገባ ቢሞክርም ወንድማማቾቹ የስናን አባጅሜና የንጉስ ተክለ ሃይማኖት ብርጌዶች የደማን ገብርኤል፣ጭንቧት እና አራት አልጋ በሚባሉ ቦታዎች ላይ ደፈጣ በመያዝ ከጥዋቱ 3:00ሰዓት እስከ ቀኑ 8:00ሰዓት ድረስ ውጊያ በማድረግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የብልጽግና ወራሪ ሠራዊት ተመቷል፡፡
በዚህ የደፈጣ ጥቃትም በርካታ ቁጥር ያለው የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ሲሆን በንጉስ ተክለ ሃይማኖት ብርጌድ በኩልም ወታደራዊ ሻንጣዎች ፣ ካዝናዎችና ተተኳሾች በምርኮ ተገኝተዋል።
በተመሳሳይ ሰዓትም የስናን አባጂሜ ብርጌድ ማዕበል ሻምበል ረቡዕ ገበያ ከተማ ሰርጎ በመግባት ረ/ገበያ ተወሽቆ በሚገኘው ጥላት ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ማድረስ ችለዋል።
በአ/ፋ/ብ/ኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር በሚገኙት ቀጠናዎች ዉስጥ የአገዛዙ ጥምር ጦር እየፈራረሰ ወደ ፋኖ እየተቀላቀለ ይገኛል። በ2 ቀናት ዉስጥ የወጡ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት ስም ዝርዝር:-
1.ግዛቸዉ አበረ=ሚሊሻ ከወርቅ ሜዳ አባይ መተከል ብርጌድ
2.ጤናዉ አየለ=ሚሊሻ መንደር 24
3.አዲስ ከበደ= ሚሊሻ መንደር 24
4.ተስፋዉ ደሴ=ሚሊሻ መንደር 24
5.ደመቀ ደሴ=ሚሊሻ መንደር 24
6.ዘዉዱ ደሴ=ሚሊሻ መንደር 24
7.አበራ ታመነ=ሚሊሻ መንደር 24
8.ይንገስ ንጉሴ=ሚሊሻ መንደር 24
9.አዳነ አስማረ=ሚሊሻ መንደር 24
10.ስመኘዉ ይታየዉ=ሚሊሻ መንደር 24
11.አበባዉ አወቀ=ሚሊሻ
መንደር 24
12.ፍቃዱ ያለዉ=ሚሊሻ
መንደር 24
13.ፈጠነ ቢተዉ=ሚሊሻ ወርቅ ሜዳ
14.ደርበዉ ግርማዉ=መከላከያ ጃዊ
15.ሄኖክ ባሰጋላ=መከላከያ ጃዊ
16.አብርሃም ምኔ=መከላከያ ጃዊ
17.ፍቃዱ መሰለ=መከላከያ ጃዊ
18.ታዘበ ጋሻዉ=መከላከያ ጃዊ
19.አስር አለቃ ሲሳይ ተረፈ=መከላከያ ጃዊ
ሁሉም መከላከያዎች ከ 95ኛ ክ/ጦር የወጡ ሲሆኑ ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
15/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
እነዚህ ሁለቱ ጀግኖች አንበሳው መጮህ የማይወደው ድርሳን ብርሃኔ እና ዋርካው ይችላሉ።
በየትኛውም ኢትዮጵያ ክፍል ያለ በሙሉ የአማራ የትግል ደጋፊዎች ቻሌንጅ
አርበኛ ዋርካው ምሬ
ጀግናው ድርሳን ብርሃኔ
ትችላላችሁ በማለት ቻሌጅ አስጀመርኳችሁ ጆይን ያላደረጋችሁ ጆይን አድርጉ !!
በአራቱም ማዕዘን አዲስ አበባን እንዲሁም በውጩም በትግሉ ውስጥ በኢትዮያ ውስጥ የአማራን ህዝብ ነፃ እንዲወጣ የሚመኙ ኢትዮጵያንም ያካተተ ሃሳብን በመስጠትና ከአይቀሪው የትግል ጓዶቻችን ጋር ሁነን የትግሉ ደጋፊዎችን ኃሳብ ተቀብለን አብርን በመስራትና በመወያያት የምናደርግበት ትክክለኛው አማራዊ ስንለቦናን የሚያንፀባርቅ ከትግል ሚዳ ሆኖ የሚሰራ group (ግሩፕ) ነው ተቀላቀሉ ጆይንና ሸር በማድረግ ሃሳባችሁን አጋሩን!!
ስለተቀላቀሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
