es
Feedback
Abu Hanifa - አቡ ሐኒፋህ - قناة أبـى حـنـيفــة

Abu Hanifa - አቡ ሐኒፋህ - قناة أبـى حـنـيفــة

Ir al canal en Telegram

join~ይህ ግሩፕ በአላህ ፍቃድ °የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ድምፅ እና ሙሓደራ ፤ ከሰለፎች ንግግር የተወሰዱ አጫጭር ጽሑፎች እና ሌሎችም የተለያዩ እውቀቶች የሚሰራጭበት ቻናል ነው!!

Mostrar más
1 853
Suscriptores
+1124 horas
+717 días
+28130 días

Carga de datos en curso...

Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+87
en 13 canales
agosto '26
+326
en 34 canales
Get PRO
julio '26
+301
en 11 canales
Get PRO
junio '26
+453
en 19 canales
Get PRO
mayo '26
+37
en 12 canales
Get PRO
abril '26
+70
en 7 canales
Get PRO
marzo '26
+46
en 6 canales
Get PRO
febrero '26
+223
en 10 canales
Get PRO
enero '26
+143
en 10 canales
Get PRO
diciembre '25
+236
en 34 canales
Get PRO
noviembre '25
+92
en 5 canales
Get PRO
octubre '25
+188
en 10 canales
Get PRO
septiembre '250
en 7 canales
Get PRO
agosto '25
+146
en 10 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
08 septiembre+2
07 septiembre+11
06 septiembre+6
05 septiembre+11
04 septiembre+13
03 septiembre+12
02 septiembre+15
01 septiembre+17
Publicaciones del Canal
2
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦 🇸🇦             O P E N                 🇸🇦                                   🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
70
3
📨 የሰለፊዮች ትብብር አስፈላጊነት! ➡️ሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ አል-ዋዲዒይ -ረሒመሁ'ሏህ- ሱዑዲያ ሂደው ሸሪዓዊ ትምህርት ተምረው ወደ ሀገራቸው "የመን 🇾🇪 اليمن" ሲመለሱ ከራፊዳዎችም ሆ
📨 የሰለፊዮች ትብብር አስፈላጊነት! ➡️ሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ አል-ዋዲዒይ -ረሒመሁ'ሏህ- ሱዑዲያ ሂደው ሸሪዓዊ ትምህርት ተምረው ወደ ሀገራቸው "የመን 🇾🇪 اليمن" ሲመለሱ ከራፊዳዎችም ሆነ ከሌሎች ሙብተዲዖች ብዙ ተጋፍጠዋል። በርካታ ስቃዮችንም አሳልፈዋል።" ➡️"በስተመጨረሻም አ'ሏህ መንገዱን አመቻችቶላቸው ሰለፊየን ከየመን ውጪ ባሉ ሀገራቶች ራሱ በሰፊው ለማሰራጨት ችለዋል። ለማለት የፈለግኩት ሸኽዬው ብዙ ተሞክሮዎች አላቸውና ምክራቸው በደምብ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።" ✅ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙቅቢል -ረሒመሁ'ሏሁ ተዓላ- እንዲህ አሉ፦ ጉዳዩ ትብብርን ይፈልጋል፤ ካልሆነ ወ'ሏሂ በእርግጥም ተዘምተናል (+) በእርግጥም ተዘምተናል። ✅ነጋዴ በንብረቱ እንዳይሰስት። ወደ አ'ሏህ ተጣሪ (ዳዒ) በራሱም ሆነ በደሙ እንዳይሰስት። እንደዚሁም የክብር ባለቤት በክብሩ እንዳይሰስት። 🥺 የልቅናው ጌታ በተከበረው መፅሀፉ እንዲህ ይላል፦ «በበጎ ነገርና አ'ሏህን በመፍራት ተረዳዱ፡፡ በወንጀልና ድንበር በማለፍ አትረዳዱ፡፡» [አል-ማኢደህ 2] ጥራት ይገባውና እንዲህም ይላል፦ «እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የአላህ ረዳቶች ሁኑ፡፡» [አስ-ሶፍ 14] 👍 ከኛ የአ'ሏህን ዲን መርዳት ይፈለጋል። ካላደረግነው ግን ፂማችን ይጎትታል (አህሉል ቢደዖች ፂምህ ይነጫል!)። ✅ ለማንኛውም አሁሉስ-ሱናዎች በመሃከላቸው ባለው ነገር መዘያየርና መተባበር ያስፈልጋቸዋል። ካልሆነ ወ'ሏሂ የኢስላም ጠላት ይውጠናል።" 📚 ቀምዑል ሙዓኒድ (1) ከ 42 - 47 ባለው። ↘️ወገን ምክሩ ለኛ ለሰለፊዮች ነው። ነገርግን ከነዚህ ወርቀማና ተሞክሯዊ ምክሮች የት ነው ያለነው!? እኔንም እንተንም ሁሉንም የሚመለከት አባታዊ ምክር ነውና ስሌላ ሰው እንደተወራ አስመስለን ነፍሳችንን አደጋ ላይ አንጣል።" ↘️ሁላችንም እራሳችንን እንታዘብ። ሁሌም ለዲናችን (ለሰለፊያ) እንኑር። የግል ችግር እንደ ግል ታይቶ ይፈታ። ነገርግን ዲናችን ኢኽላስን መሰረት ያደረገ ሸሪዓዊ ትብብር ይፈልጋልና አንድነታችን ይጠንክር።" ➡️የሰለፊያ ጉዳይ አሳስቧቸው ሰለፊያን በምን በልኩ ማሰራጨት እንደምንችል የሚያውቁ መሻዪኾችን በማማክር ቁርኣንና ሐዲሥን በሰለፎች አረዳድ በተደገፈው ስምሪታቸው እንስተማራ ስሜታችንን እንግታ።" 🦁وحق للشيخ الوادعي أن يقول: فلقدْ نصحتُكَ إنْ قبلتَ نصيحتي ... فالنُّصحُ أغلى ما يُباعُ ويُوهَبُ 💭 ትርጉም፦⬅️ምክሬን ከተቀበልክ በእርግጥ መክሬሃለሁ። ምክር ከሚሸጥና ከሚጀባ ነገር ሁሉ ውድ ነው።" አሏህ በችሮታው ይወፍቀን።➡️ ✅ ከከፊል ጭማሪ ጋር በድጋሚ የተለጠፈ። || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan
42
4
♦️| ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ ሙሓዶራ ርዕስ « የተፃራሪዎችን መገለጫ ማወቅ ያለው ከፍተኛ ጠቀሜታ » 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 "በ ሳንኩራ ሰለፍዮች" የኢሞ ሩም 🗓 ቅዳሜ ምሽት ነሐሴ - 30 - 2018 || የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
172
5
♦️| አዲስ ሙሓደራ ከ"ملتقى" ቁ.025 ● ርእስ፦ "መርከቧ ከመስመጧ በፊት" 🎙ኡስታዝ ሱልጧን ሐሰን (አቡ ኑዐይም) -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ ሙሓደራ! 🗓 ረቢዑል-አወል 22 - 1448 || #የመገናኛው_ግሩፕ፦ t.me/Multeqa_Ahlissuneh t.me/Multeqa_Ahlissuneh
109
6
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OK የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ
30
7
Sin texto...
161
8
.📩 قال الشاعر: • يَا حَاسِدًا يَتَلَظَّى حَسْرَةً وَأَسًى • وَيَشْتَهِي أَنْ يَرَانِي سَيِّئَ الْحَالِ • ذُقِ الْحِمَامَ فَإِنَّ اللَّهَ أَنْزَلَنِي • بِحُسْنِ مُعْتَقَدِي فِي الْمَنْزِلِ العالي. 🖊️ من البسيط. .
1
9
.
128
10
📌አዲስ ሙሓደራ  🔹የሙሓደራዉ ርዕስ ~(( የሴቶች ትኩረት ለቁርአን )) የተዳሰሱት ነጥቦች ፦ ~ የቁርአን ትሩፋት ከቁርአን ~የቁርአን ትሩፋት ከሀዲስ ~ የቁርኣን ባለቤቶች ስነምግባር ~ እራስን በቁርአን ውስጥ መፈለግ ~ ጋራሚ የሰለፎች ትኩረት በቁርአን ላይ 🎙 አቡ አብዱረህማን አብ ዱልቃዲር ኢብን ሐሰን (ሐፊዘሁሏህ) 🔸በአዳማ ከተማ  ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ የተደረገ ሳምንታዊ የሴቶች ሙሓደራ join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen
91
11
🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎤ኡስታዝ ሱልጧን ሐሰን (አቡ ኑዐይም) -ሐፊዞሁ'ሏህ- ⏺ርእስ፦ "መርከቧ ከመስመጧ በፊት" 📎| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
397
12
🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎤ኡስታዝ ሱልጧን ሐሰን (አቡ ኑዐይም) -ሐፊዞሁ'ሏህ- ⏺ርእስ፦ "መርከቧ ከመስመጧ በፊት" 📎| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
141
13
🌕  በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደዕዋ    ፕሮግራማችን በኢፋ   ╰┈➢ተ      ╰┈➢ ጀ        ╰┈➢  ም           ╰┈➢   ሯ               ╰┈➢  ል ሸር ሸር ሸር ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም አድ ና ሸር በማድረግ  የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud
136
14
🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎤ኡስታዝ ሱልጧን ሐሰን (አቡ ኑዐይም) -ሐፊዞሁ'ሏህ- ⏺ርእስ፦ "መርከቧ ከመስመጧ በፊት" 📎| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
1
15
🥥 ማልድ ትደርሳለህ! — የአ'ሏህ መልእክተኛ 🩷 እንዲህ አሉ፦ (مَنْ خَافَ أَدْلَجَ، وَمَنْ أَدْلَجَ بَلَغَ الْمَنْزِلَ، أَلَا إِنَّ سِلْعَةَ اللّ
🥥 ማልድ ትደርሳለህ! — የአ'ሏህ መልእክተኛ 🩷 እንዲህ አሉ፦ (مَنْ خَافَ أَدْلَجَ، وَمَنْ أَدْلَجَ بَلَغَ الْمَنْزِلَ، أَلَا إِنَّ سِلْعَةَ اللَّهِ غَالِيَةٌ، أَلَا إِنَّ سِلْعَةَ اللَّهِ الْجَنَّةُ) ✅ “የፈራ ይማልዳል (በጠዋት ተነስቶ ጉዞ ይጀመራል)። በጠዋት የተንቀሳቀሰ ደግሞ ያሰበበት ይደርሳል። አዋጅ! የአላህ እቃ (ሸቀጥ) ውድ ናት። አዋጅ! የአላህ ሸቀጥ ደግሞ ጀነት ነች።” (📚 ቲርሚዚይ ሶሂህ ብለውታል 2450) ▫️ የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan
86
16
የጁሙዓ ኹጥባ ''በሀዋሳ '' = ርእስ:👇👇 {እስልምና የተሟላና አሏህ ዘንድ የተዎደደ ኃይማኖት ነው} \\\\\\\\\\\\ ሐዋሳ በሰለፊዮች መስጂድ። #በ_አቡ_ሙዓዝ_ሐሰን_ኢድሪስ t.me/abumuazhusenedris t.me/abumuazhusenedris
145
17
🛋 አዲስ ሙሓደራ !! ርዕስ ፦ ከቢዳ ባለቤቶች መለያት (ተመዩዝ) 🎙ጣሊብ - ተውፊቅ - ወፈቀሁሏህ - 🗓 ኸሚስ ምሽት ፦ ነሃሴ 28 - 2018!! https://t.me/Abu_Hanifa_1446 https://t.me/Abu_Hanifa_1446
169
18
🛋 አጠር ያለ ምክር !! ርዕስ ፦ የደስታችን ምንጭ ⛲ ተውሂድ ነው!! 🎙ጣሊብ አቡ ሀኒፋህ ፋኣድ - ወፈቀሁሏህ - 🗓 እሮብ ምሽት ፦ ነሃሴ 27 - 2018!! https://t.me/Abu_Hanifa_1446 https://t.me/Abu_Hanifa_1446
693
19
ልዩ አዲስ ሙሃዶራ ሱናን አጥብቆ መያዝ እና ግዜን በአግባቡ መጠቀም በሚል ሪእስ የተደረገ ሐምሌ 27/12/2018 🕌 በአል-ወሰጢያህ መድረሳ እና መርከዝ 🎤በዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢይ https://t.me/AbraribnAwal
193
20
🔖 ሙሓደራ '' 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ) ● አሏህ ያዘጋጃቸው የጀነት ሴቶች ! 🗓 ትንሽ ቆያት ያለ - ጣፋጭ ሙሓደራ!!
1 606