en
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Open in Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Show more
2 767
Subscribers
+3524 hours
+447 days
+5030 days
Posts Archive
መጥፎ ሰዎች እና እባብ የመመሳሰል ችግር የለባቸውም የማይለወጥ አንድ አይነት ባህሪያቸው በማይክሮ ሰከንድ መርዘው በደቂቃወች ውስጥ የመግደል አደገኛነት መለያቸው ነው። ውድ የሰራዊታችን አባላትና አመራር ውስጠ ማንነታቸው በማይታወቅ የሰው እባቦች  ተነድፎ ላለመውደቅ ዋነኛው መፍትሄ አስተውሎ በመራመድ ለጉዞአችን ልዩ ትኩረት በመስጠት ብቻ ነው። "እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም" ገላጭ አባባል ነው። ክፉ ሰዎች አዘናግተው ክፉ ተግባራቸውን ከመፈፀም ላይመለሱ መራራትም ልክ አይሆንም። መጥፎ ሰውና እባብ ተፈጥሯቸው ሁለቱም በጸጥታ ይሳባሉ፡ ጥቃታቸውም ድንገተኛና መርዝ ያዘለ ነው። ​የመጥፎ ሰው እና የእባብ ተመሳሳይ ባህሪያት • ​እባብ በሳርና በድንጋይ መካከል ተሸሽጎ እንደሚድበሰብስ ሁሉ፡ መጥፎ ሰውም የእውነተኛ ማንነቱን (ክፋት) በውሸት ፈገግታና በለሰለሰ አንደበት ደብቆ ይንቀሳቀሳል። •  እባብ አደኑን ለመያዝ በጸጥታ እንደሚከታተልና አመቺ ጊዜ እንደሚጠብቅ፡ መጥፎ ሰውም የሰውን ድክመትና ምስጢር በጥንቃቄ ያጠናል። የቀረበህና የወደደህ የሚመስለው ጥቅም ለማግኘትና ጊዜውን ጠብቆ ለመውጋት ነው። •  የእባብ ዋነኛ መሳሪያው መርዙ እንደሆነ ሁሉ፡ የመጥፎ ሰው መርዝ ደግሞ ምላሱ ነው። ያመነከውና የተጠጋኸው መስሎህ ሳለ፡ ሳታስበው ከጀርባህ በሃሜት፡ በሴራና በክፋት ይወጋሃል። •  እባብን ያሞቀውና የተንከባከበው ሰው ቢኖር እንኳን ተፈጥሮውን ቀይሮ ከመንደፍ እንደማይመለስ ሁሉ፡ መጥፎ ሰውም የተደረገለትን መልካም ነገር አያውቅም። ፍቅርና ደግነት ቢሰጡትም ክፋቱን ከመተግበር አይቆጠብም። ​በአጠቃላይ፡ ከመርዛማ እባብ አጠገብ መቆም እንደሚያጋልጥ ሁሉ፡ ከመጥፎ ሰው ጋር የሚደረግ ቅርበትም ውሎ አድሮ ድርጅታዊ አላማን፣ የአንተን ህይወትንና ሰላምን መመረዙ አይቀርም። ይህ ፅሁፍ በራሳቸው ሰው ለተከዱ እና ከጀርባቸው ለተወጉ ለሁሉም  አርበኞች  ይሁን። 👉ከቅርቡ ያለውን ጓዱን ያልጠበቀ ትግል ከሩቅ ያለውን የተበተነ አማራ እንዴት ሊታደገው ይችላል!!!??? መልካም ግዳጅ በያላችሁበት!! #አርበኛ #ዝናቡ #ልንገረው

መጥፎ ሰዎች እና እባብ የመመሳሰል ችግር የለባቸውም የማይለወጥ አንድ አይነት ባህሪያቸው በማይክሮ ሰከንድ መርዘው በደቂቃወች ውስጥ የመግደል አደገኛነት መለያቸው ነው። ውድ የሰራዊታችን አባላትና አመራር ውስጠ ማንነታቸው በማይታወቅ የሰው እባቦች ተነድፎ ላለመውደቅ ዋነኛው መፍትሄ አስተውሎ በመራመድ ለጉዞአችን ልዩ ትኩረት በመስጠት ብቻ ነው። "እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም" ገላጭ አባባል ነው። ክፉ ሰዎች አዘናግተው ክፉ ተግባራቸውን ከመፈፀም ላይመለሱ መራራትም ልክ አይሆንም። መጥፎ ሰውና እባብ ተፈጥሯቸው ሁለቱም በጸጥታ ይሳባሉ፡ ጥቃታቸውም ድንገተኛና መርዝ ያዘለ ነው። ​የመጥፎ ሰው እና የእባብ ተመሳሳይ ባህሪያት • ​እባብ በሳርና በድንጋይ መካከል ተሸሽጎ እንደሚድበሰብስ ሁሉ፡ መጥፎ ሰውም የእውነተኛ ማንነቱን (ክፋት) በውሸት ፈገግታና በለሰለሰ አንደበት ደብቆ ይንቀሳቀሳል። • እባብ አደኑን ለመያዝ በጸጥታ እንደሚከታተልና አመቺ ጊዜ እንደሚጠብቅ፡ መጥፎ ሰውም የሰውን ድክመትና ምስጢር በጥንቃቄ ያጠናል። የቀረበህና የወደደህ የሚመስለው ጥቅም ለማግኘትና ጊዜውን ጠብቆ ለመውጋት ነው። • የእባብ ዋነኛ መሳሪያው መርዙ እንደሆነ ሁሉ፡ የመጥፎ ሰው መርዝ ደግሞ ምላሱ ነው። ያመነከውና የተጠጋኸው መስሎህ ሳለ፡ ሳታስበው ከጀርባህ በሃሜት፡ በሴራና በክፋት ይወጋሃል። • እባብን ያሞቀውና የተንከባከበው ሰው ቢኖር እንኳን ተፈጥሮውን ቀይሮ ከመንደፍ እንደማይመለስ ሁሉ፡ መጥፎ ሰውም የተደረገለትን መልካም ነገር አያውቅም። ፍቅርና ደግነት ቢሰጡትም ክፋቱን ከመተግበር አይቆጠብም። ​በአጠቃላይ፡ ከመርዛማ እባብ አጠገብ መቆም እንደሚያጋልጥ ሁሉ፡ ከመጥፎ ሰው ጋር የሚደረግ ቅርበትም ውሎ አድሮ ድርጅታዊ አላማን፣ የአንተን ህይወትንና ሰላምን መመረዙ አይቀርም። ይህ ፅሁፍ በራሳቸው ሰው ለተከዱ እና ከጀርባቸው ለተወጉ ለሁሉም አርበኞች ይሁን። 👉ከቅርቡ ያለውን ጓዱን ያልጠበቀ ትግል ከሩቅ ያለውን የተበተነ አማራ እንዴት ሊታደገው ይችላል!!!??? መልካም ግዳጅ በያላችሁበት!! አርበኛ ዝናቡ ልንገረው

64ኛ ክ/ጦር በሽበል በረንታ ወረዳ በረንታ ቀጠና ከሚገኙ ርዕሰ መምህራን፣ ሱፐር ቫይዘርና፣ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ መ/ራንና ህዝባችን ጋር ጥልቅ ውይይት አካሄደ። 64ኛ ክ/ጦር ጶጉሜ 02/2018 ዓ.ም ~~~~~~~~~ ድርጅታችን አፋብን ለ2019 ዓ.ም በሁሉም ቀጠና ት/ት እንዲጀመር መግለጫ መስጠቱን ተከትሎ የአፋብን ቴወድሮስ 2ኛ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦና የወረዳ ጊ/መንግስት አመራሮች በሸበል በረንታ በረንታና አካባቢው ከሚገኙ መምህራን፣ ርዕሰ መምህራን፣ ሱፐር ቫይዘሮች፣ በቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ከሚገኙ መ/ራንና ህዝባችን ጋር ሰፊ ውይይት ተካሂዶል። በውይይቱ መድረኩ ትምህርትን በተመለከተ በርካታ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን በተነሱ ጥያቄዎች መልስ በመስጠት ለቅድመ ትምህርት ስራ መሰራት ያለባቸው ጉዳዩች በመድረኩ ተለይተዋል። በዚህም መሰረት በአገዛዙ ኃይሎች የፈራረሱ ክላሶችን፣ የተሰበሩ፣ ጠረንጼዛዎች፣ መንበሮች፣ ብላክ ቦርድና የመሳሰሉት የት/ት ቁሳቁሶች ተሟልተው በአጭር ግዜ አገልግሎት እንዲሰጡ ግንዛቤ ተሰጥቷል። መድረኩን የመሩት የክ/ጦርና የወረዳ ጊ/መንግስት አመራሮች እንደተናገሩት ት/ቤቶች ከፖለቲካ ጣልቃ ገብነት ነጻ ማድረግ፣ የተማሪዎች ቅስቀሳ፣ ምዝገባ፣ መ/ራን ከቀበሌ ጊ/አስተዳደሮች ማገናኘት፣ ማህበረሰቡን ግንዛቤ መስጠት፣ አፋብን የሚያወርዳቸው የትምህርት መመሪያዎችና ደንቦችን በጠበቀ መልኩ መ/ራን ተጠሪነታቸው ለወረዳ ጊ/መንግስት መሆኑን፣ ተማሪዎች በአጭር ግዜ ወደ ት/ት ተቋማት እንዲገቡና በሸበል በረንታ ወረዳ ፋኖ በተቆጣጠረባቸው ነፃ ቀጠናዎች የሚገኙ ት/ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደቱ በአስቸኳይ እንዲጀምሩ ትዛዝ ተላልፎል።                 ጳጉሜ 02/2018 ዓ.ም አፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት

በቡልጋ በተደረገ ውጊያ ቡልጋ ክፍለ ጦር፡ በሪፐብሊካን ጋርድ ኃይል ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ማድረሱ ተገለፀ!! ጳጉሜ 02/2018 ዓ.ም የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው (፭ኛ) ዕዝ፣ ከሰም ፪ኛ ኮር ቡልጋ ክፍለ ጦር ለከበባ በተንቀሳቀሰው የሪፐብሊካን ጋርድ ኃይል ላይ ከፍተኛ ድል መቀዳጀቱን የኮሩ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አስታወቀ። የአገዛዙ ስልጣን ጠባቂ የተባለው ሪፐብሊክ ኃይል ከምንጃር አረርቲ ከተማ በመነሳት ወደ በረኸት ወረዳ መተህብላ ከተማ የወረዳው አመራሮችንና የስንቅ አቅርቦት (ሬሽን) ለማድረስ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ሳለ፣ በቡልጋ ክፍለ ጦር አባላት ባልተጠበቀ ጥቃት ከፍተኛ ኪሳራ አስተናግዷል። ከምንጃር የተነሳው የአገዛዙ ኃይል ሜጢ በተባለው ልዩ ቦታ ላይ ሲደርስ ከባድ ኪሳራ አስተናግዷል። በተመሳሳይ ሰዓት ከመተህብላ ከተማ በመውጣት የመጣውን ኃይል ለመቀበል ተሬ በተባለ ቦታ በተደረገው የጨበጣ ውጊያ፣ ያልጠበቀው ጥቃት ስለደረሰበት ወደ ኋላ ለማፈግፈግ ተገዷል። ከ10 ሰዓታት በላይ በፈጀው በዚህ ውጊያ በመንግሥት ኃይል በኩል ከተራ ወታደር እስከ መስመራዊ መኮንኖች ድረስ ሙትና ቁስለኛ መሆናቸው ተገልጿል። በዚሕም አንድ (01) ጥርጥር ክላሽንኮቭ ጠመንጃ ከነ ሙሉ ተተኳሹ መማረኩ ታውቋል። በዚሕ አውደ ውጊያ ፋኖ በከፍተኛ የስነ-ልቦና የበላይነትና በላቀ ብቃት መጠናቀቁ ተጠቅሷል። እንደ ኮሩ ሕዝብ ግንኙነት ገለፃ፡ የተገኘው ድል በቀጣይ ዘመቻዎች ከፍተኛ የሞራል የበላይነት የሚሰጥ መሆኑን አክሎ ገልጾታል። " ክብር ለትግሉ ሠማዕታት! " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው (፭ኛ) ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

ትምህርት የማስጀመር ውይይቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል!! =================== .ቀን 2 /13/2018 ዓ/ም አፋብን ድርጅታችን በ2019 ዓ.ም ትምህርት እንዲጀመር ባወጣው መመሪያ መሰረት የቴዎድሮስ 2ኛዕዝ 201ኛ ኮር74ኛ ክ/ጦር ስር የሚገኙትን የእናርጅ እናዉጋ ወረዳ መምህራንን ገደብ ቀበሌ ቀጥረን ሰፊ ውይይት ተደርጓል። በዋናነት የመወያያ አጀንዳ ያደረግናቸዉ 1, የመማር ማስተማሩ ጉዳይ በተመለከተ ቅድመ ዝግጅትና ምዝገባን በተመለከተ 2,የመምህራንን ደንነት ከመጠበቅ አንፃር 3, የድርጅቱን ህጎች ከመፈፀምና ከማስፈፀም አንፃር ምን መሆን እዳለበት 4,የትምህርት ቤት ንብረቶችን በተመለከተ ከመሬት ጀምሮ ሌሎችንም ንብረቶች ማንን እደሚመስሉ 5,ትምህርት ቤቶች ያሉበትን አሁናዊ ሁኔታ ምን ላይ እዳሉና ምን መሆን እዳለባቸዉ በስፋት ተወያይተናል _ በመምህራን በኩል ትምህር በመጀመሩ የአፋብንድርጅቱን አመስግነዉ እና በዚህም በጣም ደስተኛ መሆናቸዉን ገልፀዉልናል በቀጣይ የትኛዉንም ጫና ተቆቁመን እናስተምራለን የፋኖ ድርጅት የሚያወጣቸዉን ህጎችም እንቀበላለን አብረናቹህ እንሰራለንእንተጋገዛለን ብለዉ ስብሰባዉ ቀጣይም ይቀጥል በሚል ሀሳብ ሰጥተዉናል። መረጃው ፦የእናርጅ እናውጋ ጊ/መንግስት ሚዲያ እና ኮሚዩኒኬሽን ነው አፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት

#አጋልጥ ሸር #ሸር !! ይሔ ሁሉ ፋኖን እና አማራን ሲራገም እና ሲራገጥ የሚውል "አራት እግር አሳማ" ነው ። መሬት ላይ በወታደራዊ ኃይል የተሸነፈው ብልፅግና በማህበራዊ ሚዲያ የፋኖ አመራር ስም ማጥፋት እና አጀንዳ መስጠት ላይ ያሰማራቸው እነዚህ የፌስቡክ ገፆች ናቸው ። የፌስቡክ አካውንቶች ዝርዝር፦ 1. Ethio Mereja 2. ስንቅ 3. ሁሴን ገዳ ከኦሮሚያ 3. Lula Kebede 4. ሀገሬን 5. Sebona Eliyas Tofik 6. Ethio Daily Media 7. ፍቅርተ ይበልጣል 8. Edu Lala 9. Yene Ethiopia 10. Ethio Intercept 11. Ardi Info 12. Meron Tadesse 13. Asmera Press 14. ዲጅታል ኢትዮጵያ 15. Addis Zemen 15. Selam mulugeta 16. ጥቁር አንበሶች 17. Ethio Press 18. Addis view አድስ እይታ 19. Nardos Page 20. Gohe tv ጎህ ቲቪ 21. ወደ ፍቅር ጉዞ ተያይዞ 22. ጎንደር ፋሲለደስ 23. hagere zena 24. የፍቅር መንገድ 25. Fast Mereja ፈጣን መረጃ 26. Solomon Gumba 27. Ethiopiya Adane 28. Sheger press 29. የሰላም ዘብ 30. Melat Bekele 31. Beti Tesfaye 32. Eden Hagose 33. Liya Eshetu 34. Eden Tamerat 35. አማኑኤል አወቀ 36. O U R Raya 37. One Ethiopia 38. Kelemu Taddele 39. ኢትዮፒድያ ዜና 40. Obbo Chidessa Odda 41. Sis Press 42. Betty Gullele 43. የበለፀገች ኢትዮጵያ 44. Ethiopia voice 45. Gullale post 46. Lucy media 47. Maski Bekele 48. Saroon 49. Dz Ethio 50. የኛ info 51. Meri konjoooo 52. Zemed Mekonnen 53. ጧፈኛ 54. Gondar Times 55. ብሌን ሰለሞን 56. Msgei 57. ጉና ክምር ድንጋይ 58. ሰላም ለሃገሬ 59. አቦል መረጃ 60. ሰላም ለኢትዮጵያ 61. Helen Sisay 62. Nafkot Tesema 63. Thomas Jejaw 64. Abiti Ankober 65. ሮዛ ፍቅር 66. Melat Bekele 67. እውነተኛ ፋኖ 68. Wollo Gerado 69. መልህቅ የመረጃ ምንጭ 70. Yordanos Tekeste 71. Ethiopian Insight 72. Hibist Kefyalew 73. Sonan Press 74. Bole Times 75. Assab Ethiopia 76. በጌምድር-ጎንደር 77. Hiwot A Feleke 78. Meles Bisrat 79. Ethio Intercept 80. ብላቴናው ንጉስ 81. Helen Getachew 82. Tesfayehun Seme 83. Amhara Post 84. Beza Kebede 85. Bilen Mesfin 86. ጯሂት ጎርጎራ 87. Selam Alemu 88. ዲጂታል ኢትዮጵያ 89. Sonan press press 90. Pro peace press 91. Eden Nigussie 92. የሸገር ልጆች 93. የመደመር ትውል 94. አርጎባ ወሎ ጀበርቲ 95. ጀበርቲ አርጎባ አገር 96. Meron Tsegaye 97. Selam Adan 98. Medener 99. Mekides Melaku 100. Meri Konjoo 101. Geda Moti 102. ዝምተኛው ንጉስ መደመር 103. Amihara Fano 104. Wubit Seyoum Gashaw 105. አንድ አምሓራ 106. Semira Jamal 107. Tizta Melaku 108. Miser Dagne 109.አገው ነኝ 110. Lasta Agew 111. Kidist Nega 11. የውብዳር አረጋ 112. Shebelaw Getachew 113 .ዲጂታል ጦቢያ 114. Helen Tesfa 115. ቡሬ ዳሞት ፋኖ 116. Tigist Kefale 117. Tg Love Andebt B Ali 118. እውነታ ሚድያ 119. Ethio press 120. ቀይ ባህር 121. ተዋበች ጎንደር 122. Nigat Nigat 123. አፍሮ ሚድያ 124. Selam Fentie 125. Zemed Mekonen 126. ድጅታል ፋኖ-digital fano 127. ፈጣን መረጃ 128. Dibora Mekonen Atinafu 129. Burie Damot Fano 130. Addis View አድስ እይታ 131. ጎጃሜዋ መቅደስ 132. ብሌን 133. Helina Alebachew 134 .ፀረ ሌባ ፀረ ሌባ 135.GoJam GoJam 136.Dered Der 137.ጣዝማ ማር 138. ኢትዮጵያMekete 139.Endalamawealama 140.Quarite Press 141.Nile Bluile 142.Bekalu Yehuala 143.Yehuala Yehu 144.Mihret Abewa 145.አብዱሮህማን ኢብራሂም 146.ስዩም ይዘንጋው ድንቁ 147.Indo Amhara 148.Amha Mulat 149.Addis Fikrte 150.AlemuTigist 151.Zelalem Sisay 152.Baynesagn Fentie 153.ሀሴት አየለ 154.አባይ ሚዲያ 155.ራያ ራዩማ 156.ወልቃይት ጠገዴ አማራ 157.ጦሳ ሚዲያ 158. Ghone Forces 159.Raya prayss 160.ጎጃም አማራ.....ይቀጥላል ከብልፅግና ገንዘብ የሚከፈላቸው ናቸው ። ሌሎችን ለቅሞ ማጋለጡ ተጠናክሮ ይቀጥላል ። ድል ለጀግናው አማራ ድል ለጀግናው ፋኖ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ቤተሰብ ይህችን አሻራችሁ አስቀምጡ ክብር ይስጥልኝ፦ Can you add your signature? ✍️ https://c.org/yXvJgv2F5p

የመጨረሻውን የነፃነት ሳቅ የምንስቀው እኛ ነን! ✊​የአሳምነውነት ፅናት ያላቸው ጀግኖቹ ወንድሞቼ... መልካም ሰንበት ተመቸሁላችሁ! #Dave #Amhara
የመጨረሻውን የነፃነት ሳቅ የምንስቀው እኛ ነን! ✊​የአሳምነውነት ፅናት ያላቸው ጀግኖቹ ወንድሞቼ... መልካም ሰንበት ተመቸሁላችሁ! #Dave #Amhara

ሰበር ዜና! ዛሬም አፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 303ኛ አሳምነዉ ኮር ድልን ተጎናጽፏል። በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ጀነራል በሆነው ኃይሉ ከበደ የተሰየመችው ነበልባሏ 14ኛ ኃይሉ ከበደ ክፍለጦር እና በአማራ የሕልውና ተጋድሎ ህያው ታሪክ እየፃፈ በሚገኘው ጀኔራል ተፈራ ማሞ ስም የተሰየመችው 19ኛ ተፈራ ማሞ ክፍለጦር እና ዋግሹም ብርጌድ በጋራ ዉጊያ የአገዛዙን ዘረ-ፈጅ ሰራዊት ዛሬም ድባቅ ተመትቷል! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 303ኛ አሳምነው ኮር አካል በሆኑት 14ኛ ሐይሉ ከበደ ክፍለ ጦርና 19ኛ ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር እንዲሁም የዋግሹም ብርጌድ ቃኝዎች በጋራ በመሆን በቡግና ወረዳ 07 ቀበሌ ብርኮ ከተማ ላይ ገዥ ቦታ ላይ ደፈጣ በመጣል የብልፅግና 65ኛ ክፍለ ጦር  ሰራዊትን አይቀጡ ቅጣት ቀጥተውታል። ነሃሴ 30/ 2018 ዓ/ም በተደረገው ትንቅንቅ የጠላት ሐይል ከመድፍ ጀምሮ የአየር መቃወሚያ ዙ-23ን ጨምሮ በሜካናይዝድ የታገዘ ውጊያ ቢያደርግም አይበገሬዎቹ ፋኖዎች ጠላትን ስቦ በማስገባትና በቆረጣ ሲያራግፉት ያመሹ ሲሆን የፋኖዎችን ምት መቋቋም ያቃተው የአገዛዙ ሰራዊት አግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ነበረበት አይና ከተማ፣ ጭላና ላልኪው ፈርጥጦ ተመልሷል። ጠላት ከሦስት ቀን በፊት ነሐሴ 29/ 2018 ዓ/ም ድሐና ወረዳ አዚላ ከተማ ላይ ሐይሉ ሙሉ በሙሉ የተደመሰሰበት ሲሆን ያንን በሚዲያ ሰራዊቱ ማስተባበያ ለመስጠትና ሐሰት ነው ለማስባል አስቦ ሐይሉን በሦስት አቅጣጫ ማለትም ከጭላ በአዚላ፣ ከላልኪው ሰላምሬ እና ከአይና ብርኮ አቅጣጫ ያንቀሳቀሰ ቢሆንም በፋኖዎቹ ብርቱ ክንድ አከርካሪውን መትተውታል። በዚህ አውደ ውጊያ ሃያ ስድስት (26) የጠላት ሐይል ሲደመሰስ፣ አንድ (01) ብሬን፣ አንድ (01) ስናይፐር፣ 15 ጥቁር ክላሽ፣ 1500 የክላሽ ተተኳሽ፣ 39 ወታደራዊ ሻንጣ፣ በርካታ የሰው ኃይል ተማርኳል ሲል የ303ኛ አሳምነው ኮር ቃል አቀባይ መረጃውን አድርሷል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን መምሪያ ጷግሜ:-01/ 2018 ዓ/ም

_*አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ለሁሉም የሰራዊት አመራርና የሰራዊት አባሎቶች መድረስ አለበት* :-_ ጠላት በዓልን ምክንያት በማድረግ የፋኖን ሰራዊትና አመራር አናጠቃለን ብለው ካቀዷቸው ዕቅዶች ውስጥ የሚከተሉት ናቸው። 1ኛ/ በዓልን ምክንያት በማድረግ ወደገጠሩና ፋኖ ወደያዛቸው ቀጠናዎች በሲቪል አስርጎ በማስገባት አመራሩን መምታት 2ኛ/ የፋኖ ሰራዊት ለበዓል ወደቤተሰብ ሊሄድ ሲለሚችል በየሰፈሩ የሰፈር ሚኒሻዎችን ለመረጃነት በመጠቀም ማፈንና መያዝ። 3ኛ/ ለበዓል ሰራዊቱ ሊዘናጋና መጠጥ ሊጠጣ ስለሚችል መረጃን ዘርግቶ ሰርጎ በመግባት ማጥቃት 4ኛ/ ሰራዊቱ ሰብሰብ ብሎ በዓል ሲያከብር መረጃዎችን አስርጎ በማስገባት በድሮን መምታት እና የመሳሰሉትን ዕቅዶች በማቀድ በዓልን እየጠበቀ መሆኑን መረጃዎች የደረሱን መሆኑን እየገለፅን የጠላትን እቅድ ማክሸፊያ ጥንቃቄዎች 1ኛ የሰራዊትም ሆነ የአመራር የፍቃድ እንደሌለ አስጠንቅቆ መንገር 2ኛ ወደኛ ቀጠና የሚመጡ ፀጉረ ልውጥ ሰዎችን በአግባቡ መከታተልና ከተገኙም በአግባቡ ይዞ ምርመራ ማድረግ 3ኛ ለበዓል ስንሰባሰብ ከሲቪሉ ማህበረሰብ ራቅ ያሉ ጫካማ ቦታዎችን መጠቀም 4ኛ/ ቋሚ ቦታዎችን አለመጠቀም እና በተቻለ መጠን ስብስቦችን ማስወገድ 5ኛ/ ጠላት ይመጣባቸዋል ተብሎ በሚጠረጠሩ ቦታዎች ላይ የቀንና የማታ ደፈጣዎችን ማድረግ 6ኛ/ ለረጅም ጊዜ ጫዋታና ጭፈራዎችን አለማድረግ እና ጫዋታ ካስፈለገም በከፍታ ቦታዎች ላይ የድሮንን እንቅስቃሴ የሚከታተል ተመልካች ማስቀመጥ ሰራዊቱን ደህንነት መጠበቅ። በመጨረሻም ሁሉም አመራር ለሁሉም አመራር እንዲደርስ አድርጉ እስከ ሻለቃ አመራሮች እንዲደርስ ይደረግ።

#ሰበር በላስታ ግንባር ብርኮ አከባቢ የጠላት ጦር 360° በፋኖ ተከብቦ ዳሽቆ ቀርቷል ብሬንና ስናይፐርን ጨምሮ በርካታ የጦር መሣሪያና የጠላት አባል በፋኖ ተማርኳል፤ ቀሪው ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። ምስሉ ከተደመሰሰውን የአብይ አህመድ ሰራዊት በከፊል! ጳጉሜ 01/2018 ዓ.ም #Dave #Amhara