Abu Hanifa - አቡ ሐኒፋህ - قناة أبـى حـنـيفــة
Open in Telegram
join~ይህ ግሩፕ በአላህ ፍቃድ °የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ድምፅ እና ሙሓደራ ፤ ከሰለፎች ንግግር የተወሰዱ አጫጭር ጽሑፎች እና ሌሎችም የተለያዩ እውቀቶች የሚሰራጭበት ቻናል ነው!!
Show more1 852
Subscribers
+224 hours
+577 days
+27530 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+91
in 13 channels
August '26
+326
in 34 channels
Get PRO
July '26
+301
in 11 channels
Get PRO
June '26
+453
in 19 channels
Get PRO
May '26
+37
in 12 channels
Get PRO
April '26
+70
in 7 channels
Get PRO
March '26
+46
in 6 channels
Get PRO
February '26
+223
in 10 channels
Get PRO
January '26
+143
in 10 channels
Get PRO
December '25
+236
in 34 channels
Get PRO
November '25
+92
in 5 channels
Get PRO
October '25
+188
in 10 channels
Get PRO
September '250
in 7 channels
Get PRO
August '25
+146
in 10 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | 0 | |||
| 08 September | +6 | |||
| 07 September | +11 | |||
| 06 September | +6 | |||
| 05 September | +11 | |||
| 04 September | +13 | |||
| 03 September | +12 | |||
| 02 September | +15 | |||
| 01 September | +17 |
Channel Posts
📖ስህተቴን ባሳወቀኝ ሙስሊም ሁሉ የአ'ሏህ እዝነት ይሁን። ነገርግን እኔ በምመዝንበት ሚዛን ካልተመዘንክ፣ በምሰፍርበት መስፈሪያ ካልተሰፈርክ ከሆነ «لا ناقة لي فيها ولا جمل» እኔን አይመለከተኝም።
https://t.me/Abu_Hessan
| 2 | الحمد لله | 66 |
| 3 | No text... | 451 |
| 4 | ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪
🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
🇸🇦 O P E N 🇸🇦
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 | 70 |
| 5 | 📨 የሰለፊዮች ትብብር አስፈላጊነት!
➡️ሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ አል-ዋዲዒይ -ረሒመሁ'ሏህ- ሱዑዲያ ሂደው ሸሪዓዊ ትምህርት ተምረው ወደ ሀገራቸው "የመን 🇾🇪 اليمن" ሲመለሱ ከራፊዳዎችም ሆነ ከሌሎች ሙብተዲዖች ብዙ ተጋፍጠዋል። በርካታ ስቃዮችንም አሳልፈዋል።"
➡️"በስተመጨረሻም አ'ሏህ መንገዱን አመቻችቶላቸው ሰለፊየን ከየመን ውጪ ባሉ ሀገራቶች ራሱ በሰፊው ለማሰራጨት ችለዋል። ለማለት የፈለግኩት ሸኽዬው ብዙ ተሞክሮዎች አላቸውና ምክራቸው በደምብ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።"
✅ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙቅቢል -ረሒመሁ'ሏሁ ተዓላ- እንዲህ አሉ፦ ጉዳዩ ትብብርን ይፈልጋል፤ ካልሆነ ወ'ሏሂ በእርግጥም ተዘምተናል (+) በእርግጥም ተዘምተናል።
✅ነጋዴ በንብረቱ እንዳይሰስት። ወደ አ'ሏህ ተጣሪ (ዳዒ) በራሱም ሆነ በደሙ እንዳይሰስት። እንደዚሁም የክብር ባለቤት በክብሩ እንዳይሰስት።
🥺 የልቅናው ጌታ በተከበረው መፅሀፉ እንዲህ ይላል፦ «በበጎ ነገርና አ'ሏህን በመፍራት ተረዳዱ፡፡ በወንጀልና ድንበር በማለፍ አትረዳዱ፡፡» [አል-ማኢደህ 2] ጥራት ይገባውና እንዲህም ይላል፦ «እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የአላህ ረዳቶች ሁኑ፡፡» [አስ-ሶፍ 14]
👍 ከኛ የአ'ሏህን ዲን መርዳት ይፈለጋል። ካላደረግነው ግን ፂማችን ይጎትታል (አህሉል ቢደዖች ፂምህ ይነጫል!)።
✅ ለማንኛውም አሁሉስ-ሱናዎች በመሃከላቸው ባለው ነገር መዘያየርና መተባበር ያስፈልጋቸዋል። ካልሆነ ወ'ሏሂ የኢስላም ጠላት ይውጠናል።"
📚 ቀምዑል ሙዓኒድ (1) ከ 42 - 47 ባለው።
↘️ወገን ምክሩ ለኛ ለሰለፊዮች ነው። ነገርግን ከነዚህ ወርቀማና ተሞክሯዊ ምክሮች የት ነው ያለነው!? እኔንም እንተንም ሁሉንም የሚመለከት አባታዊ ምክር ነውና ስሌላ ሰው እንደተወራ አስመስለን ነፍሳችንን አደጋ ላይ አንጣል።"
↘️ሁላችንም እራሳችንን እንታዘብ። ሁሌም ለዲናችን (ለሰለፊያ) እንኑር። የግል ችግር እንደ ግል ታይቶ ይፈታ። ነገርግን ዲናችን ኢኽላስን መሰረት ያደረገ ሸሪዓዊ ትብብር ይፈልጋልና አንድነታችን ይጠንክር።"
➡️የሰለፊያ ጉዳይ አሳስቧቸው ሰለፊያን በምን በልኩ ማሰራጨት እንደምንችል የሚያውቁ መሻዪኾችን በማማክር ቁርኣንና ሐዲሥን በሰለፎች አረዳድ በተደገፈው ስምሪታቸው እንስተማራ ስሜታችንን እንግታ።"
🦁وحق للشيخ الوادعي أن يقول:
فلقدْ نصحتُكَ إنْ قبلتَ نصيحتي ... فالنُّصحُ أغلى ما يُباعُ ويُوهَبُ
💭 ትርጉም፦⬅️ምክሬን ከተቀበልክ በእርግጥ መክሬሃለሁ። ምክር ከሚሸጥና ከሚጀባ ነገር ሁሉ ውድ ነው።" አሏህ በችሮታው ይወፍቀን።➡️
✅ ከከፊል ጭማሪ ጋር በድጋሚ የተለጠፈ።
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan | 59 |
| 6 | ♦️| ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ ሙሓዶራ
ርዕስ « የተፃራሪዎችን መገለጫ ማወቅ ያለው ከፍተኛ ጠቀሜታ »
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
🕌 "በ ሳንኩራ ሰለፍዮች" የኢሞ ሩም
🗓 ቅዳሜ ምሽት ነሐሴ - 30 - 2018
|| የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha | 212 |
| 7 | ♦️| አዲስ ሙሓደራ ከ"ملتقى" ቁ.025
● ርእስ፦ "መርከቧ ከመስመጧ በፊት"
🎙ኡስታዝ ሱልጧን ሐሰን (አቡ ኑዐይም) -ሐፊዞሁ'ሏህ-
🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ ሙሓደራ!
🗓 ረቢዑል-አወል 22 - 1448
|| #የመገናኛው_ግሩፕ፦
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
t.me/Multeqa_Ahlissuneh | 154 |
| 8 | 🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OK የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ | 30 |
| 9 | No text... | 204 |
| 10 | .📩 قال الشاعر:
• يَا حَاسِدًا يَتَلَظَّى حَسْرَةً وَأَسًى
• وَيَشْتَهِي أَنْ يَرَانِي سَيِّئَ الْحَالِ
• ذُقِ الْحِمَامَ فَإِنَّ اللَّهَ أَنْزَلَنِي
• بِحُسْنِ مُعْتَقَدِي فِي الْمَنْزِلِ العالي.
🖊️ من البسيط.
. | 1 |
| 11 | . | 165 |
| 12 | 📌አዲስ ሙሓደራ
🔹የሙሓደራዉ ርዕስ ~(( የሴቶች ትኩረት ለቁርአን ))
የተዳሰሱት ነጥቦች ፦
~ የቁርአን ትሩፋት ከቁርአን
~የቁርአን ትሩፋት ከሀዲስ
~ የቁርኣን ባለቤቶች ስነምግባር
~ እራስን በቁርአን ውስጥ መፈለግ
~ ጋራሚ የሰለፎች ትኩረት በቁርአን ላይ
🎙 አቡ አብዱረህማን አብ ዱልቃዲር ኢብን ሐሰን (ሐፊዘሁሏህ)
🔸በአዳማ ከተማ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ የተደረገ ሳምንታዊ የሴቶች ሙሓደራ
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen | 140 |
| 13 | 🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ!
🎤ኡስታዝ ሱልጧን ሐሰን (አቡ ኑዐይም) -ሐፊዞሁ'ሏህ-
⏺ርእስ፦ "መርከቧ ከመስመጧ በፊት"
📎| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd | 462 |
| 14 | 🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ!
🎤ኡስታዝ ሱልጧን ሐሰን (አቡ ኑዐይም) -ሐፊዞሁ'ሏህ-
⏺ርእስ፦ "መርከቧ ከመስመጧ በፊት"
📎| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd | 190 |
| 15 | 🌕 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደዕዋ ፕሮግራማችን በኢፋ
╰┈➢ተ
╰┈➢ ጀ
╰┈➢ ም
╰┈➢ ሯ
╰┈➢ ል
ሸር ሸር ሸር
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም
አድ ና ሸር በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud
https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud
https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud | 175 |
| 16 | 🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ!
🎤ኡስታዝ ሱልጧን ሐሰን (አቡ ኑዐይም) -ሐፊዞሁ'ሏህ-
⏺ርእስ፦ "መርከቧ ከመስመጧ በፊት"
📎| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd | 1 |
| 17 | 🥥 ማልድ ትደርሳለህ!
— የአ'ሏህ መልእክተኛ 🩷 እንዲህ አሉ፦
(مَنْ خَافَ أَدْلَجَ، وَمَنْ أَدْلَجَ بَلَغَ الْمَنْزِلَ، أَلَا إِنَّ سِلْعَةَ اللَّهِ غَالِيَةٌ، أَلَا إِنَّ سِلْعَةَ اللَّهِ الْجَنَّةُ)
✅ “የፈራ ይማልዳል (በጠዋት ተነስቶ ጉዞ ይጀመራል)። በጠዋት የተንቀሳቀሰ ደግሞ ያሰበበት ይደርሳል። አዋጅ! የአላህ እቃ (ሸቀጥ) ውድ ናት። አዋጅ! የአላህ ሸቀጥ ደግሞ ጀነት ነች።”
(📚 ቲርሚዚይ ሶሂህ ብለውታል 2450)
▫️ የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan | 112 |
| 18 | የጁሙዓ ኹጥባ ''በሀዋሳ ''
=
ርእስ:👇👇
{እስልምና የተሟላና አሏህ ዘንድ የተዎደደ ኃይማኖት ነው}
\\\\\\\\\\\\
ሐዋሳ በሰለፊዮች መስጂድ። #በ_አቡ_ሙዓዝ_ሐሰን_ኢድሪስ
t.me/abumuazhusenedris
t.me/abumuazhusenedris | 177 |
| 19 | 🛋 አዲስ ሙሓደራ !!
ርዕስ ፦ ከቢዳ ባለቤቶች መለያት (ተመዩዝ)
🎙ጣሊብ - ተውፊቅ - ወፈቀሁሏህ -
🗓 ኸሚስ ምሽት ፦ ነሃሴ 28 - 2018!!
https://t.me/Abu_Hanifa_1446
https://t.me/Abu_Hanifa_1446 | 209 |
| 20 | 🛋 አጠር ያለ ምክር !!
ርዕስ ፦ የደስታችን ምንጭ ⛲ ተውሂድ ነው!!
🎙ጣሊብ አቡ ሀኒፋህ ፋኣድ - ወፈቀሁሏህ -
🗓 እሮብ ምሽት ፦ ነሃሴ 27 - 2018!!
https://t.me/Abu_Hanifa_1446
https://t.me/Abu_Hanifa_1446 | 789 |
