ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Open in Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Show more4 443
Subscribers
+824 hours
+657 days
+91030 days
Posts Archive
ሁሌም ቤሆን የድል ባለቤት ነን እናቴ ትሙት አማራ ያሸንፋል!!
ድሎች አሉን አጠናክርን እንመለሳለን እኛ ጋ አማራ ነፃ ሳይወጣ መተኛት የለም!!
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ይህን የአማራ ትውልድ አሸንፋለው ብሎ ከማሰብ በላይ እብደት የለም!!!
ይህንን አረመናዊ ስርአት ለመጣል ሴቱ ነፍጥ አንስቶ የተዋጋበት ፣የእናት አርበኞችን ፣የአባቶች ጀግንነትን የደገምንበት ታሪካዊ ትግል ነው!!!
ትግሉን ያልተቀላቀላችሁ የአማራ ልጆች ይህ ታሪካዊ ትግል እንዳያመልጣችሁ እንደ እህቶቻችሁ ፋኖን እንድትቀላቀሉ ጥሪ እናስተላልፋለን።
ሊያጠፋን የመጣን ጠላት ሳናጠፋ እረፍት የለም!!!
የእኛ አድዋ ዛሬ ነው ✊
ጀግና የአማራ ልጅ እንኳንስ ወንዶቹ፣
ተኩሰው አይስቱም ሴት ተዋጊዎቹ።
የአማራ አለኝታዎች የኢትዮጵያ ተስፎች፣
አዎ እየመጡ ነው የአማራ ፋኖዎች።
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!!!
Ayinades Walelgne
ሐሮን:
የአብይ አህመድ ጦር አናብስቱ አፋብኃ ፣ የሚዲያውን ጦር የአማራ ሚዲያዎች ነፍጠኞች አንገት አስደፍተነዋል💪 አሁንም በርትተን በተባበር ክንዳችን ዛሬ አዲሱ ገፃችን በትንሹ 2000 የማድረስ ዘመቻ እኛ ከግንባር እናተ ባላችሁበት እናካሂድ ገባ ገባ በሉ‼️
ገፃችን
👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበር ‼️
ጠላት ሬሳዉን እያንጠበጠበ ፈርጥሸል‼️
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የቀኝ አዝማች ሰረሜነህ ደስታ ብርጌድ አናብስትች የአረመኔዉን አገዛዝ ሰራዊት በደፈጣ ሁለት ቦታ ላይ በሚገባ ደቁሰዉታል።
የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ጉባላ 4ተኛ ንስር ሻለቃ የአረመኔዉ አገዛዝ ሰራዊት ከፋግታ በቱጅ በኩል ወደ ጉባላ በሜቀናበት ወቅት ባህር ሆድ ቡግሪ ወንዝ ላይ በደፈጣ ቆንጆዎቹ የአበራዩት ሲሆን በብርሃን ፍጥነት ቆንጆዎቹ ጉባላ ከተማ ላይ በመከሰት ለሁለተኛ ጊዜ በደፈጣ አደባይተዉታል።
በዚህ የደፈጣ ጥቃት በርካታ የአመኔዉ አገዛዝ ወደ ላይኛዉ የተላከ ሲሆን ገሚሱ ቁስልኛ በመሆን ወደ እንጅባራ ሆስፒታል ተወስዷል።
በቆንጆዎቹ ምት የተበሳጨዉ ጠላት አንድ የአይምሮ በሽተኛ የረሸነ ሲሆን ለንግድ ስራ የሚጠቀሙበትን አንድ ምተር አቃጥሏል።
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#አስቸኳይ_የጥንቃቄ_መልዕክት_ጎጃም‼️
በጎጃም ቀጠና በርከት ባሉ ቦታዎች ላይ የመከላከያ ሰራዊት ዛሬ አመሻሽ ጀምሮ ጓዙን እየሸከፈ እንደሆነና ሸክፎም እየተንቀሳቀሰ ያለ ኃይል እንዳለ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል። ይህ ኃይል ጓዙን የሚሸክፈውና የሚንቀሳቀሰው የቴዎድሮስ ዕዝ የዕዝ ከፍተኛ አመራር የሚገኙበት በተለይ አርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ በበርካታ አቅጣጫ ከበባ በመፈፀም ያለውን እግረኛ ፣ ሜካናይዝድ ኃይል እንዲሁም አየር ኃይል በማሰለፍ የማጥቃትና የቴዎድሮስ ዕዝን አከርካሪ መስበር የሚል እቅድ አቅዶ እየተንቀሳቀ ነው።
የአሁኑን ኦፕሬሽን ለየት የሚያደርገው በርካታ #አጥፍቶ_ጠፊ_ድሮኖች (swarm drone)
ለማሰማራት ባህርዳር አስገብተዋል ኦፕሬሽኑንም ጀነራል አበባው ይመራዋል ሲሉ ምንጮቻችን የገለፁ ሲሆን ሁሉም ጦር በተጠንቀቅ እንዲቆምና ራሱን ከምድራዊና አየር ኃይል የሚጠብቅበትን መንገድ ከወዲሁ እንዲያዘጋጅ ምንጫችን የጥንቃቄ መልዕክቱን አድርሷል‼️
#አፋብኃ_4ቱ_ዕዝ_በጥንቃቄ_ይቁም‼️
20/ዐ1/2018 ዓ.ም
#የአገዛዙ_ሰራዊት_አባላት_ወደ_ፋኖ‼️
የመሪያችን ጥሪ ተቀብለው ከሚሊሻ ተቋም
ወደ አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ሻለቃ አንሙት ያዛቸው ብርጌድ ተቀላቅለዋል።
ከሚሊሻ ተቋም በመውጣት ፋኖን ተቀላቅለዋል
1 እሸቴ ጌቴ
2 ሀብታሙ ስመኛው
3 ታየ መንበሩ
ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት
20/ዐ1/2018 ዓ.ም
ይናቁህ ፍቀድላቸው!!
ግዴለም ደበቅ አርገው ጡንቻህን አታሳያቸው
ወድቋል ብለው ሲተውህ ሲገቡ ወደቤታቸው
ሞቷል ብለው ሲሄዱ አለሁ አለሁ አትበላቸው
በዝምታ በዝግታ ይልቅ ነግሰህ ጠብቃቸው።
ቀርቷል... ሲሉህ ወደ ኃላ
እንዲያከብሩህ አትሟገት ለወደረኛህ አፍ አትሙላ ።
ይልቁንስ ተሰውረህ ይልቁንስ ጭጭ ብለህ
ተገርመው አፍ እስኪይዙ ጥግ ደርሰህ አሳያቸው
እንጅ መቼም እንዳትፎክር አሜን በል ለንቀታቸው
ታች ታቹን ሲፈልጉህ እስክትመጣ ካናታቸው።
እስከዚያው ግን ዝም ብለህ ለክፋቱ አዎ አሜን
እንዳላችሁት ነኝ በላቸው።
አቀርቅረው ሲፈልጉ እስክትመጣ ካናታቸው።
የመቻሉ ጌታ የዝምታው ንጉስ 🙏
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
እየሰበሰብክ ብታመጣው እንደ ጨጓራ እናራግፈዋለን !!
"ወደ ጎጃም መከላከያ በሰፊው እየገባ ነው ። ከዚህም በተጭማሪ ብዛት ያላቸው አጥፍቶ ጠፊ ትናንሽ ድሮኖች ወደ ባህር ዳር እየገቡ ነው ። ይህንን ኦፕሬሽን ጀነራል አበባው ነው የሚመራው ።
የድሮን አስተኮሽ ተንቅሳቃሽ ዲቫይሶች ጎጃም ውስጥ ገብተው ስምሪት እየተጠባበቁ ነው ። ፋኖወች በሚንቀሳቀሱበት አካባቢ ከቦታው መረጃ ለመከላክያ የሚያደርሱ ኢንፎርማንትስ በበቂ ሁኔታ ተዘጋጅቶል ።ይህ የአሁኑ ከዚህ ቀደም ከነበረው በአይነቱ የተለየ ነው። "
የአብይ አህመድ የመጨረሻው የጣዕረሞታዊ ሙከራ በሀገሪቱ ያለውን እግረኛ ሙሉ በሙሉ ፣ አየር ሀይል ሙሉበሙሉ ፣ መካናይዝድ ሙሉ በሙሉ በማስገባት ውጊያ ለመክፈት እየተዘጋጀ ነው ።
በአሁኑ ዕቅዱ ህዝብን ምታ ፣ ግደል ፣ ዝረፍ የሚል የቀጥታ ስምሪት ተሰጥቶታል ። እኛም እየጠበቅነው ነው ።
ተጨማሪ ሰራዊት ፣ ተጨማሪ መሳሪያ ፣ ተጨማሪ የሎጀስቲክ በረከት ይዞ እየገባ መሆን ግልጽ ነው ።
መላው የአማራ ህዝብ ፣ መላው የአማራ ፋኖ አዲሱን እና የመጨረሻ የሆነውን የብልፅግናን ወረራ ለመመከት እና አከርካሪውን ሰብሮ አራት ኪሎ ለመግባት እንድታዘጋጅ ጥሪ እናቀርባለን ።
ድል ለጀግናው አማራ !
ድል ለጀግናው ፋኖ !!
©ማርሸት ፀሐይ
ዘመቻ አባ ናደው ደገር ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገባች!
7ኛ ቀኑን በያዘው ተጋድሎ ንጉስ ሚካኤል ኮር ሸዋንግዛው ክፍለጦር ዛሬ መስከረም 20/2018 ዓ.ም ማለዳ ጀምሮ ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግ ደገር ከተማን ተቆጣጠረ::
ምኒልክ ዕዝ ስር በመደራጀት ላይ ያለው ተወርዋሪ ልዩ ሻለቃ ዛሬ መስከረም 20/2018 ዓ.ም ተንታ አጅባርን መቆጣጠሩ ይታወቃል:: ዘመቻው አሁንም በድል ታጅቦ ይቀጥላል!
አፍብኃ ምኒልክ ዕዝ
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አስርስ ማረ ዳምጤ ተኮሰ‼️
እንደዛሬው ተመችቶኝ አያውቅም፡፡ማስረሻ ሰጤን ማጅራቱን ብላዋለች❗️
👇👇👇👇
"የአብይ አህመድ ጦር ተማረከ እና ተደመሰሰ ብሎ በመከላከያ ዩኒፎርም ለቅሶ የሚቀመጥ ፋኖ ነኝ ባይን በአመራርነት ያቀፈው አፋህድ በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ ይሰጣል ብዬ አስባለሁ።
ለማንኛውም አዲሱንም ይሁን አሮጌውን ቅምቡላ የሚያውቁት የሚተኩሱት እንጅ በፋኖነት ሽፋን ያገኙትን ስም ተጠቅመው ለሽርፍራፊ ሳንቲም ዋጋ የከፈልናቸውን የካዱቱ ይሁዳውያን አይደሉም።
ምሬ ወዳጆ ህዝቡን ለማዳን ከህወሃት ሰራዊት ጋር በሚተናነቅበት ወቅት ይኸኛው አውደልዳይ እዋጋለሁ ብሎ ከመከላከያ ኮሎኔሎች የተቀበለውን ጥይት ለኮንትሮባንዲስት ሲሸጥ እንደነበር እኮ ሀገር የሚያውቀው ሐቅ ነው።
ክብር ለጓዶቻችን ሳምንቱን በሙሉ በምርኮ ላምበሸበሹን የአማራው የቁርጥ ቀን ልጆች!
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ሐዲስ ዓለማየሁ (7ኛ) ክ/ጦር አብራጂት ብርጌድ የአመራር መልሶ ማደራጀት አድርጓል።
የቴዎድሮስ ዕዝ ከፍተኛ አመራርና የሐዲስ ዓለማየሁ /7ኛ ክ/ጦር አመራሮች በተገኙበት ለቀናት በእየዘርፉ የስራ ክንውን እና የኦዲት ሪፖርት በማቅረብ በተደረገው ጥልቅ ውይይት እና ግምገማ ሒደቶች መካከል የብርጌዱን ጠንካራ አፈፃፀሞችና ክፍተቶቹን ተመልክቷል።
በጉባኤውም የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴና የንዑስ ኮሚቴ አመራሮችን መልሶ ማጀራጀት ተችሏል።
አብራጂት ብርጌድ ያስመዘገባቸውን አንፀባራቂ ድሎችና ፋና ወጊ የትግል ታሪክ ማስቀጠል እንደሚገባ የተገለፀ ሲሆን የቀጣይ የስራ አቅጣጫም ተሰጥቷል።
አዲስ ትውልድ፡አዲስ አስተሳሰብ፡አዲስ ተስፋ!!
ፋኖ መ/ር እንደሰው ታምሩ የሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ሀላፊ
የእንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ አሠልጣኝ ወድማማቾች የሆኑት ፋኖ ታረቀኝ አለማየሁ እና ፋኖ ናትናኤል አለማየሁ የብርጌዳችን እቁ ወድሞቻችን ናቸዉ። በተደጋጋሚ ለጀብደኛዉ ብርጌዳችን ተተኪ ኃይል እያፈሩልን ያሉ ብርቅየ ወድሞች ናቸዉ።
🔥#ቲሊሊ_ዘንገና_ብርጌድ‼
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክፍለ ጦር የቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ ዛሬ መስከረም 2018 ዓ.ም ተቋማዊ የአመራር ሽግሽግ አድርጓል።
ቲሊሊ ዘንገና ብርጌድን ባለፉት ተከታታይ 6 ወራት ሲያስተዳድሩት የነበሩ አመራሮች ላይ የግማሽ አመት ተቋማዊ የስራ አፈፃፅም ከተገመገመ በኋላ፣ የጎጃም አገዉ ምድር ክፍለ ጦር ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የተሻለ ውጤት ያመጡ፣ ድርጅቱን ያሳድጉታል፤ የተሻለ ደረጃ ያስቀጥሉታል ተብሎ የታመነባቸዉን አካላት ወደ ፊት በማምጣት የአመራር ሽግሽግ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት ፦
1, ሰብሳቢ ............ ፋኖ አማረ ንጉስ
2, ም/ሰብሳቢ....... ፋኖ መ/ር አበበ ሽታሁን
3, ፅ/ት ሀላፊ...... ...ፋኖ በሪሁን ግርማዉ
4, ህ/ግንኙነት..... ....ፋኖ አለበል አወቀ
5, አደረጃጅት ሀላፊ....፲ አለቃ ፀጋየ አጥናፉ
6, ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ . ፋኖ ሰማኸኝ አየነዉ
7, መረጃና ደህንነት......*,***
8, ፋይናንስ ክፍል .....ሀብቴ መንግስቴ
9, ቀጠና ትስስር....ፋኖ መዝገብ መኩሪያ
10,ዋና ጦር አዛዥ....ፋኖ አብርሃም መብራት
11, ም/ ጦር አዛዥ...ፋኖ ተመስገን ካሳሁን
12, ዘመቻ መሪ.........ፋኖ አየነው ወርቅነህ
13, ም/ዘመቻ መሪ....ፋኖ አበበ ፈጠነ
14, ስልጠና መምሪያ ...ፋኖ ፀጋዬ አይናለም
15, አስተዳደር .....ኮማንዶ ሙሉአለም ታዛየ
16, ሎጀስቲክ ......ፋኖ አባይ ዘላለም
17, የሰዉ ሀይል...ፋኖ አጉማስ ጥሩነህ
18, ኦርዲናስ .......ፋኖ ፈንቴ አበበ
19, ጤና ሃላፊ ...ፋኖ መቅደስ አበነህ
በማድረግ ሪፍርሙ ተሰርቶ፤ቀጣይ የስራ አቅጫዎችም በማስቀመጥ ተጠናቋል።
የቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ የህ/ግንኘነት ፋኖ አለበል አወቀ
20/ዐ1/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#ቲሊሊ_ዘንገና_ብርጌድ‼
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክፍለ ጦር የቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ ዛሬ መስከረም 2018 ዓ.ም ተቋማዊ የአመራር ሽግሽግ አድርጓል።
ቲሊሊ ዘንገና ብርጌድን ባለፉት ተከታታይ 6 ወራት ሲያስተዳድሩት የነበሩ አመራሮች ላይ የግማሽ አመት ተቋማዊ የስራ አፈፃፅም ከተገመገመ በኋላ፣ የጎጃም አገዉ ምድር ክፍለ ጦር ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የተሻለ ውጤት ያመጡ፣ ድርጅቱን ያሳድጉታል፤ የተሻለ ደረጃ ያስቀጥሉታል ተብሎ የታመነባቸዉን አካላት ወደ ፊት በማምጣት የአመራር ሽግሽግ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት ፦
1, ሰብሳቢ ............ ፋኖ አማረ ንጉስ
2, ም/ሰብሳቢ....... ፋኖ መ/ር አበበ ሽታሁን
3, ፅ/ት ሀላፊ...... ...ፋኖ በሪሁን ግርማዉ
4, ህ/ግንኙነት..... ....ፋኖ አለበል አወቀ
5, አደረጃጅት ሀላፊ....፲ አለቃ ፀጋየ አጥናፉ
6, ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ . ፋኖ ሰማኸኝ አየነዉ
7, መረጃና ደህንነት......*,***
8, ፋይናንስ ክፍል .....ሀብቴ መንግስቴ
9, ቀጠና ትስስር....ፋኖ መዝገብ መኩሪያ
10,ዋና ጦር አዛዥ....ፋኖ አብርሃም መብራት
11, ም/ ጦር አዛዥ...ፋኖ ተመስገን ካሳሁን
12, ዘመቻ መሪ.........ፋኖ አየነው ወርቅነህ
13, ም/ዘመቻ መሪ....ፋኖ አበበ ፈጠነ
14, ስልጠና መምሪያ ...ፋኖ ፀጋዬ አይናለም
15, አስተዳደር .....ኮማንዶ ሙሉአለም ታዛየ
16, ሎጀስቲክ ......ፋኖ አባይ ዘላለም
17, የሰዉ ሀይል...ፋኖ አጉማስ ጥሩነህ
18, ኦርዲናስ .......ፋኖ ፈንቴ አበበ
19, ጤና ሃላፊ ...ፋኖ መቅደስ አበነህ
በማድረግ ሪፍርሙ ተሰርቶ፤ቀጣይ የስራ አቅጫዎችም በማስቀመጥ ተጠናቋል።
የቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ የህ/ግንኘነት ፋኖ አለበል አወቀ
20/ዐ1/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#አስቸኳይ_መረጃ‼️
አስቸኳይ መረጃው በፍጥነት ይዛመት !!
ዙ 23 ፣ ሞርተርና ዲሽቃ የታጠቀ ወራሪ #ከጊንባ #ወደተንታ ተንቀሳቅሷ።
ከቀኑ 10:25
20/ዐ1/2018 ዓ.ም
በወልድያ ከተማ ዙሪያ ከ15 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች ተገደሉ።
በቅርቡ በወልድያ ከተማ አስተዳደር ይጠቃለላል በተባለው፡ ከከተማዋ ሁለት ኪሎ ሜትር በማይሞላ ርቀት ላይ በሚገኘው ሞላ ጊዮርጊስ አከባቢ ላይ ዛሬ ማርፈጃውን በተደረገ ውጊያ ነው የአገዛዙ ወታደሮች የተገደሉት።
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር 2ኛ ሻለቃ ቃኝ ከወልደያ ወደ ሞላ ጊዮርጊስ አድርጎ ወደ ስሪንቃና ሰንቦ በመንቀሳቀስ ላይ ያለን የአገዛዙን ሰራዊት እና የአረጋ ከበደ ሆድ አደር ፖሊስና ሚልሻ ላይ በ2ኛ ሻለቃ ቀኝ ከ15 በላይ ሙትና ቁስለኛ ያደረጉ ሲሆን የጥላት ሃይል እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ወልደያ ከተማ ተመልሷል።
ሰሞኑን በዘመቻ አደም አሊ (አባ ናደው) ከባድ ምት የተመታውንና የፈራረሰውን የጁላ ሰራዊት በማሰባሰብ አደራጅተው ከወልድያ ከተማ ለመውጣትና ለማጥቃት ፋኖን ከከተማ ዙሪያው ለማስለቀቅ ዛሬ መስከረም 20/2018 ዓ.ም ማለዳ በዛ ባለ ሃይል ማጥቃት ቢያደርግም በሻለቃ ቃኝ ተገርፎ ሙትና ቁስለኛውን ታቅፎ ተመልሷል::
በዚህም የአገዛዙ ሹማምንቶች ይሄንን ስነልቦናው የሞተ ሰራዊት ይዘን ምንም ነገር መስራት ስለማንችል አዲስ ሃይል ማምጣትና መተካት አለብን እስከዛ ፋኖ ወልድያን እንዳይደመስስና እንዳይቆጣጠር በመካናይዝድና በአየር ሃይል እየተከላከላችሁ ጠብቁን የሚል ትዛዝ አውርደው በፍርሃት ተውጠው ይገኛሉ::
አፍብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+2
የአገዛዙን ፋሺሲዝም በውል የተረዱ የብልጽግና ሠራዊት አባላት የፋኖን የምሕረት ጥሪ እየተቀበሉ ወደ ፋኖ እየተቀላቀሉ ነው‼️
መስከረም 20/2018 ዓ.ም
የአገዛዙን ፋሺሲዝም በውል የተረዱ የብልጽግና ሠራዊት አባላት በወንድሞቻችን ላይ አንተኩስም፣ ሕዝባችንን አንጨፈጭፍም በማለት የፋኖን የምሕረት ጥሪ እየተቀበሉ ወደ ፋኖ እየተቀላቀሉ ነው።
በዛሬው ዕለትም አንድ ሚሊሻ፣ አንድ አድማ በትንና አንድ የመከላከያ ሠራዊት አባል በድምሩ 3 የአገዛዙ ሠራዊት አባላት የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር አባል ወደ ሆኑት የኢንጅነር ክበር ተመስገንና ወደ በረኸኛው ቀስተ ደመና ብርጌዶች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል፡፡
እነርሱም፦
1.ደግ አረገ ምኑየ (ወደ ቀስተ ደመና ብርጌድ የተቀለቀለ )
2.ሙባረክ ከድር ሃሰን መከላከያ (ወደ ኢ/ር ክበር ተመስገን ብርጌድ የተቀላቀለ )
3.እናውጋው አያሌው ሚሊሻ ወደ ኢ/ር ክበር ተመስገን ብርጌድ የተቀላቀሉ ናቸው።
ድል ለአማራ ፋኖ!
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!
ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
20/ዐ1/2018 ዓ.ም
