en
Feedback
አል-ሙሀጂሪን መድረሳ •مدرسة المهاجرين

አል-ሙሀጂሪን መድረሳ •مدرسة المهاجرين

Open in Telegram

ስለ አል-ሙሐጂሪን መድረሳ መረጃ የምታገኙበት ቻናል አድራሻ ፉሪ 140 ሰፈር https://t.me/medresetulmuhajirin ሀቅ ትነገራለች ውሸት ትቀበራለች በማስረጃ

Show more
4 199
Subscribers
-424 hours
+557 days
+40630 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+151
in 7 channels
August '26
+514
in 10 channels
Get PRO
July '26
+640
in 11 channels
Get PRO
June '26
+1 104
in 16 channels
Get PRO
May '26
+69
in 14 channels
Get PRO
April '26
+96
in 5 channels
Get PRO
March '26
+111
in 3 channels
Get PRO
February '26
+128
in 3 channels
Get PRO
January '26
+168
in 5 channels
Get PRO
December '25
+226
in 35 channels
Get PRO
November '25
+136
in 13 channels
Get PRO
October '25
+563
in 64 channels
Get PRO
September '25
+521
in 52 channels
Get PRO
August '25
+75
in 7 channels
Get PRO
July '25
+84
in 7 channels
Get PRO
June '25
+44
in 4 channels
Get PRO
May '25
+46
in 4 channels
Get PRO
April '25
+61
in 5 channels
Get PRO
March '25
+25
in 2 channels
Get PRO
February '25
+72
in 7 channels
Get PRO
January '25
+36
in 4 channels
Get PRO
December '24
+450
in 9 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
10 September+17
09 September+7
08 September+21
07 September+35
06 September+6
05 September+6
04 September+5
03 September+12
02 September+10
01 September+32
Channel Posts
🔊 አድስ ሙሐደራህ ርዕስ:- "የዘመን መለወጫ እና ቢድዓህ" በሚል 🎙 አቡ አብዱረህማን አብ ዱልቃዲር ኢብን ሐሰን (ሐፊዘሁሏህ)

2
No text...
104
3
🟢መስጂድ እና ሙሰላ ይለያያሉን ❓ ⏸ፈታዋውን ከሰጡት ዑለማዎችውስጥ፡ አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን አሸይኽ ሳሊህ አልኡሰይሚን አሸይኽ ሰዕድ አልኸስላን ⏸ከፈታዋዎቹ ከሚገኙ ቁምነገሮች ውስጥ ✏️መስጂድ ለአላህ ወቅፍ ነው አይሸጥም አይለወጥም። ሙሰላ ግን ወቅፍ አልተደረገም።የሰው ሀብት ከመሆን አልወጣምና። ✏️በኪራይ መድረሳዎች ውስጥ ጀመዓ ቢሰገድባቸውም እንኳ የመስጂድ ሁክም አይዙም። ✏️ትምህርት ቤቶች ፣ መስሪያ ቤቶች ወዘተ ውስጥ ያሉ መስገጃዎች ሙሰላ ናቸው። ✏️መንግስት ካፊርም ቢሆን ለሙስሊሞች ለመስጂድ በቋሚነት የሰጠው ቦታ ወቅፍ ነው። ✏️በካፊር ሀገሮች የሚሰገድበት የኪራይ ቤትም ሆነ ቦታ ሙሰላ እንጂ መስጂድ አይሆንም። ✏️ኢዕቲካፍ በመስጂድ ውስጥ እንጂ በመድረሳ ወይም በሙሰላ ውስጥ አይሆንም። ✏️ሙሰላ እንደመስጃድ ባይሆንም ግን ሊከበርና ስርዓቱ ሊጠበቅ ይገባል። ሌሎችም ጠቃሚ ቁምነገሮችን ያቀፈ ስለሆነ በጥሞና አዋቂዎች ሰምታችሁ  ጉዳዩን ላልገባቸው ሁሉ አብራሩላቸው:: https://t.me/FATTAWAS
189
4
076.mp3
174
5
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን ዋና አላማ ስልጣን እና ገንዘብ ነው። ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን ዋና አላማ ስልጣን እና ገንዘብ ነው። ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ
170
6
👉  አንተ ሰለፍይ ሆይ ያንተን መካም ስብእና ለሌሎች የከረፋ ማንነት ብለህ አትቀይር      አላህ ሰዎችን ሲፈጥር የተለያየ ስሜትና ፍላጎት ሰጥቶ ፈጥሯል ። የሱ ሒክማ ባስፈረደው መልኩ ግማሹ ሰላምና ፍቅር ፣ እዝነትና ትህትና ፣ ማክበርና መተናነስ ፣ ለሌሎች ከፍታ የሚጥርና በዚህ የሚረካ ፣ ሰዎች ስኬት ላይ ሲደርሱ የሚደሰት አድርጎ ፈጥሮታል ። በተቃራኒው ደግሞ የሌሎች ሰላምና ፍቅር እረፍት የሚነሳው ፣ እርክሰትና እብሪት የተጠናወተው ፣ ሌሎችን በትንሽ አይን እያየ ራሱን ከፍ የሚያደርግ ፣ የሰዎች ስኬት እሳት የሚሆንበትና እንቅልፍ የሚነሳው ፣ ህልምና ፍላጎቱ ሰዎች ወድቀው ማየት የሆነ ፣ ይህን ለማሳካት የፈለገውን ዋጋ እንዲከፍል አድርጎ ፈጥሮታል ። ይህ የሱ ጥበብ ያስፈረደው ስለሆነ በምድር ላይ ሁሉም አብረው ይኖራሉ ።      እዚህ ጋር ጥንቃቄ የሚያስፈልገው አላህ መልካም ስብእና ሰጥቶ የፈጠራቸው ሰዎች የራሳቸውን መልካም ስብእና የሌሎች የተበላሸ ማንነት ሊቀይረው እንደማይገባ ነው ። ሁሉም ለተፈጠረለት ነገር የተገራ ስለሆነ ሁለቱም ስራቸውን አያቆሙምና መልካሙ ስብእና ሊጠበቅ ይገባል ። የበቀሉ አምላክ አለና አንተ ለመበቀል አታስብ ።      ይህን የሚያሳይ አንድ ክስተት ልንገራችሁ ። አንድ ገበሬ ጫካ ላይ እሶክ መንጥሮ እያቃጠለ እያለ አንድ እባብ እየተሳበ ወደ እሳቱ ሲመጣ አየውና መቃጠል የለበትም ብሎ አንገትና ጅራቱን ይዞ ወደ ጫካ ወስዶ ያስቀምጠዋል ። ይሁን እንጂ በእባቡ ከመነደፍ አላመለጠም ። የነደፈውን ቦታ መድሀኒት አድርጎበት ወደ ስራው ሄደ ። ከጊዜ በኋላ አሁንም እሾክ መንጥሮ እያቃጠለ እያለ ሌላ እባብ እየተሳበ ወደ እሳቱ ሊገባ ሲል እንደ መጀመሪያው አደረገ ። አሁንም ተነደፈ ። የዚህን ጊዜ በሁለቱም ገጠመኝ እያየው የነበረ አንድ ሌላ ገበሬ ባለፈው ተነደፍክ እንዴት አሁንም እባብን አድናለሁ ብለህ ትነደፋለህ አለው ።     ገበሬውም መናደፍ የእባብ ባህርይ ነው ማዳን ደግሞ የኔ ባህርይ ነው ለእባብ ባህርይ ብዬ የኔን ባህርይ አልቀይርም አለው ይባላል !!! ።    https://t.me/bahruteka
1 147
7
https://t.me/medresetulmuhajirin
https://t.me/medresetulmuhajirin
216
8
كوني مفتاح للخير ومغلاق للشر https://t.me/medresetulmuhajirin
كوني مفتاح للخير ومغلاق للشر https://t.me/medresetulmuhajirin
228
9
《الامتنان برغد العيش والاطمئنان》 الشيخ محمد بن هادي المدخلي حفظه الله تعالى.
154
10
🚫 ተጠንቀቅ/ቂ — አሮጌ ልብስ ለድሃ — አሮጌ ጫማ ለድሃ — አሮጌ ጅልባብ ለድሃ — አሮጌ ኒቃብ ለድሃ — ትራፊ ምግብ ለድሃ — አንተ/ቺ የማትፈልጉት ለድሃ ! ድሃ ማለት ቆሻሻ መጣያ ሳይሆን በሱ ምክንያት የአላህ ውዴታ የምታገኝበት የክብር እንግዳ ነው ። ለዚህ ነው አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ የሚለው : – { لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ} آل عمران ( 92) " የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም ፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል " ፡፡ አላህ አውቀው ከሚሰሩት ባሮቹ ያድርገን ። https://t.me/bahruteka
305
11
☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN ሚለውን ንኩ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN ሚለውን ንኩ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN ሚለውን ንኩ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN ሚለውን ንኩ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN ሚለውን ንኩ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN ሚለውን ንኩ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN ሚለውን ንኩ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN ሚለውን ንኩ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN ሚለውን ንኩ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN ሚለውን ንኩ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN ሚለውን ንኩ☪ ☪ሙስሊም የሆናቹ ብቻ OPEN ሚለውን ንኩ☪
252
12
4_5832239179043450220.mp3
1
13
4_5832239179043450220.mp3
1
14
አዲሰ ወሳኝ ሙሐደራ ርዕስ « የዒልም (እውቀት) መጀመሪያው ቁርኣን ነው» 🎙ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ያሲን አልለተሚይ ሐፊዘሁላህ 🕌 ጉንችሬ ከዕብ መስጂድ (ዳሩል ሂጅራ መርከዝ) 🗓 ቅዳሜ ነሐሴ /30/2018 ምሽት ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/medresetulislah
243
15
አጠር ያለች ወሳኝ ምክር 👌ለምን ቅድሚያ ለተውሒድ እንላለን? ✅ ስለፊዮች ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ ስለሚሰጡ እንጅ ትምህርታቸው ረድ ብቻ አይደለም። ✅ ወደ ተውሒድ መጣራት ፣ ከሺርክ ማስጠንቀቅ የነቢያት፣ የሰሐቦችና የሰለፎች መንገድ ነው፡፡ 🚫 በዙሪያችን ያሉ ቤተሰቦቻችንና ዘመዶቻችን በሽርክና ቢድዓ ላይ ተዘፍቀው እያለ ተውሒድን አለማስተማርና ከሺርክ አለማስጠንቀቅ ከባድ ግፍ ነው:: ⏰ ቅዳሜ ነሐሴ 30 2018 ከመግሪብ በኋላ ጉንችሬ ከዕብ መስጂድ ላይ የተደረገ ሙሐደራ 🎤 ኡስታዝ በሕሩ ተካ ሐፊዘሁላህ https://t.me/medresetulislah
265
16
አጠር ያለች ወሳኝ ምክር 👌ሰላምታ የአማኞች የውዴታ መገለጫ ✅ የሙስሊሞች ሰላምታ <<አስስላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ >> ውስጥ ያሉ ከንዞች ✅ አማኞች ሲገናኙ እርስ በእርሳቸው ሰላምታን ማብዛት የመዋደድ ሰበብ ነው፡፡ 🚫 ሙብተዲዕን ሰላም ያለ ይወደዋል ማለት ነው:: ⏰ ቅዳሜ ነሐሴ 30 2018 ከመግሪብ በኋላ ጉንችሬ ከዕብ ኢብኑ ማሊክ መስጂድ ላይ የተደረገ ሙሐደራ 🎤 ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ ሐፊዘሁላህ https://t.me/medresetulislah
238
17
" السلفي الصادق أينما حل نفع اللهم انفع بنا العباد وافتح بنا البلاد وقمع بنا الشر والبدع والشرك والزيغ والفساد يا من له الدنيا وإليه المعاد
261
18
የተከበሩ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አልለተሚይ ሐፊዘሁላህ https://t.me/medresetulislah?livestream
186
19
https://t.me/medresetulmuhajirin
https://t.me/medresetulmuhajirin
551
20
075.mp3
343