ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Open in Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Show more4 443
Subscribers
+824 hours
+657 days
+91030 days
Posts Archive
+2
የአገዛዙን ፋሺሲዝም በውል የተረዱ የብልጽግና ሠራዊት አባላት የፋኖን የምሕረት ጥሪ እየተቀበሉ ወደ ፋኖ እየተቀላቀሉ ነው‼️
መስከረም 20/2018 ዓ.ም
የአገዛዙን ፋሺሲዝም በውል የተረዱ የብልጽግና ሠራዊት አባላት በወንድሞቻችን ላይ አንተኩስም፣ ሕዝባችንን አንጨፈጭፍም በማለት የፋኖን የምሕረት ጥሪ እየተቀበሉ ወደ ፋኖ እየተቀላቀሉ ነው።
በዛሬው ዕለትም አንድ ሚሊሻ፣ አንድ አድማ በትንና አንድ የመከላከያ ሠራዊት አባል በድምሩ 3 የአገዛዙ ሠራዊት አባላት የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር አባል ወደ ሆኑት የኢንጅነር ክበር ተመስገንና ወደ በረኸኛው ቀስተ ደመና ብርጌዶች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል፡፡
እነርሱም፦
1.ደግ አረገ ምኑየ (ወደ ቀስተ ደመና ብርጌድ የተቀለቀለ )
2.ሙባረክ ከድር ሃሰን መከላከያ (ወደ ኢ/ር ክበር ተመስገን ብርጌድ የተቀላቀለ )
3.እናውጋው አያሌው ሚሊሻ ወደ ኢ/ር ክበር ተመስገን ብርጌድ የተቀላቀሉ ናቸው።
ድል ለአማራ ፋኖ!
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!
ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
20/ዐ1/2018 ዓ.ም
#አጅባር_ከተማ‼️
ዛሬ አጥቢያ ለሊቱን ጀምሮ በተደረገ ተጋድሎ ተንታ ወረዳ ሙሉ ለሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል።
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ቤተ አምሓራ ክ/ጦር ሰራዊት፡ በአሁን ሰዓት በከተማው ሕዝባዊ መዋቅር እያዋቀረ ይገኛል። ግስጋሴው ቀጥሏል።
#ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ/አባ ናደው/በድል ታጅቦ ቀጥሏል፡፡
20/ዐ1/2018 ዓ.ም
የጎጃሟ መርአዊ ያፈራችው ክንደ ነበልባል ታጋይ!
አርበኛ ሃምሳአለቃ ዘለቀ ወርቁ ይባላል።ተወልዶ ያደገው በምዕራብ አማራ ቀጠና ጎጃም መርአዊ ከተማ ነው።
ለሀገር ዳር ድንበርና ለወገኑ ተቆርቋሪ በነበረው በቀድሞው መከላከያ ሰራዊት ...ገና በ15 ዓመቱ ተቀላቅሎ ሰላም ለማስከበር ሶማሊያ ድረስ በመጓዝ ለበርካታ ዓመታት አገልግሏል።
የአማራ ልዩ ኃይል ሲቋቋም ከመከላከያ ሰራዊት በመውጣት(ግዳጁን ጨርሶ) ልዩ ኃይሉን ተቀላቅሏል። በዚህም በተለይ ከሕወሓት ጋር በነበረው ጦርነት በጋሼና፣ በማይፀብሪ፣ በዛሪማ፣ በጭና፣ በደሃናና በአምደወርቅ ግምባሮች፡ ታሪክ በወርቅ ቀለሙ የሚፅፈው፡ ትውልድ ዝንተአለሙን ሲዘክረው የሚኖረውን ገድል ፈፅሟል።
ልዩ ኃይሉ እንደፈረሰም ቀጥታ ፋኖን ተቀላቅሎ በምስራቅ አምሓራ ቀጠና ላስታ ግምባር እየተዋደቀ ይገኛል።
ድል ላንተና ለሕዝብህ ጀግናው!
#ኮሎኔሉ_የደረሰበት_አሰቃቂ_ምት‼️
ጭኑ ላይ እና ሀፍረተስጋው ላይ በስናይፐር ጥይት ተመቶ የተማረከው የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ከፍተኛ አዋጊው ኮሎኔል በወሳንሳ ወደ ፋኖ ሕክምና ማዕከል ሲወሰድ።
ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)
ዞብል አምባ ክ/ጦር 2ኛ ሻለቃ ቃኝ ከ15 በላይ የፋሽቱን አገዛዝ የብልፅግና መከላከያ እና ሆድ አደር አድማ ብተና ፖሊስና ሚሊሻ በመደምሰስ ታላቅ ጀብድ ፈፀሙ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር 2ኛ ሻለቃ ቃኝ ከወልደያ ወደ ሞላ ጊዮርጊስ አድርጎ ወደ ስሪንቃና ሰንቦ በመንቀሳቀስ ላይ ያለን የአገዛዙን ሰራዊት እና የአረጋ ከበደ ሆድ አደር ፖሊስና ሚልሻ ላይ በ2ኛ ሻለቃ ቀኝ ከ15 በላይ ሙትና ቁስለኛ ያደረጉ ሲሆን የጥላት ሃይል እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ወልደያ ከተማ ተመልሷል።
ሰሞኑን በዘመቻ አደም አሊ (አባ ናደው) ከባድ ምት የተመታውንና የፈራረሰውን የጁላ ሰራዊት በማሰባሰብ አደራጅተው ከወልድያ ከተማ ለመውጣትና ለማጥቃት ፋኖን ከከተማ ዙሪያው ለማስለቀቅ ዛሬ መስከረም 20/2018 ዓ.ም ማለዳ በዛ ባለ ሃይል ማጥቃት ቢያደርግም በሻለቃ ቃኝ ተገርፎ ሙትና ቁስለኛውን ታቅፎ ተመልሷል::
በዚህም የአገዛዙ ሹማምንቶች ይሄንን ስነልቦናው የሞተ ሰራዊት ይዘን ምንም ነገር መስራት ስለማንችል አዲስ ሃይል ማምጣትና መተካት አለብን እስከዛ ፋኖ ወልድያን እንዳይደመስስና እንዳይቆጣጠር በመካናይዝድና በአየር ሃይል እየተከላከላችሁ ጠብቁን የሚል ትዛዝ አውርደው በፍርሃት ተውጠው ይገኛሉ::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፍብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 20/2018 አ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አሳዛኝ ዜና😭!!
የፋኖ ቤተሰብ ናችሁ የተባሉ እናት እና አባት በአገዛዙ ወታደሮች ተረሸኑ‼️
"... ከመርዓዊ ከተማ አቅራቢያ ልዩ ሥሙ ቻይና ካንፕ ከሚባል አካባቢ የሰይጣኑ ዐብይ አህመድ ወንበር ጠባቂ አራዊት የፋኖ እናት እና አባት ናችሁ በሚል ሁለት እናት እና አባት የሆኑ በዕድሜ የገፉ አረጋዊያን ሰወችን በአስቃቂ ሁኔታ በጥይት ደብድቦ ገሏል።
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የወግዲ ወረዳ ሰላም አስከባሪ አባላትን የባንክ አካውንት ቁጥር እና ቀበሌያቸውን የያዘ መረጃ ከቦረና ወረዳ ሚሊሻ ፅ/ቤት ሰላቶዎች እጅ ተገኝቷል::
ለማንኛውም አማራ 87ቶች ሲሞቱ 80 ሺህ ብሩ የሚላከው በዚህ አካውንት አይደለም😂😂
ሰላም አስከባሪ (ሚሊሻ) አማራ 87 የተባሉት ሲሞቱ 80 ሺህ ብር ካሳ ለቤተሰባቸው ስለሚሰጥና በህይወት ሳሉ 7 ሺህ ብር ደም-ወዝ ስላላቸው መሆኑን ምኒልክ ዕዝ በምክትል ፓለቲካ ዘርፉ አርበኛ ሞገስ አባራው ወዳጆ በኩል ባለፈው አስታውቋል::
ለማንኛውም ፦ እነዚህ ከላይ 👆የተዘረዘሩት የመካነ ሠላም ሚኒሾች የነበሩ እና ወግድ ወረዳ ላይ ለአንድ ወር ያህል ስልጠና ወስደው መስከረም 16 ቀን ተመልሰው መካነ ሠላም መጥተው ግማሾቹ ሙተዋል ግማሾች ደግሞ ተማርከዋል።
የተወሰኑት ብቻ ወደ ገጠር ቀበሌዎች ወተው ተደብቀው ተርፈዋል።
ቡችሌ By by🙌🙌
ምኒሊክ ዕዝ !💪
ሰሞኑን ኢ/ር ደሳለኝ አሰፋ ክፋለጦር መካነሰላም ከተማ ላይ በሰራው ድንቅ ኦፕሬሽን የቦረና ወረዳ ሚሊሻ ፅ/ቤት ባልደረባ እጅ ስልክ ላይ የተገኘ ደብዳቤ ነው።
አጃይብ ነው ያንቲያለህ🙄🤗
ዘመቻ አደም አሊ (አባ ናደው) ዛሬም በድል ግስጋሴ እንደቀጠለ ነው። ዛሬ የሳይንቷ ተንታ አጅባር በወገን ቁጥጥር ስር ገብታለች።
መደበኛ የጠላት ፕሮፖጋንዲስቶች በዘርፉ ውስልትና እየፈፀሙ ካሉ "የእኛ ሰወች" ጋር በመተባበር ምኒልክ ዕዝ ታንክ ተማረከ የሚል ሀሰተኛ ዜና በማሰራጨት ድላችንን ለማደብዘዝ ላይ ታች ሲሉ ታዝበናል።
የብልፅግና ፕሮፖጋንዲስቶች አይናቸውን በጨው አጥበው የእዙን ምርኮወች ከፋኖ ማረክን እያሉም ነው። የሚጠበቅ ነው።
ድምሰሳው እና ምርኮው ለመከራከር የማይመች ሆኖ ሲገኝ ደግሞ ፋኖ ብቻውን ሳይሆን ህወሃት እና ሻዕቢያ ተጨምረው ነው የሚል አስቂኝ ፕሮፖጋንዳም ተይዟል። አንዱ ፋኖ ነኝ ባይማ ጭራሽ የጠላትን ዩኒፎርም ግጥም አድርጎ ለብሶ ቁጥቋጦ ስር ተቀምጦ በርካታ ከተማ የተቆጣጠሩትን "ወንድሞቹን" ሲያወግዝ ሰማሁት። የምንታገለው እንዲህ አይነቱን የራስ ጠልነት አስተሳሰብ ጭምር ነው። መከላከያ ነኝ የሚለው አካል በሙሉ አቅሙ መስበር ያልቻለውን የበላጎ ምሽግ 108 ተዋጊወቹን ሰውቶ የሰበረው የምስራቅ አማራ ፋኖ መሆኑን ታሪክ በደማቁ ፅፎት ማለፉን ማስታወስ ሳያስፈልግ አይቀርም።
አብይ እና ግብረ አበሮቹ ትንሽ ገፋ ስናደርግ የግብፅ መካናይዝድ ብርጌድም ተሳትፏል ብለው ሊያወሩ ይችላል። በትግራዩ ጦርነት እኮ ነጭ ማርከናል ሲል ነበር ራሱ አብይ።
የሆነ ሆኖ እስካሁን ራሽያ ሰራሽ ታንኮች በእጃችን ባይገቡም የአብይ አህመድን ስልጣን ብቻ እንዲጠብቁ በብዙ ቢሊዬን ብሮች የተገዙ ሞርተሮች፣ ዲሽቃወች፣ መገናኛ ሬዲዮኖች፣ ስናይፐሮች፣ ብሬኖች ከነፍስ ወከፍ መሳሪያወች እና ከሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶች ጋር ተማርከዋል።
ይህ ድል በቁሳቁስ በተገኘው ምርኮ ብቻ ሳይሆን በተያዙት ስትራቴጅክ ቦታወች፣ በተሰባበረው ጠላት፣ ከጥቅም ውጭ በተደረገው የጠላት እግረኛ እና መስመራዊ መኮንን፣ በላሸቀው የጠላት ሞራል በአጠቃላይ ወገን ባገኘው የሞራል የበላይነት ይኸኛው የአማራ ትዉልድ ለዝንተ ዓለም የሚኮራበት ነው።
በነገራችን ላይ ቅንነት፣ ጀግንነት፣ ቁርጠኝነት እና ደግነት የህይወት መመሪያቸው የሆኑ ጓዶች የሚመሩት ምኒልክ እዝ ቤት እንዲህ አይነት ግብ አልባ ውሸቶች ቦታ የላቸውም።
ድሉ አፋብኃ እንደ ድርጅት የሚፀናበት ቃል ኪዳናችን ለዚህ ድል ስኬት መስዋዕት በሆኑ ወንድሞቻችን የአደራ ቃል በድጋሚ የሚታደስበትም ነው።
ተጋድሎው በሁሉም አካባቢ ተጠናክሮ ይቀጥላል...
አስረስ ማረ ዳምጤ
ከአፋብኃ ማዕከላዊ ኮማንድ
በ7 ተሽከርካሪ ተጭኖ የወገን ጦርን ለማፈን የተንቀሳቀሰው ጠላት ተመታ።
መስከረም 19/2018 ዓ.ም ደንቢያ ልዩ ስሙ ጃይራ የተባለ ቦታ ሰራዊታችን ከኃላ አፍኖ ለመምታት የተንቀሳቀሰው ጠላት በአፋብኃ በላይ ዕዝ ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር ጥቁር አምበሳ ክ/ጦር ንስር ብርጌድና ድል በር ብርጌድ ሙትና ቁስለኛ ሁኗል።
በውጊያው የጠላት ኃይል በመደናገጡ የተነሳ ይዞት የመጣውን ዙ-23 የተሰኘውን የቡድን መሳሪያ ባልተለመደ መንገድ በመረበሽ ስሜት በእሩምታ ሲተኩሱት አምሽተዋል።
የወገን ኃይል ከፍተኛ ጫና ማሳደሩን ተከትሎ የጠላት ኃይል ማክሰኝት ላይ ያለውን ኃይሉን በ4 ተሽከርካሪዎች በመጫን ተጨማሪ የቡድን መሳሪያዎችን አስይዞ ድጋፍ ለመስጠት ወደ ማክሰኝት አፈግፍጓል።
በተካሄደው ለሰዓታት የዘለቀ የጨበጣ ውጊያ ጠላት በርካታ ሀይሉ ተደምስሶበታል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
መስከረም 20/ 2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#አስቸኳይ_የድሮን_ቅኝትና የጠላት እንቅስቃሴ መረጃ‼️
👉በአንጎት ወረዳ #አሁንተገኝ ከተማ እና በጋዞ ወረዳ #እስታይሽ ከተማ ገበያ አለ እናም የድሮን ቅኝት እየተደረገ ስለሆነ ለአናብስቶችና ለህዝባችን ይድረስ‼️
👉#ከጀነቶ ወደ #ሲሪንቃ የአገዛዙ መከላከያ ሰራዊት ተንቀሳቅሷል መረጃው ይዳረስ‼️
20/ዐ1/2018 ዓ.ም
ሰበር የድል ዜና ከምዕራብ ወሎ ግንባር!
7ተኛ ቀኑን የያዘው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በምዕራብ ወሎ ግንባር አመርቂ ድል ተመዘገበ::
ለተከታታይ 4 ቀናት በተደረገው ትንቅንቅ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር መካነሰላም ቀጠና ውስጥ በሰራው ኦፕሬሽን ቁልፍ የጠላት ኃይል አመራሮች ተደመሰሱ::
በዛሬው ዕለት ማለትም መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም በማለዳው የመቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ ካምፓስ አጥር ስር ወንዝ ዳር የአንድ ከፍተኛ የጠላት ኃይል አመራር አስከሬን ተገኝቶ በከፍተኛ ተኩስ ታጅቦ ተነስቷል::
በሰሞኑ ኦፕሬሽን የአድማ ብተና 23ተኛ ክፍለ ጦር ዘመቻ መሪን ጨምሮ የቦረና ወረዳ ሚሊሻ ፅ/ቤት አቶ ሻምበል ሀይሉ፣ የመካነሰላም ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሰይድ አብዬ፣ የሚሊሻዎች መቶ መሪ አቶ አረጋው ክብረት ምበል ሀይሉ እንዲሁም ከእነዚህ ጋር በምድሩ ከ75 በላይ የጠላት ኃይል ተደምስሷል::
የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር 45ተኛ ክፍለ ጦር አንድ ሬጅመንት ሰራዊት ጁኒየር ትምህርት ቤትን ካምፕ አድርጎ ተቀምጦ የነበረ ሲሆን የኮሩ ሰራዊት ወደ ከተማይቱ መጠጋቱን ተከትሎ ቀድሞ ሲፈረጥጥ ጥቁር አማሮች የተሰባሰቡበት የአድማ ብተና ኃይል እና መንገድ መሪዎቹ የሆኑት ፓሊሶች እና ሚሊሻዎችን ለእሳት ዳርጓቸዋል:: የአድማ ብተና ኃይል 23ተኛ ክፍለ ጦር በርካታ ኃይል በሰሞኑ ኦፕሬሽን ተደምሷል::
የሚሊሻ ፅ/ቤት መረጃና ደህንነት ስራዎችን ሲያከናውን የነበረውና የሚሊሻዎች ጠርናፊ የነበረው አቶ ሞገስ አብዬ (በቅጽል ስሙ ቡላ የሚባለው) በውጊያ መሀል በኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር ጌታሰው አስረስ ብርጌድ ተወርዋሪዎች የተማረከ ሲሆን የ45ተኛ ክፍለ ጦር አመራሮች ቡላ ከሚማረክብን ዙ-23 እና ዲሽቃ ቢማረክብን ይሻለን ነበር ማለታቸውን የውስጥ ምንጮች ተናግረዋል::
ቡላ የባንዳዎች ቁንጮ የሚባል አደገኛ የጠላት መጠቀሚያ ግለሰብ ሲሆን በየንፁሓን መንደሮች እየገባ ይህ የፅንፈኞች ደጋፊ ነው፣ ይህ አንድ ፅንፈኛ ዘመድ አለው ወዘተ እያለ ሲያስረሽን እንደነበር ነው መረጃዎች የሚጠቁሙት:: ቡላ አሁን ላይ በፋኖ ቁጥጥር ስር ይገኛል::
የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር ጥላሁን ፈንታው ብርጌድ በበኩሉ አቶ ታከለ ይፍሩ የሚባለውን ቀንደኛ ሚሊሻ እና ሰላቶ ከተደበቀበት ቤት በመግባት ከነ ትጥቁ በቁጥጥር ስር አውሎታል::
ከአቶ ታከለ ይፋሩ እና ከአቶ ሞገስ አብዬ (ቡላ) በተጨማሪ አቶ ሀሰን እሸቴ እና አቶ አከለ ተሰማው ከሌሎች 5 ባንዳዎች ጋር በፋኖ ቁጥጥር ስር ይገኛሉ::
የጥላሁን ፈንታው ብርጌድ የአድማ ብተናን ካምፕ ከቦ ባደረገው ትንቅንቅ ካምፑን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ ተተኳሽ፣ ኢናርጋ የሚባል 2 ዘመናዊ መሳሪያ፣ የአስለቃሽ ጭስ መተኮሻ መሳሪያ፣ የህክምና ቁሳቁሶች፣ ሬሽን እና ሌሎች የጠላት ንብረቶችን መረከብ ችሏል:: የኮሩ አካል የሆነው የወግዲው መብረቅ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ ኃይል እና ከአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 9ኛ ክፍለ ጦር የመጣው አንድ ሻለቃ ኃይል በአርበኛ በፍቃዱ ገንብር ከሚመራው ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር 2 ብርጌዶች ከተውጣጡ አሃዶች ጋር በመሆን መስከረም 17 ቀን በሰሩት ኦፕሬሽን ከተማይቱን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሩ ሲሆን በማግስቱ ማለትም መስከረም 18 ቀን የወግዲው መብረቅ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ ኃይል አየር ማረፊያ በተባለ ቦታ 20 ወታደሮችን ሊደመስስም ችሏል:: የንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ወታደራዊ አዛዥ አርበኛ አበበ መኩሪያ እና የኮሩ ዘመቻ መሪ አርበኛ ጌትነት ኦፕሬሽኑን መምራታቸውም ተገልጿል::
በዚሁ በመካነሰላም ግንባር መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም ሌላ ድል ተመዝግቧል:: የኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር አካል የሆነው ጌታሰው አስረስ ብርጌድም በተለምዶ ሰኞ ገበያ በተባለ ስፍራ አንድ ቲም የሚሆኑ የ45ተኛ ክፍለ ጦር ወታደሮችን እስከወዲያኛው ሸኝቷል:: የብርጌዱ አዛዥ አርበኛ ዱቤ እና ምክትሉ አርበኛ ሻምበል አብዬ የመሩት የሰኞ ገበያው ኦፕሬሽን ስኬታማ ስለነበር ጠላት ተንከሳክሶ ሊመለስ ችሏል::
በደረሰበት ሽንፈት የተደናገጠው ጠላት ወደ ንፁሀን ሞርተር አስወንጭፎ ትናንት መስከረም 19 ቀን የግፍ ግፍ የፈፀመ ሲሆን ተዋ በሚባል ቀበሌ ውስጥ መኖሪያ ቤት ተቃጥሎ አንድ እናት ተሰውታለች:: በቃጠሎው ቤቱ ውስጥ የነበሩ ሌሎች የቤተሰብ አባላት ላይም ጉዳት ደርሷል::
ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር እና መብረቅ ክፍለ ጦር የተውጣጡ አሃዶች ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 9ኛ ሳሙኤል አወቀ ክፍለ ጦር አሃድ ጋር በመቀናጀት ትናንት ለዛሬ ሌሊት በመካነሰላም ግንባር የጠላትን ኃይል በመደምሰስ፣ በማቁሰል፣ በመበተን እና በመማረክ ከጥቅም ውጭ አድርገው መካነሰላም ከተማን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር አውለዋል::
በኦፕሬሽኑ የአድማ ብተና 23ተኛ ክፍለ ጦር በርካታ ኃይል የተደመሰሰ ሲሆን የመካነሰላም ከተማ አስተዳደር ሚሊሻ ፅ/ቤት አመራር የሆነው አቶ ሰይድ አብዬን ጨምሮ ሌሎች ባንዳዎች እስከወዲያኛው ተሸኝተዋል:: በድምሩ ከ45 ያላነሰ ጠላት የተደመሰሰ ሲሆን በርካቶች ቆስለዋል::
ውጊያው ሲጀመር ራሱን ለመከላከል አስቦ በአየር ማረፊያ፣ በለገአማራ ወንዝ እና በከተማይቱ መሀል በቡድን መሳሪያ የታገዘ ውጊያ የከፈተው ጠላት የጀግኖችን ክንድ ቀምሶ ከጥቅም ውጭ ሆኗል::
መካነሰላም ከተማ ውስጥ የሚገኘው የቦረና ማረሚያ ቤትን በመክበብ ፋኖ ባደረገው ትንቅንቅ በርካታ እስረኞችን ማስለቀቅም ተችሏል::
በዚሁ በመካነሰላም ግንባር ከትናንትት በስቲያ የኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር ጥላሁን ፈንታው ብርጌድ ኮሎኔል ሀብታሙ አሰፋን ጨምሮ ሌሎች 3 ባንዳዎችን መማረኩም ይታወሳል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 20/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ጥብቅ አስቸኳይ መረጃ‼️
ወደ ቦሩ ከደሴ 4 ፓትሮል የጁላ ጦርና መድፍ አሁን አልፏል‼️
20/ዐ1/2018 ዓ.ም
+2
#ሰበር_የድል_ዜና‼️
ተጠናክሮ በቀጠለው ዘመቻ አባናደው ተንታ አጅባር ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገባች!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር ቤተ አምሓራ ክ/ጦር ዛሬ መስከረም 20/2018 ዓ/ም በደቡብ ወሎ ዞን ተንታ አጅባር ከተማን በቁጥጥሩ ስር ማስገባቱን መረብ ሚዲያ ከኮሩ ኮሚዩኒኬሽን ክፍል ለማረጋገጥ ችሏል።።ግስጋሴው ቀጥሏል።
#ዘመቻ አርበኝ አደም አሊ/አባ ናደው/ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
20/ዐ1/2018 ዓ.ም
⚫️⚫️#አሳዛኝ_መረጃ!⚫️⚫️
ከወደ ምስራቅ ወለጋ አርጆ ጉደቱ ከተማ የሚወጡ መረጃዎች ይረብሻሉ።
በከተማዋ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች በክልሉ ፀጥታ ኃይሎች ስምሪት ሰጭነት በምታየት መልኩ የደቦ ፍርድ እየተፈፀመባቸው ነው።
ፅንፈኛ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ድርጊቱን እያባባሱ አይዟችሁ እያሉ እያበረታቱ ይገኛሉ።
በከተማዋ የአማራ ተወላጆች ታድነው እየተገደሉ ነው።
አርጆ ጉደቱ ማለት...በምስራቅ ወለጋ ዲጋ ወረዳ ስር የምትገኝና የዞኑ መቀመጫ ከሆነችው ነቀምቴ ከተማ በስተ ምዕራብ በኩል በግምት 60km ርቀት ላይ የምትገኝ ከተማ ናት።
(ከነቀምት ጊምቢ.. አሶሳ ባለው የፌደራል መስመር ከዴዴሣ በቅርብ ርቀት የምትገኝና እጅግ በርካታ ቁጥር ያላቸው የአማራ ተወላጆት የሚኖሩባት ከተማ ናት።
20/ዐ1/2018 ዓ.ም
+2
#አፋብኃ_ምኒሊክ_ዕዝ_ጤና_መምሪያ‼️
በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ የጤና መምሪያ ስር የሚገኘው የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ ሰጭ ቡድን በየቀጠናው እየተዟዟረ ለቁስለኛ ምኮኞች የሕክምና አገልግሎች እየሰጠ ይገኛል‼️
19/ዐ1/2018 ዓ.ም
+3
እጅ ከፍንጅ ተያዙ‼️
በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ዛሬ መስከረም 19/2018ዓ.ም ከጥዋቱ 12:30 በጎንደር ከተማ በማራኪ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ገፎ ቁጭ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር የተደራጁ ሌቦች ፦
1.አደነ ተሾመ
2.ሙሉ ወንድሙ ባዘዘው
3.ይታየው ገቢያው
4.በረከት ይታያል እና
5.ማርቆስ ተሻገር በመሆን
በአንድ እናት ቤት በመግባት የቤት ዕቃዎችን በመዝረፍ ላይ እያሉ በአካባቢው ነዋሪዎች እና የፀጥታ ሀይሎች ርብርብ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል።
