ምርጥ ምርጥ አባባሎች|mirtababaloch
رفتن به کانال در Telegram
1 607
مشترکین
+124 ساعت
+257 روز
+14430 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+46
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+210
در 2 کانالها
Get PRO
اوت '26
+155
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+56
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+92
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+126
در 2 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+197
در 2 کانالها
Get PRO
مارس '26
+137
در 7 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+124
در 7 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+256
در 12 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+176
در 6 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+280
در 4 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+186
در 2 کانالها
Get PRO
سپتامبر '250
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '250
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانالها
Get PRO
مه '250
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+206
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 06 اکتبر | +3 | |||
| 05 اکتبر | +11 | |||
| 04 اکتبر | +5 | |||
| 03 اکتبر | +7 | |||
| 02 اکتبر | +10 | |||
| 01 اکتبر | +10 |
پستهای کانال
| 2 | በጣም ይቅርታ ትናንት አንድ ቮይስ ፖስት አርጌ ነበር እና ብዙዎችን እስከፍቼያለው
እኔ በክፋት አስቤ አልነበረም ግን ሳላስበው ነገሩን ቀየሩብኝ በጣም ይቅርታ 💔
ሰላም ሁኑ ፤ ቆዩ | 72 |
| 3 | በጣም ይቅርታ ትናንት አንድ ቮይስ ፖስት አርጌ ነበር እና ብዙዎችን እስከፍቼያለው
እኔ በክፋት አስቤ አልነበረም ግን ሳላስበው ነገሩን ቀየሩብኝ በጣም ይቅርታ 💔
ሰላም ሁኑ ፤ ቆዩ | 27 |
| 4 | የግድ አልፍልግህም እስክትባል አጠብቅ የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል 🤝 አንተ ካልፈለካቸው ማይፈልጉህ ከሆነ ባጣ ቆዬ ነህ!
ሚስጥሩ 📚 | 89 |
| 5 | ሁሉንም ነገር ያጣነው ቀን ነው የሚቆጨን!💔
@mirtababaloch1
@mirtababaloch1
🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ | 118 |
| 6 | Finally እዚ ምድር ላይ ቃሉን ጠብቆ የኖረ ሰው እንደሌለ ትረዳለህ 💔🥀 | 136 |
| 7 | ሰዎችን ማጣት ኪሳራ አይደለም።
ሰላምን ለማግኘት የሚከፈል ዋጋ እንጂ!🙌
@mirtababaloch1
@mirtababaloch1
🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ | 143 |
| 8 | አንድ የስድስት አመት ህፃን ልጅ እየተጫወተ እያለ እቃ ይሰብራል።...በዚህ ድርጊቱ የተናደደችው እናት አባቱ ማታ ሲገባ ትነግረዋለች።ሁለቱም ይመካከሩና ልጁን ለመቅጣት ሁለት እጆቹን አስረው ክፍሉ ውስጥ ይተውታል።
በማግስቱ ጠዋት ከእንቅልፋቸው ተነስተው ወደ ልጃቸው ሲሄዱ የልጁ እጆች ወደ ሰማያዊነት ተቀይረዋል...ወድያውኑ ወደ ሆስፒታል ወሰዱት።በሚያሳዝን ሁኔታ ልጁ ሁለቱም እጆቹ ሞተዋል...
በቀዶ ጥገናም ይቆረጣሉ።
አባትዬው ከእስር ከተፈታ በኋላ በፀፀት እና በሀዘን ተሞልቶ ወደ ቤት መጣ...
ልጁ አባቱን እንዳየው"አባዬ ዛሬ ምንም አላጠፋሁም እባክህን እጄን መልስልኝ...አለው።
አንዳንድ ጊዜ በይቅርታ ብቻ ሊታለፉ የሚገቡ ጥፋቶችን ስናከብዳቸው ሊታረም የማይችል ስህተት እንሰራለን!!!!
#ነፃሁኑልኝ✨✨✨✨
@NetsaAleme | 176 |
| 9 | የትንሹ ነጋዴ
ሚሊዮን የሚባል ወጣት የራሱን ንግድ ለመጀመር በጣም ይፈልግ ነበር። ብዙ ገንዘብ ባይኖረውም ያለውን ጥቂት ገንዘብ አሰባስቦ ትንሽ ሱቅ ከፈተ።
በመጀመሪያ ግን ነገሩ እንደጠበቀው አልሆነም። ብዙ ደንበኞች አይመጡለትም ነበር፤ አንዳንድ ቀንም ምንም ነገር ሳይሸጥ ይውል ነበር። ይህም በጣም አሳዘነው። “ምናልባት ንግዱን ትቼ ሌላ ሥራ ብፈልግ ይሻለኛል” ብሎ ማሰብ ጀመረ።
ነገር ግን ተስፋ አልቆረጠም። ደንበኞቹን በጥሩ ሁኔታ ማስተናገድ ጀመረ፣ የሚሸጣቸውንም እቃዎች አሻሻለ። በየቀኑም ስለ ንግድ አዳዲስ ነገሮችን ይማር ነበር።
ቀስ በቀስ ደንበኞቹ መጨመር ጀመሩ። ከጊዜ በኋላም ሱቁ በጣም ታወቀ። ሚሊዮንም በትዕግሥቱና በትጋቱ ተሳካለት።
የታሪኩ ትምህርት፦ ችግር ሲያጋጥም ተስፋ መቁረጥ የለብንም። በትዕግሥትና በትጋት ከሠራን የምንፈልገውን ስኬት ማግኘት እንችላለን። | 162 |
| 10 | አንተን መራቅ የፈለገ ሰው ሁሌ ካንተ ትንሽ ስተትን ይፈልጋል ካንተ መራቅ የማይፈልግ ሰው ደግሞ ስተትህን አርሞ ሁሌ በንፁህ ፍቅሩ ያሸንፍሃል❤️
ስተት ፈላጊ🤚 #ሳይሆን ስተት አራሚ🤝እንሁን..! | 199 |
| 11 | “Slept, awoke, slept, awoke, miserable life.
ተኛሁ..ነቃሁ..ተኛሁ..ነቃሁ... አሳዛኝ ህይወት።
@mirtababaloch1
@mirtababaloch1
🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ | 194 |
| 12 | በዚች ዓለም ሁለት አይነት ሌቦች አሉ !
ውድ ደንበኛችን እያሉ በክብር ሚሰርቁና
በሀይል ከአጅ መንትፈው የሚሰርቁ 🙌 | 196 |
| 13 | Be kind to your self ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እየኖርን ያለነው ሁሉን ማወቅ : ሁሉን ማረግ perfect መሆን አንችልም we are learning ከትናንትናችን መሻላችንን ብቻ እርግጠኛ እንሁን.....ያ ነው ዋናው ቁም ነገሩ....be happy | 189 |
| 14 | POV 🗣️ What'?s Ur Fav Music
Me:- 👆😁 | 40 |
| 15 | "አንተን በመጉዳቱ ያሸነፈ የመሰለዉ ሰዉ የጊዜን ህግ አያዉቅም !
@mirtababaloch1
@mirtababaloch1
🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ | 17 |
| 16 | "አንተን በመጉዳቱ ያሸነፈ የመሰለዉ ሰዉ የጊዜን ህግ አያዉቅም !
@mirtababaloch1
@mirtababaloch1
🥀ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች 🖤
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ | 216 |
| 17 | አንተን በመጉዳቱ ያሸነፈ የመሰለዉ ሰዉ የጊዜን ህግ አያዉቅም ! | 14 |
| 18 | ማደጌን ያወኩት ጥፋቴ እያስገረፈ ሳይሆን ወጋ እያስከፈለ ሲያስተምረኝ ነው📚❗️
@mirtababaloch1
@mirtababaloch1
✨ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች💫
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ | 213 |
| 19 | 😭😭 አልፈታ አለኝ | 2 |
| 20 | ኳስ ማየት እንጂ መጫወት አይነፋም 😭
የከዘራ ምርኮኛ ያርገኝ 💔😑 | 216 |
