ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

前往频道在 Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

显示更多
4 486
订阅者
+3524 小时
+997 天
+94030 天
帖子存档
#ሳንቃ💪💪💪💪 ከወልድያ በቅርብ (ውስን) ኪሎ ሜትሮች ርቀት ሳንቃ ከተማ ኡፉት ብለው እያፀዱ ሲሆን ዘመቻ #አርበኛ_አደም_አሊ (አባ ናደው ) ፪ኛ ቀን በበርካታ ግንባር የቀጠለ ሲሆን ምኒልካው
+1
#ሳንቃ💪💪💪💪 ከወልድያ በቅርብ (ውስን) ኪሎ ሜትሮች ርቀት ሳንቃ ከተማ ኡፉት ብለው እያፀዱ ሲሆን ዘመቻ #አርበኛ_አደም_አሊ (አባ ናደው ) ፪ኛ ቀን በበርካታ ግንባር የቀጠለ ሲሆን ምኒልካውያኑ እራታችንን የጁ ገነት ወልድያ (#ሰሜን_ኮርያ) ካልበላን ያሉ ይመስላል💪 #ግፋ_በለው💪 15/ዐ1/2018 ዓ.ም

አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ትናንት መስከረም 14/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ ባወጀው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በትናንትናቅ እለት ብቻ ትላልቅ ድሎችን ተጎናፅፏል። በትናን
+1
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ትናንት መስከረም 14/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ ባወጀው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በትናንትናቅ እለት ብቻ ትላልቅ ድሎችን ተጎናፅፏል። በትናንቱ ውጊያ በውስን አውደ ግምባሮች ብቻ ስድስት(6) ⁠ሞርተር፣ ስድስት ⁠ዲሽቃ(6)፣ 438 ክላሽንኮቭ መሣሪያ፣ 14 ⁠ብሬን፣ ዘጠኝ(9) ስናይፐር፣ 52,600 የብሬንና የድሽቃ እንዲሁም የክላሽ ተተኳሽ፣ 37 የሞርተር ቅንቡላ፣148 F1 ቦምብ፣ ዘጠኝ(9) ወታደራዊ ራዲዮ መገናኛ፣ አንድ ሲኖትራከርና አንድ ኦራል ሙሉ ወታደራዊ ቁሳቁስና ሬሽን ማርኮ መታጠቁን መረብ ሚዲያ ከዕዙ ኮሚዩኒኬሽን መምሪያ ለማረጋገጥ ችሏል። በተጨማሪም በውጊያው 471 ወታደሮች ሲገደሉ ⁠175 ወታደሮች ደግሞ ተማርከዋል ሲል ያስታወቀው ዕዙ፡ ከእነዚህ መካከል 126 ቆስለው የተማረኩ ናቸው ብሏል። ዛሬ ደግሞ በሰሜን ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ መቀመጫ የሆነችው ሙጃ ከተማን ጨምሮ የላስታ ወረዳዋ ብልባላ ከተማ፣ የጋዞ ወረዳ መቀመጫ የሆነችው እስታይሽ ከተማንና፡ ሐሙሲት፣ አሁን ተገኝ፡፣ ቀበሮ ሜዳ፣ ደቦት፣ ድልብንና ሌሎች ከተሞችን ከፀረ አማራው የብልፅግና አገዛዝ ነፃ አድጎ ተቆጣጥሯል።

አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ከሰዓቱ ሙጃ ደርሷል። የግዳን ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችው ሙጃ በአማራ ፋኖ ምኒልክ ዕዝ ቁጥጥር ስር የገባች ሲሆን በርካታ ወታደሮች ዙሪያውን በፋኖ በመከበባቸው የድልብን መስመር
+2
አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ከሰዓቱ ሙጃ ደርሷል። የግዳን ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችው ሙጃ በአማራ ፋኖ ምኒልክ ዕዝ  ቁጥጥር ስር የገባች ሲሆን በርካታ ወታደሮች ዙሪያውን በፋኖ በመከበባቸው የድልብን መስመር ከፍተው ወደ ወልዲያ ሊፈረጥጡ በአሁኑ ሰዓት በሙጃና በድልብ መካከል ባለች ደንሳ  ከተማ ከፍተኛ ጦርነት እየተካሄደ ነው:: ሙጃ ከተማ የኦሮምያ ልዩ ዞን ተብላ እስከመጠራት የደረሰች እንደ አሸን የፈሉ ባንዳዎች ያሉባት ከተማ ነበረች:: የአሳምነው ጽጌ ልጆች ዛሬ በሚገባቸው ቋንቋ አናግረዋቸዋል:: የድሮን አሰሳ በዚህ አካባቢ በከፋተኛ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል። ህብረተሰባችን እጅግ ልዩ ጥንቃቄ አይለየው። መረጃውን ከቻላቹ ሼር አርጉት የድሮን ጥቃት በፋፁም መፈፀም የለበትም።

#ሰበር_የድል_ዜና‼️ የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ምኒልክ ዕዝ በአስደማሚ ተጋድሎ #ሙጃ_ከተማን #ሙሉ_በሙሉ ተቆጣጥረውታል ሲሉ አናብስቶች ለንስር አማራ ገልፀዋል‼️ ዝርዝር መረጃ ይዘን እንመለሳለን‼️ አናብስቶች በተቆጣጠሩባቸው ከተማ ጭፈራ እንዳይኖር እንዲሁም ራስን ለድሮን ጥቃት በሚያጋልጥ መልኩ እንዳንቀሳቀስ ከወዲሁ እናስጠነቅቃለን‼️ 15/ዐ1/2018 ዓ.ም

የአ.ፋ.ብ.ሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ደባይ ጮቄ ብርጌድ መሰከረም14/2018 ዓ.ም ለብርጌዱ ተወርዎሪ ኮማንዶ አባላት በብርጌዱ ም/ሰብሳቢና በብርጌዱ ፓለቲካ
+4
የአ.ፋ.ብ.ሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ  ክፍለ ጦር ደባይ ጮቄ ብርጌድ መሰከረም14/2018 ዓ.ም ለብርጌዱ ተወርዎሪ ኮማንዶ አባላት በብርጌዱ ም/ሰብሳቢና በብርጌዱ ፓለቲካ ዘርፍ ኃላፊ እንዲሁም ሌሎች አመራሮች በተገኘበት ጥልቅ የሆነ የፓለቲካ ሰልጠና ሰጥተዎል። በቁይ ከተማ መሽጎ የሚገኜው የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ የሚኒሻ መዋቅር አየፈራረሰ ይገኛል።አቶ አብጤ መንገሻ የተባለ ሚኒሻ መሰከረም14/2018 ዓ.ም ቁይ መሽጎ ከሚገኘው የአገዛዙ ሰራዊት ከነ ሙሉ ትጥቁ አ.ፋ.ብ.ሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ደባይ ጮቄ ብርጌድ ተቀላቅሏል። መስከረም 15/2018 ዓ.ም አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!

ሾልኮ ከደህንነት መስሪያ ቤት የወጣ መረጃ የድሮን ቅኝት - ወሎ ዛሬ መስከረም 15/2018 ዓ/ም ከላስታ እስከ ወንዳች፣ ከግዳን እስከ ከፊል ራያ እንዲሁም ከሳንቃ እስከ የጁ ተከታታይ የሆነ የድሮን
ሾልኮ ከደህንነት መስሪያ ቤት የወጣ መረጃ የድሮን ቅኝት - ወሎ ዛሬ መስከረም 15/2018 ዓ/ም ከላስታ እስከ ወንዳች፣ ከግዳን እስከ ከፊል ራያ እንዲሁም ከሳንቃ እስከ የጁ ተከታታይ የሆነ የድሮን ቅኝት እየተደረገ ነው። ስለሆነም በቀጠናው የምትገኙ የሕብረተሰብ ክፍሎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ መልዕክት ተላልፏል። መረጃውን ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው አድርሱ!

የጅጋ ሻለቃ ሪፎርም እና የአስፓልት ላይ የብልጽግና ተላኪ ዘራፊዎች ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ተሰጠ። ------------------------------------------------------ የአፋብኃ ምዕራ
+3
የጅጋ ሻለቃ ሪፎርም እና የአስፓልት ላይ የብልጽግና ተላኪ ዘራፊዎች ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ተሰጠ። ------------------------------------------------------ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ፭ኛ ክፍለ ጦር 🌻🌻🌻🌻 በአረንዛው ዳሞት ብርጌድ ስር ካሉ ግዙፍና ተርብ ተዋጊ ጦር ካለባቸው አንዷ የሆነችው የነፍጠኞቹ ጅጋ ሻለቃ የ፭ኛ ክ/ጦር አመራሮችና የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ አመራሮች በጋራ በመሆን የጅጋ ሻለቃ አመራር፣ የጅጋ ከተማ አስተዳደር የነጻ ወረዳ አመራሮች፣ የአካባቢው ተሠሚ የሀገር ሽማግሎችና ሙሉ አባላት በተገኙበት ጥልቅ የሆነ ውይይት በማድረግ  የስራ አቅጣጫ ማስቀመጥና በተጓደለ የሻለቃ አመራርም ማሟለት ተችሏል። በዚህም መሠረት ፦ የጅጋ ሻለቃ አዛዥ ዋለ በየነ ኦርዲናንስ ፶/አለቃ ማናየ በላይ ተመርጠዋል። ከዚህም በመነሳት የብልጽግና ተልእኮ በመያዝ ፋኖን ከሕዝብ ለመነጠል የሚሰራው አገዛዙ ይህን ለማሳለጥ የስም ፋኖዎች አስፓልት ላይ ዘረፋ የገቡ ሰዎች ላይ  በተገኙበት የማያዳግም እርምጃ እንዲወሰድ ውሳኔ ተሰጥቷል። መረጃውን የዘገበው  የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ ሕዝብ ግንኙነት ፍሥሓ አደራው ነው። 🌻( መስከረም 15/2018ዓ.ም) 🌻 ፲/አ ኢ/ር ዘመኑ አማረ የ5ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ሓላፊ

#ዝክረ_ሰማዕታት🕯️     🕯🕯 "#የአሳምነዉ_ልጅ_አባይ"🕯🕯 (የወምበርማ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት መመሪያ መስከረም 14/2018 ዓ.ም ) ❖❖❖❖❖❖❖✣✤✣✢❖❖❖❖❖❖ የቀድሞዉ ልዩ ሀይል አባል አባይ አንዱዓለም በአማራ ህዝብ ላይ እንዲሁም በኢትዮጵያ ላይ የመጣዉን የዉስጥም ሆነ የዉጭ ሀገር አፍራሽ ተልዕኮ የያዘ ቡድን ለመመከት በራስ ተነሳሽነት በተለያዩ አወደ ዉጊያዎችና ግምባሮች በመሳተፍ ለተቋሙ እንዲሁም ለሚወዳት ሀገሩ የራሱን ድርሻ ተወጥቷል፣ ደማቅ ታሪክ ፅፏል። ከዚያም የአማራ ህዝብን እንደፈለገ ለመግደልና ለመበዝበዝ ይመቸዉ ዘንድ የልዩ ሀይል ተቋሙን የአገዛዙ ሥርዓት ካፈረሰዉ በኃላ የስርዓቱን ተልዕኮና በደል ቀድሞ በመረዳት በወምበርማ ወረዳ ሽንዲ ከተማ ላይ ከሌሎች ጓዶቹ ጋር በመሆን ወባስ ሜዳ ላይ ወጣቱን ወታደራዊ ሳይንስ በማሰልጠን እና በማደራጀት ቀዳሚ ነበር ። ለስልጠና እና ስለትግሉ አጫጭር ስልጠናዎችን ከድርጅት አመራሮቾ ሲወስድ ከቆየ በኃላ ወደ ሽንዲ ተመልሶ የስበር ወምበርማ ሻለቃ ተወርዋሪ ሀይል በመሆን ከሌሎች አባላት ጋር ነሐሴ ወር 2016 ዓ.ም ማርቁማ ላይ ለረጅም ሰዓት ደፈጣ በመያዝ በመኪና እየተንቀሳቀሰ ያለዉን የሥርዓቱ አገልጋዮች ላይ አስደማሚ ኦፕሬሽን በመፈፀም ከ63 በላይ ሙት እና ቁስለኛ አድርጓል። መስከረም 20/2017 ዓ.ም የወምበርማ ፋኖ አደረጃጅት ወደ አንድ ብርጌድ ሁኖ ከተመሠረተ በኃላ የቆምጠዉ ሻለቃ መሪ በመሆን ብዙ ግዳጆችን እና ጀብዶዎችን ፈፅሟል ። ከብዙ በጥቂቶቹ ታህሳስ 23 /04/2017 ዓ.ም ሻምብላ ቀበሌ ዋርኪ ተራራ ላይ ከቲሊሊ የመጣውን የአገዛዙን በርካታ ሎሌዎች የተደመሰሱበት ከድምሰሳ የተረፉት በእብደት አንዲት መነኩሴ እና 11 ንጹሃኖችን በግፍ የረሸኑበት ውጊያ አካሂዷል። ጥር 11/2017 ዓ.ም ዋዝ ተራራ ላይ ከሌሎች ጓዶች ጋር ሀይለኛ ተጋድሎ አድርጓል። የካቲት 06/2017 ዓ.ም ሽንዲ ከተማ የመሸገዉን የአገዛዙ አገልጋይ ከሌሎች ብርጌድ አባላት ጋር በመሆን ቆምጠዉ ሻለቃን በአባይ አንዱአለም መሪነት በተሠለፈበት አዉደ ግምባር የጠላትን ሻለቃ መሪ የተገደለበት እና አንድ ነብሮ ክላሽ የተማረከበት እንዲሁም የተደመሰሰበት ግምባር በእሱ መሪነት ብዙ ጀብድ የተፈፀመበት ነበረ። የካቲት 14 /2017 ዓ.ም በቁጭ ከተማ ከሌሎች ጓዶቹ ጋር በመሆን ቁጭ ከተማ በመግባት ጠላትን ደምስሶ የጠላትን ንብረት በመማረክ ለሎጂስቲክ አድርጓል ። የካቲት 19/2017 ዓ.ም ቆጥላን እና ያይሻል ግምባር ላይ ሀይለኛ ተጋድሎ አድርጎ 15 ሎሌዎችን የደመሰሰ ጀግና ነዉ ። ሚያዚያ 22/2017 ዓ.ም ተምዘግዛጊዋን ቆምጠዉ ሻለቃ አባላት ከፊት በመሆን ሽንዲ ከተማ ሰርጎ በመግባት ለሶስት ሰዓት ተጋድሎ አድርጎ 7 ሎሌዎችን ደምስሷል ፣ 10 ሎሌዎችን አቁስሏል። ግንቦት 16/2017 ዓ.ም ወምበርማ ብርጌድ እያሰለጥናቸዉ ያለዉን ሠልጣኞች ለመበተን አቅዶ የመጣዉን ሎሌዎች ወይንማ ቀበሌ ላይ ከሌሊቱ 12:00 ሰዓት እስከ ቀኑ ሰባት ሰዓት ክንደ ፈርጣማዎችን የቆምጠዉ ሻለቃ አባላት ከፊት በመምራት ጠላት ላይ ፈርጣማ ክንዱን በማሳረፍ 15 ሙት ፣ ከሀያ በላይ ሎሌዎችን ማቁሰል ተችሏል። ግንቦት 29/2017 ዓ.ም ተስፋ የማይቆርጠዉ ሥርዓት ሠልጣኙን ለመበተን ከወይንማ አሰስ በሚወስደዉ መንገድ ላይ ሲንቀሳቀስ ደፈጣ በመያዝ ተጋድሎ አድርጓል ሠልጣኙንም ሊበትን የመጣው ኃይል የሽንፈት ፅዋን ተጎንጭቶ ተመልሷል ። ሰኔ 27/2017 ዓ.ም በተመሳሳይ ሠልጣኙን ለመበተን ወደ ጎመር ሲንቀሳቀስ ተምዝግዛጊዋ ቆምጠዉ ሻለቃ አባላትን ከፊት ሁኖ በመምራት ቁርን ግምባር ላይ ሲረፈርፉት ከዋሉ በኃላ በመጣበት እግሩ ሽንፈትን ተቀብሎ ተመልሷል ። ሰኔ 30/2017 ዓ.ም የአገዛዙ አገልጋዩች እንቅልፍ የነሳቸዉ ሰልጣኙን ጉዳይ ለመበተን በድጋሜ ወደ ኮሊ ቀበሌ ሲንቀሳቀስ ከሌሊቱ 12:00 እስከ ቀኑ ዘጠኝ ሰዓት በሶስት ግምባር ተጋድሎ አድርጓል ፦ 1ኛ ባናይ ግምባር 2ኛ አድክም ተራራ ግምባር 3ኛ አሮጌዉ ቤተ ክርስትያን ግምባር ተምዘግዛጊዋን ቆምጠዉ ሻለቃ ከፊት ሁኖ በመምራት በሶስቱም ግምባሮች ጠላትን ሲደመስስ ዉሏል ፣ በአጠቃላይ ሠልጣኙን ለመበተን ለሚያደረገዉ እንቅስቃሴ በክንደ ፈርጣማዎቹ ቆምጠዉ ሻለቃን ከፊት ሆኖ በመምራት ሳይሳካለት ቀርቶ አስመርቀናል ፣ ታጥቀዋል ነበልባልም ተብለዉ ተደራጅተዋል ። በሽንዲ ከተማ መሽጎ የተቀመጠውን ሰውበላ ስርዓት የአብይ ወምበር አስጠባቂዎችን በዛሬው ዕለት መስከረም 13/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 4:00 ሰዓት ከጠላት ጋር ሀይለኛ ተጋድሎ በማድረግ የወምበርማ ብርጌድ ጠላትን የሬሳ ክምር ከምረዋል ። መስዋዕትንትን የተቀበለው በጀግንነቱ የሚታወቀው ''ሻለቃ አባይ አንዷለም'' የጠላትን ኃይል እሬሳ በሬሳ አድርጎ ከፍተኛ ድልን ለወገን አቀዳጅቶ ውድ ህይወቱን ምንም ሳይሰስት ለአማራ ህዝብ መስዋት አድርጓል።በዚህም አውደ ውጊያ 13 የመከላከያ አባላት 4 የመከላከያ አመራር 1 የፓሊስ አመራር 5 አጥቦ አይለብስ ሚሊሻ በጠቅላላ 23 የአገዛዙ ሎሌዎች ተደምስሰዋ። ጠላትን እንደተርብ የሚናደፈው ተምዝግዛጊዋ ቆምጥ ሻለቃ መሪ ሻለቃ አባይ እና የነበልባል ሻለቃ ም/ዘመቻ መመሪያ የቀድሞዉ የኮማንዶ አሠልጣኝ  በርካታ ተላላኪ ባንዳዎችን እና ግፈኛ ሰራዊቶችን እረፍርፈዉ የጀግናው የበቀለ ካሳ ልጅ መሆናቸዉን አስመስክረዉ በጀግንነት ተሰውተዋል ። (መስከረም 14/2018ዓ.ም) ፲/አ ኢ/ር ዘመኑ አማረ የ5ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ሓላፊ ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ያረጀ የትግል ስልት ላይ አትዘፍዘፉ!! • የአማራ ህዝብ ጥያቄ በሰልፍ አይመለስም።ይህ ተረጋግጧል • የአማራ ህዝብ ጥያቄ "በፓርቲ" አይመለስም።ይህም ተረጋግጧል • የአማራ ህዝብ ጥያቄ "በማህበራዊ
ያረጀ የትግል ስልት ላይ አትዘፍዘፉ!! •  የአማራ ህዝብ ጥያቄ  በሰልፍ አይመለስም።ይህ ተረጋግጧል • የአማራ ህዝብ ጥያቄ "በፓርቲ"  አይመለስም።ይህም  ተረጋግጧል •  የአማራ  ህዝብ ጥያቄ "በማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ" አይመለስም።  ይህም  ተረጋግጦ  ያደረ ነው የአማራ ህዝብ ጥያቄ  የሚፈተው "በነፍጥ_በሃይል-በፋኖ" …ነው ዛሬም እከሌ ይፈታ፣እከሌ የታለ ፣ እከሌ ይታከም እያሉ  ከጠላት መልስ ለማግኘት "መጠየቅ"…የክፍለ ዘመኑ  ድንቁርና  ተብሎ  በታሪክ  መመዝገብ አለበት።   ለታመመውም፣ለታሰረውም ፣ለጠፋውም  አማራ  የምድርስለት በፍጥነት  :-  ማጥቃት፣ማጥቃት፣ማጥቃት ነው።ሁሉም የፋኖ ሃይል  በፍጥነትና በተጠና መንገድ ጠላት ላይ ጥቃት ካደረሰ ሁሉም ጥያቄዎቻችን በፍጥነት  መልስ ያገኛሉ። እና  ትግሉን  "ባረጁ  እና ለውጥ በማያመጡ ስልቶች ላይ አትቸንክሩት"  ለማለት ነው አጀንዳችን  የአማራ ፋኖ አንድነት ላይ፣መሪ መረጣ  ላይ፣ጊዜ የለምና ማጥቃት ላይ ብቻ ይሁን። ጠላት  :-  አንድ ቀን በሰጠነው ቁጥር ምን ያክል እንደሚጠነክር ብትረዱት ኖሮ………… ………ዳዊት ተመስገን ከትግል ሚዳ ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ያረጀ የትግል ስልት ላይ አትዘፍዘፉ!! • የአማራ ህዝብ ጥያቄ በሰልፍ አይመለስም።ይህ ተረጋግጧል • የአማራ ህዝብ ጥያቄ "በፓርቲ" አይመለስም።ይህም ተረጋግጧል • የአማራ ህዝብ ጥያቄ "በማህበራዊ
ያረጀ የትግል ስልት ላይ አትዘፍዘፉ!! • የአማራ ህዝብ ጥያቄ በሰልፍ አይመለስም።ይህ ተረጋግጧል • የአማራ ህዝብ ጥያቄ "በፓርቲ" አይመለስም።ይህም ተረጋግጧል • የአማራ ህዝብ ጥያቄ "በማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ" አይመለስም። ይህም ተረጋግጦ ያደረ ነው የአማራ ህዝብ ጥያቄ የሚፈተው "በነፍጥ_በሃይል-በፋኖ" …ነው ዛሬም እከሌ ይፈታ፣እከሌ የታለ ፣ እከሌ ይታከም እያሉ ከጠላት መልስ ለማግኘት "መጠየቅ"…የክፍለ ዘመኑ ድንቁርና ተብሎ በታሪክ መመዝገብ አለበት። ለታመመውም፣ለታሰረውም ፣ለጠፋውም አማራ የምድርስለት በፍጥነት :- ማጥቃት፣ማጥቃት፣ማጥቃት ነው።ሁሉም የፋኖ ሃይል በፍጥነትና በተጠና መንገድ ጠላት ላይ ጥቃት ካደረሰ ሁሉም ጥያቄዎቻችን በፍጥነት መልስ ያገኛሉ። እና ትግሉን "ባረጁ እና ለውጥ በማያመጡ ስልቶች ላይ አትቸንክሩት" ለማለት ነው አጀንዳችን የአማራ ፋኖ አንድነት ላይ፣መሪ መረጣ ላይ፣ጊዜ የለምና ማጥቃት ላይ ብቻ ይሁን። ጠላት :- አንድ ቀን በሰጠነው ቁጥር ምን ያክል እንደሚጠነክር ብትረዱት ኖሮ………… ………ዳዊት ተመስገን ከትግል ሚዳ

ሲዋጋ ዉሎ ሲዋጋ አደረ ተራራዉ ሁሉ በደም ሰከረ የአሳምነዉ ልጂ አስመሠከረ 🔥🔥🔥🔥 ወሎ ተራራ ነው ተራራ ነው በጣም በቅጭላት እንጅ በግር አይውጣም✊✊✊ ኮማንዶ ፍቅሩ ሙኑዬ ከግንባር
ሲዋጋ ዉሎ ሲዋጋ አደረ ተራራዉ ሁሉ በደም ሰከረ የአሳምነዉ ልጂ አስመሠከረ 🔥🔥🔥🔥 ወሎ ተራራ ነው ተራራ ነው በጣም በቅጭላት እንጅ በግር አይውጣም✊✊✊ ኮማንዶ ፍቅሩ ሙኑዬ ከግንባር

ለግልፅነት፦ በመጀመሪያ ፍፁም በቁጥጥር ውስጥ መዋሉን ማረጋገጥ ባልተቻለበት እና ተጨባጭ ያልሆነ መረጃ ላይ በመመስረት በተደረገ የሚዲያ ገለፃ ችኩልነት የጠላት ካድሪ መያዙን የሚዲያ ሽፋን ተሰጠ። ፤
ለግልፅነት፦ በመጀመሪያ ፍፁም በቁጥጥር ውስጥ መዋሉን ማረጋገጥ ባልተቻለበት እና ተጨባጭ ያልሆነ መረጃ ላይ በመመስረት በተደረገ የሚዲያ ገለፃ ችኩልነት የጠላት ካድሪ መያዙን የሚዲያ ሽፋን ተሰጠ። ፤ ቀጠለና ትግሉን በምስር ወጥ የሸጡ ድውያን፣ ማሰብ ባልቻለ አዕምሯቸዉ በገንዘብ ተደራድረው የጠላትን ካድሪ ለቀቁት። “እነማንና እንዴት? በምንስ አግባብ?” የሚለውን በቀጣይ ለሰራዊታችንና የትግሉ አካላት ሁሉ የሚብራራ ነገር ቢሆንም ለተፈጠረው ትልቅ ጥፋት በተዋረድ ለመቀጣት ዝግጁ ነን። በአባልነትም ይሁን በአመራርነት ተሰይሞ ‘በትግላችን ላይ ግልሙትናን ለፈፀሙ ሁሉ’ የሚራራ ልብም አይኖረንም። ፤ በግሌ በትግሉ ላይ እንዳለ አንድ አባልም ሆነ አመራር በተፈጠረው ነገር አንገታችሁን ላስደፋናችሁ ሰራዊታችን፣ ህዝባችንና የማህበራዊ ገፅ ደጋፊዎቻችንን ሁሉ ይቅርታ እጠይቃለሁ! @ Manchilot

እየገቡ ነው ጨብጭቡላቸው ሲዋጋ ዉሎ ሲዋጋ አደረ ተራራዉ ሁሉ በደም ሰከረ የአሳምነዉ ልጅ አስመሠከረ ቀን 14/01/2018 ታሪካዊ ቀን ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር ታቦር ተራራ ብርጌድ በሶስት ግንባር ተጋድሎ በማድረግ ድል ተጎናፀፈ:: አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል ኮር አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር ታቦር ተራራ ብርጌድ መስከረም 12/2018 ዓ.ም ንጋት ጀምሮ በሶስት ግንባር በጓሜዳ ከተማ፣ መለስ ሳንቃ በር፣ እና እዋ ከተማ ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ:: ተጋድሎው በተደረገበት ሶስት ግንባር በጓሜዳ ወንድም መልኬነው ሻለቃ፣ ያምረው አለሙ ሻለቃ አንድ ሻምበል፣ እና የብርጌድ ቃኝ በጥምረት አንድ ፓትሮል የጠላት ሃይል ሲደመስሱ ከዚህ በተጨማሪም 15 ሚሊሻ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ እንዲሁም ሶስት ክላሽ በመማረክ ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል:: በሌላኛው እዋ ከተማ ግንባር ሳተናው ሻለቃ እና ነብሮ ሻለቃ በጥምረት ከተማው ላይ መሽጎ የነበረ አድማ ብተናና ሚሊሻ ጋር ከባድ ትንቅንቅ በማድረግ በርካታ ሆድ አደር በመደምሰስና ቀሪውን በመበታተን ከተማዋን ተቆጣጥረዋል:: ከዚህ ጋር ተያይዞም ጠላት ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ የደረሰበት ሲሆን እስካሁን አስከሬኑን በማንሳት ላይ ይገኛል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 13/2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

እየገቡ ነው ጨብጭቡላቸው ሲዋጋ ዉሎ ሲዋጋ አደረ ተራራዉ ሁሉ በደም ሰከረ የአሳምነዉ ልጅ አስመሠከረ ✊🏽✊🏽✊🏽

የአፋብኃ ምሥራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ስም ባደረጋችሁት ታላቅ ተጋድሎ እና ላስገኛችሁት ታላቅ ድል ኩራት የተሰማን መሆኑን እየገለጽን፤ ደጀንነታችን ሁሌም
የአፋብኃ ምሥራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ስም ባደረጋችሁት ታላቅ ተጋድሎ እና ላስገኛችሁት ታላቅ ድል ኩራት የተሰማን መሆኑን እየገለጽን፤ ደጀንነታችን ሁሌም እንደ ተጠበቀ ነው።  ድል ለአፋብኃ ! ድል ለአማራ ሕዝብ! ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት!! ©ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው የቴዎድሮስ ዕዝ ጦር አዛሽ

#ዝምብዬ_አልሞትም_አነደዋለሁ‼️     #አርበኛ_ዋርካው_ምሬ_ወዳጆ‼️ እኔ መንግስት 50 ሺህ ብር በወር ደሞዝ  ቢከፍለኝ አልፈልገውም ቢገለንም ዝም ብለን አንሞትም #እየነደድን እዛው ነው #ምናነደው💪 ዋርካውና ልጆቹን ስለሰጠኸን እናመሰግናለን፣ ምስጋናችን ይድረሳችሁ ምኒሊካውያን🙏 ንግግሩ በአንድ ወቅት የአፋብኃ ሴንተራል ኮማንድ አባልና የምኒሊክ ዕዝ ሰብሳቢ አርበኛ ምሬ ወዳጆ (ዋርካው) ከተናገረው የተወሰደ እስኪ ከታች በኮሜት ትችላለህ በሉት ዋርካውን 14/ዐ1/2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የፋኖን ጀብድ አለም እየተደመመበት ነው። ያኔ ይጠላህ የነበርው ነጩና ጥቁሩ ነገ ያከብረሃል ወዳጀ
የፋኖን ጀብድ አለም እየተደመመበት ነው። ያኔ ይጠላህ የነበርው ነጩና ጥቁሩ ነገ ያከብረሃል ወዳጀ

ሌላ ሰበር .የአመሻሽ ድል ዜና ! ወደ አፋብኋ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ በቅርብ ቀን የተቀላቀለዉ የደጋው መብረቅ ክፍለ ጦር አመሻሽ ላይ የጋዞ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችው እስታይሽ ከተማን ተ
ሌላ ሰበር .የአመሻሽ ድል ዜና ! ወደ አፋብኋ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ በቅርብ ቀን የተቀላቀለዉ  የደጋው መብረቅ ክፍለ ጦር አመሻሽ ላይ የጋዞ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችው እስታይሽ ከተማን ተቆጣጥሯል።

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media) - Telegram 频道 @mezmure122124 的统计与分析