en
Feedback
አል-ሙሀጂሪን መድረሳ •مدرسة المهاجرين

አል-ሙሀጂሪን መድረሳ •مدرسة المهاجرين

Open in Telegram

ስለ አል-ሙሐጂሪን መድረሳ መረጃ የምታገኙበት ቻናል አድራሻ ፉሪ 140 ሰፈር https://t.me/medresetulmuhajirin ሀቅ ትነገራለች ውሸት ትቀበራለች በማስረጃ

Show more
4 199
Subscribers
-424 hours
+557 days
+40630 days
Posts Archive
🔊 አድስ ሙሐደራህ ርዕስ:- "የዘመን መለወጫ እና ቢድዓህ" በሚል 🎙 አቡ አብዱረህማን አብ ዱልቃዲር ኢብን ሐሰን (ሐፊዘሁሏህ)

🟢መስጂድ እና ሙሰላ ይለያያሉን ❓ፈታዋውን ከሰጡት ዑለማዎችውስጥ፡ አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን አሸይኽ ሳሊህ አልኡሰይሚን አሸይኽ ሰዕድ አልኸስላን ⏸ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ቁምነገሮች ውስጥ ✏️መስጂድ ለአላህ ወቅፍ ነው አይሸጥም አይለወጥም። ሙሰላ ግን ወቅፍ አልተደረገም።የሰው ሀብት ከመሆን አልወጣምና። ✏️በኪራይ መድረሳዎች ውስጥ ጀመዓ ቢሰገድባቸውም እንኳ የመስጂድ ሁክም አይዙም። ✏️ትምህርት ቤቶች ፣ መስሪያ ቤቶች ወዘተ ውስጥ ያሉ መስገጃዎች ሙሰላ ናቸው። ✏️መንግስት ካፊርም ቢሆን ለሙስሊሞች ለመስጂድ በቋሚነት የሰጠው ቦታ ወቅፍ ነው። ✏️በካፊር ሀገሮች የሚሰገድበት የኪራይ ቤትም ሆነ ቦታ ሙሰላ እንጂ መስጂድ አይሆንም። ✏️ኢዕቲካፍ በመስጂድ ውስጥ እንጂ በመድረሳ ወይም በሙሰላ ውስጥ አይሆንም። ✏️ሙሰላ እንደመስጃድ ባይሆንም ግን ሊከበርና ስርዓቱ ሊጠበቅ ይገባል። ሌሎችም ጠቃሚ ቁምነገሮችን ያቀፈ ስለሆነ በጥሞና አዋቂዎች ሰምታችሁ  ጉዳዩን ላልገባቸው ሁሉ አብራሩላቸው:: https://t.me/FATTAWAS

የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን ዋና አላማ ስልጣን እና ገንዘብ ነው። ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን ዋና አላማ ስልጣን እና ገንዘብ ነው። ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ

👉  አንተ ሰለፍይ ሆይ ያንተን መካም ስብእና ለሌሎች የከረፋ ማንነት ብለህ አትቀይር      አላህ ሰዎችን ሲፈጥር የተለያየ ስሜትና ፍላጎት ሰጥቶ ፈጥሯል ። የሱ ሒክማ ባስፈረደው መልኩ ግማሹ ሰላምና ፍቅር ፣ እዝነትና ትህትና ፣ ማክበርና መተናነስ ፣ ለሌሎች ከፍታ የሚጥርና በዚህ የሚረካ ፣ ሰዎች ስኬት ላይ ሲደርሱ የሚደሰት አድርጎ ፈጥሮታል ። በተቃራኒው ደግሞ የሌሎች ሰላምና ፍቅር እረፍት የሚነሳው ፣ እርክሰትና እብሪት የተጠናወተው ፣ ሌሎችን በትንሽ አይን እያየ ራሱን ከፍ የሚያደርግ ፣ የሰዎች ስኬት እሳት የሚሆንበትና እንቅልፍ የሚነሳው ፣ ህልምና ፍላጎቱ ሰዎች ወድቀው ማየት የሆነ ፣ ይህን ለማሳካት የፈለገውን ዋጋ እንዲከፍል አድርጎ ፈጥሮታል ። ይህ የሱ ጥበብ ያስፈረደው ስለሆነ በምድር ላይ ሁሉም አብረው ይኖራሉ ።      እዚህ ጋር ጥንቃቄ የሚያስፈልገው አላህ መልካም ስብእና ሰጥቶ የፈጠራቸው ሰዎች የራሳቸውን መልካም ስብእና የሌሎች የተበላሸ ማንነት ሊቀይረው እንደማይገባ ነው ። ሁሉም ለተፈጠረለት ነገር የተገራ ስለሆነ ሁለቱም ስራቸውን አያቆሙምና መልካሙ ስብእና ሊጠበቅ ይገባል ። የበቀሉ አምላክ አለና አንተ ለመበቀል አታስብ ።      ይህን የሚያሳይ አንድ ክስተት ልንገራችሁ ። አንድ ገበሬ ጫካ ላይ እሶክ መንጥሮ እያቃጠለ እያለ አንድ እባብ እየተሳበ ወደ እሳቱ ሲመጣ አየውና መቃጠል የለበትም ብሎ አንገትና ጅራቱን ይዞ ወደ ጫካ ወስዶ ያስቀምጠዋል ። ይሁን እንጂ በእባቡ ከመነደፍ አላመለጠም ። የነደፈውን ቦታ መድሀኒት አድርጎበት ወደ ስራው ሄደ ። ከጊዜ በኋላ አሁንም እሾክ መንጥሮ እያቃጠለ እያለ ሌላ እባብ እየተሳበ ወደ እሳቱ ሊገባ ሲል እንደ መጀመሪያው አደረገ ። አሁንም ተነደፈ ። የዚህን ጊዜ በሁለቱም ገጠመኝ እያየው የነበረ አንድ ሌላ ገበሬ ባለፈው ተነደፍክ እንዴት አሁንም እባብን አድናለሁ ብለህ ትነደፋለህ አለው ።     ገበሬውም መናደፍ የእባብ ባህርይ ነው ማዳን ደግሞ የኔ ባህርይ ነው ለእባብ ባህርይ ብዬ የኔን ባህርይ አልቀይርም አለው ይባላል !!! ።    https://t.me/bahruteka

كوني مفتاح للخير ومغلاق للشر https://t.me/medresetulmuhajirin
كوني مفتاح للخير ومغلاق للشر https://t.me/medresetulmuhajirin

《الامتنان برغد العيش والاطمئنان》 الشيخ محمد بن هادي المدخلي حفظه الله تعالى.

🚫 ተጠንቀቅ/ቂ — አሮጌ ልብስ ለድሃ — አሮጌ ጫማ ለድሃ — አሮጌ ጅልባብ ለድሃ — አሮጌ ኒቃብ ለድሃ — ትራፊ ምግብ ለድሃ — አንተ/ቺ የማትፈልጉት ለድሃ ! ድሃ ማለት ቆሻሻ መጣያ ሳይሆን በሱ ምክንያት የአላህ ውዴታ የምታገኝበት የክብር እንግዳ ነው ። ለዚህ ነው አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ የሚለው : – { لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ} آل عمران ( 92) " የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም ፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል " ፡፡ አላህ አውቀው ከሚሰሩት ባሮቹ ያድርገን ። https://t.me/bahruteka

አዲሰ ወሳኝ ሙሐደራ ርዕስ « የዒልም (እውቀት) መጀመሪያው ቁርኣን ነው» 🎙ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ያሲን አልለተሚይ ሐፊዘሁላህ 🕌 ጉንችሬ ከዕብ መስጂድ (ዳሩል ሂጅራ መርከዝ) 🗓 ቅዳሜ ነሐሴ /30/2018 ምሽት ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/medresetulislah

አጠር ያለች ወሳኝ ምክር 👌ለምን ቅድሚያ ለተውሒድ እንላለን? ✅ ስለፊዮች ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ ስለሚሰጡ እንጅ ትምህርታቸው ረድ ብቻ አይደለም። ✅ ወደ ተውሒድ መጣራት ፣ ከሺርክ ማስጠንቀቅ የነቢያት፣ የሰሐቦችና የሰለፎች መንገድ ነው፡፡ 🚫 በዙሪያችን ያሉ ቤተሰቦቻችንና ዘመዶቻችን በሽርክና ቢድዓ ላይ ተዘፍቀው እያለ ተውሒድን አለማስተማርና ከሺርክ አለማስጠንቀቅ ከባድ ግፍ ነው:: ⏰ ቅዳሜ ነሐሴ 30 2018 ከመግሪብ በኋላ ጉንችሬ ከዕብ መስጂድ ላይ የተደረገ ሙሐደራ 🎤 ኡስታዝ በሕሩ ተካ ሐፊዘሁላህ https://t.me/medresetulislah

አጠር ያለች ወሳኝ ምክር 👌ሰላምታ የአማኞች የውዴታ መገለጫ ✅ የሙስሊሞች ሰላምታ <<አስስላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ >> ውስጥ ያሉ ከንዞች ✅ አማኞች ሲገናኙ እርስ በእርሳቸው ሰላምታን ማብዛት የመዋደድ ሰበብ ነው፡፡ 🚫 ሙብተዲዕን ሰላም ያለ ይወደዋል ማለት ነው:: ⏰ ቅዳሜ ነሐሴ 30 2018 ከመግሪብ በኋላ ጉንችሬ ከዕብ ኢብኑ ማሊክ መስጂድ ላይ የተደረገ ሙሐደራ 🎤 ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ ሐፊዘሁላህ https://t.me/medresetulislah

" السلفي الصادق أينما حل نفع اللهم انفع بنا العباد وافتح بنا البلاد وقمع بنا الشر والبدع والشرك والزيغ والفساد يا من له الدنيا وإليه المعاد

የተከበሩ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አልለተሚይ ሐፊዘሁላህ https://t.me/medresetulislah?livestream