en
Feedback
Abu Hanifa - አቡ ሐኒፋህ - قناة أبـى حـنـيفــة

Abu Hanifa - አቡ ሐኒፋህ - قناة أبـى حـنـيفــة

Open in Telegram

join~ይህ ግሩፕ በአላህ ፍቃድ °የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ድምፅ እና ሙሓደራ ፤ ከሰለፎች ንግግር የተወሰዱ አጫጭር ጽሑፎች እና ሌሎችም የተለያዩ እውቀቶች የሚሰራጭበት ቻናል ነው!!

Show more
1 852
Subscribers
+224 hours
+577 days
+27530 days
Posts Archive
📖ስህተቴን ባሳወቀኝ ሙስሊም ሁሉ የአ'ሏህ እዝነት ይሁን። ነገርግን እኔ በምመዝንበት ሚዛን ካልተመዘንክ፣ በምሰፍርበት መስፈሪያ ካልተሰፈርክ ከሆነ «لا ناقة لي فيها ولا جمل» እኔን አይመለከተኝም። https://t.me/Abu_Hessan

📨 የሰለፊዮች ትብብር አስፈላጊነት! ➡️ሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ አል-ዋዲዒይ -ረሒመሁ'ሏህ- ሱዑዲያ ሂደው ሸሪዓዊ ትምህርት ተምረው ወደ ሀገራቸው "የመን 🇾🇪 اليمن" ሲመለሱ ከራፊዳዎችም ሆ
📨 የሰለፊዮች ትብብር አስፈላጊነት! ➡️ሸይኽ ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ አል-ዋዲዒይ -ረሒመሁ'ሏህ- ሱዑዲያ ሂደው ሸሪዓዊ ትምህርት ተምረው ወደ ሀገራቸው "የመን 🇾🇪 اليمن" ሲመለሱ ከራፊዳዎችም ሆነ ከሌሎች ሙብተዲዖች ብዙ ተጋፍጠዋል። በርካታ ስቃዮችንም አሳልፈዋል።" ➡️"በስተመጨረሻም አ'ሏህ መንገዱን አመቻችቶላቸው ሰለፊየን ከየመን ውጪ ባሉ ሀገራቶች ራሱ በሰፊው ለማሰራጨት ችለዋል። ለማለት የፈለግኩት ሸኽዬው ብዙ ተሞክሮዎች አላቸውና ምክራቸው በደምብ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።" ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙቅቢል -ረሒመሁ'ሏሁ ተዓላ- እንዲህ አሉ፦ ጉዳዩ ትብብርን ይፈልጋል፤ ካልሆነ ወ'ሏሂ በእርግጥም ተዘምተናል (+) በእርግጥም ተዘምተናል።ነጋዴ በንብረቱ እንዳይሰስት። ወደ አ'ሏህ ተጣሪ (ዳዒ) በራሱም ሆነ በደሙ እንዳይሰስት። እንደዚሁም የክብር ባለቤት በክብሩ እንዳይሰስት። 🥺 የልቅናው ጌታ በተከበረው መፅሀፉ እንዲህ ይላል፦ «በበጎ ነገርና አ'ሏህን በመፍራት ተረዳዱ፡፡ በወንጀልና ድንበር በማለፍ አትረዳዱ፡፡» [አል-ማኢደህ 2] ጥራት ይገባውና እንዲህም ይላል፦ «እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የአላህ ረዳቶች ሁኑ፡፡» [አስ-ሶፍ 14] 👍 ከኛ የአ'ሏህን ዲን መርዳት ይፈለጋል። ካላደረግነው ግን ፂማችን ይጎትታል (አህሉል ቢደዖች ፂምህ ይነጫል!)።ለማንኛውም አሁሉስ-ሱናዎች በመሃከላቸው ባለው ነገር መዘያየርና መተባበር ያስፈልጋቸዋል። ካልሆነ ወ'ሏሂ የኢስላም ጠላት ይውጠናል።" 📚 ቀምዑል ሙዓኒድ (1) ከ 42 - 47 ባለው። ↘️ወገን ምክሩ ለኛ ለሰለፊዮች ነው። ነገርግን ከነዚህ ወርቀማና ተሞክሯዊ ምክሮች የት ነው ያለነው!? እኔንም እንተንም ሁሉንም የሚመለከት አባታዊ ምክር ነውና ስሌላ ሰው እንደተወራ አስመስለን ነፍሳችንን አደጋ ላይ አንጣል።" ↘️ሁላችንም እራሳችንን እንታዘብ። ሁሌም ለዲናችን (ለሰለፊያ) እንኑር። የግል ችግር እንደ ግል ታይቶ ይፈታ። ነገርግን ዲናችን ኢኽላስን መሰረት ያደረገ ሸሪዓዊ ትብብር ይፈልጋልና አንድነታችን ይጠንክር።" ➡️የሰለፊያ ጉዳይ አሳስቧቸው ሰለፊያን በምን በልኩ ማሰራጨት እንደምንችል የሚያውቁ መሻዪኾችን በማማክር ቁርኣንና ሐዲሥን በሰለፎች አረዳድ በተደገፈው ስምሪታቸው እንስተማራ ስሜታችንን እንግታ።" 🦁وحق للشيخ الوادعي أن يقول: فلقدْ نصحتُكَ إنْ قبلتَ نصيحتي ... فالنُّصحُ أغلى ما يُباعُ ويُوهَبُ 💭 ትርጉም፦⬅️ምክሬን ከተቀበልክ በእርግጥ መክሬሃለሁ። ምክር ከሚሸጥና ከሚጀባ ነገር ሁሉ ውድ ነው።" አሏህ በችሮታው ይወፍቀን።➡️ ✅ ከከፊል ጭማሪ ጋር በድጋሚ የተለጠፈ። || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan

♦️| ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ ሙሓዶራ ርዕስ « የተፃራሪዎችን መገለጫ ማወቅ ያለው ከፍተኛ ጠቀሜታ » 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 "በ ሳንኩራ ሰለፍዮች" የኢሞ ሩም 🗓 ቅዳሜ ምሽት ነሐሴ - 30 - 2018 || የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

Repost from N/a
♦️| አዲስ ሙሓደራ ከ"ملتقى" ቁ.025 ርእስ፦ "መርከቧ ከመስመጧ በፊት" 🎙ኡስታዝ ሱልጧን ሐሰን (አቡ ኑዐይም) -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ ሙሓደራ! 🗓 ረቢዑል-አወል 22 - 1448 || #የመገናኛው_ግሩፕ፦ t.me/Multeqa_Ahlissuneh t.me/Multeqa_Ahlissuneh

🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OK የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

.📩 قال الشاعر: • يَا حَاسِدًا يَتَلَظَّى حَسْرَةً وَأَسًى • وَيَشْتَهِي أَنْ يَرَانِي سَيِّئَ الْحَالِ • ذُقِ الْحِمَامَ فَإِنَّ اللَّهَ أَنْزَلَنِي • بِحُسْنِ مُعْتَقَدِي فِي الْمَنْزِلِ العالي. 🖊️ من البسيط. .

📌አዲስ ሙሓደራ  🔹የሙሓደራዉ ርዕስ ~(( የሴቶች ትኩረት ለቁርአን )) የተዳሰሱት ነጥቦች ፦ ~ የቁርአን ትሩፋት ከቁርአን ~የቁርአን ትሩፋት ከሀዲስ ~ የቁርኣን ባለቤቶች ስነምግባር ~ እራስን በቁርአን ውስጥ መፈለግ ~ ጋራሚ የሰለፎች ትኩረት በቁርአን ላይ 🎙 አቡ አብዱረህማን አብ ዱልቃዲር ኢብን ሐሰን (ሐፊዘሁሏህ) 🔸በአዳማ ከተማ  ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ የተደረገ ሳምንታዊ የሴቶች ሙሓደራ join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎤ኡስታዝ ሱልጧን ሐሰን (አቡ ኑዐይም) -ሐፊዞሁ'ሏህ- ⏺ርእስ፦ "መርከቧ ከመስመጧ በፊት" 📎| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎤ኡስታዝ ሱልጧን ሐሰን (አቡ ኑዐይም) -ሐፊዞሁ'ሏህ- ⏺ርእስ፦ "መርከቧ ከመስመጧ በፊት" 📎| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

🌕  በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደዕዋ    ፕሮግራማችን በኢፋ   ╰┈➢ተ      ╰┈➢ ጀ        ╰┈➢  ም           ╰┈➢   ሯ               ╰┈➢  ል ሸር ሸር ሸር ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም አድ ና ሸር በማድረግ  የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud

🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎤ኡስታዝ ሱልጧን ሐሰን (አቡ ኑዐይም) -ሐፊዞሁ'ሏህ- ⏺ርእስ፦ "መርከቧ ከመስመጧ በፊት" 📎| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

🥥 ማልድ ትደርሳለህ! — የአ'ሏህ መልእክተኛ 🩷 እንዲህ አሉ፦ (مَنْ خَافَ أَدْلَجَ، وَمَنْ أَدْلَجَ بَلَغَ الْمَنْزِلَ، أَلَا إِنَّ سِلْعَةَ اللّ
🥥 ማልድ ትደርሳለህ! — የአ'ሏህ መልእክተኛ 🩷 እንዲህ አሉ፦ (مَنْ خَافَ أَدْلَجَ، وَمَنْ أَدْلَجَ بَلَغَ الْمَنْزِلَ، أَلَا إِنَّ سِلْعَةَ اللَّهِ غَالِيَةٌ، أَلَا إِنَّ سِلْعَةَ اللَّهِ الْجَنَّةُ) ✅ “የፈራ ይማልዳል (በጠዋት ተነስቶ ጉዞ ይጀመራል)። በጠዋት የተንቀሳቀሰ ደግሞ ያሰበበት ይደርሳል። አዋጅ! የአላህ እቃ (ሸቀጥ) ውድ ናት። አዋጅ! የአላህ ሸቀጥ ደግሞ ጀነት ነች።” (📚 ቲርሚዚይ ሶሂህ ብለውታል 2450) ▫️ የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan

የጁሙዓ ኹጥባ ''በሀዋሳ '' = ርእስ:👇👇 {እስልምና የተሟላና አሏህ ዘንድ የተዎደደ ኃይማኖት ነው} \\\\\\\\\\\\ ሐዋሳ በሰለፊዮች መስጂድ። #በ_አቡ_ሙዓዝ_ሐሰን_ኢድሪስ t.me/abumuazhusenedris t.me/abumuazhusenedris

🛋 አዲስ ሙሓደራ !! ርዕስከቢዳ ባለቤቶች መለያት (ተመዩዝ) 🎙ጣሊብ - ተውፊቅ - ወፈቀሁሏህ - 🗓 ኸሚስ ምሽት ፦ ነሃሴ 28 - 2018!! https://t.me/Abu_Hanifa_1446 https://t.me/Abu_Hanifa_1446

🛋 አጠር ያለ ምክር !! ርዕስ የደስታችን ምንጭ ⛲ ተውሂድ ነው!! 🎙ጣሊብ አቡ ሀኒፋህ ፋኣድ - ወፈቀሁሏህ - 🗓 እሮብ ምሽት ፦ ነሃሴ 27 - 2018!! https://t.me/Abu_Hanifa_1446 https://t.me/Abu_Hanifa_1446