en
Feedback
ብራናዬ 𖣂

ብራናዬ 𖣂

Closed channel
2 133
Subscribers
-224 hours
-277 days
-9930 days
Posts Archive
አቅም ሸሸኝ እንዳልመኝ ምሬት ያዘኝ ስላመመኝ ሞገስ ክብሬ ከኔ ራቀ ታሪክ ወዜ ባክኖ አለቀ ጥምር ቅኔ
አቅም ሸሸኝ እንዳልመኝ ምሬት ያዘኝ ስላመመኝ ሞገስ ክብሬ ከኔ ራቀ ታሪክ ወዜ ባክኖ አለቀ
ጥምር ቅኔ

ምንትዋብ Mentewab.m4a3.47 MB

ከትላንትናው ጋር ታጥሮ ለሚኖር ሰው ነገን ማሳየት ከባድ ነው Bye ነበር bio 😔

life is not fair bewnetu

ያለፈን ካሁኑ ስናደባልቅ የወደፊቱን እናበላሻለን

እንዳልሆን የጣርኩትን በ እጥፉ ሆንኩና አረፍኩት Ay የኔ neger 💔
እንዳልሆን የጣርኩትን በ እጥፉ ሆንኩና አረፍኩት Ay የኔ neger 💔

አልቦ ዘመድ ጊዜ ተዋርዶ..
አልቦ ዘመድ ጊዜ ተዋርዶ..

በብቸኝነት ውስጥ ያለ ሰላም.. በሙዚቃ ውስጥ ያለ ስሜት.. በመጠጥ ውስጥ ያለ ደስታ.. ድብልቅልቅ ያለ ስሜትን ለመግራት መቸገር.. ከዛ ወጣ ብሎ 1 ወይ 2 Winston.. የአዕምሮ ጩኸትን ዝምምም
በብቸኝነት ውስጥ ያለ ሰላም.. በሙዚቃ ውስጥ ያለ ስሜት.. በመጠጥ ውስጥ ያለ ደስታ.. ድብልቅልቅ ያለ ስሜትን ለመግራት መቸገር.. ከዛ ወጣ ብሎ 1 ወይ 2 Winston.. የአዕምሮ ጩኸትን ዝምምም ለማስባል መታገል.. ፍፁም ለመሆን መሞከር.. መቼም አይሳካም.. ሁሉንም ማስደሰት አይቻልም..  ሃሳብ እና እኔ ፀብ ላይ...
RASTAFARI 🔥

Greetings In The Name of His Imperial Majesty My People ✌️🏽 ቀ.ኃ.ስ
Greetings In The Name of His Imperial Majesty My People ✌️🏽
ቀ.ኃ.ስ

when teddy said ቢከፋኝም ሆዴን ቢብሰው አላማሽm ለሰው like he's mad at her but still protecting her name ይሄ new love language beygermachu 🔥

ከማለቅ የተረፈ ፍቅር ከመጨለም ያፈነገጠ ብርሃን ልትመግበኝ ልመግብህ ብንስማማም ሀሳባችን... አልፀደቀም መንገዳችን አልተቃናም
ከማለቅ የተረፈ ፍቅር ከመጨለም ያፈነገጠ ብርሃን ልትመግበኝ ልመግብህ ብንስማማም ሀሳባችን... አልፀደቀም መንገዳችን አልተቃናም

it's about all ላሳለፍናቸው ጥሩ ጊዜያት

ትዝታ ሁሌም ለፍቅር bcha aydelem bzw

እሩቅ መሄድ rasu አያስፈልግም yhe ዘፈን ብቻ የ አንድ አንዶቹን artist mulu album ይበልጣል 🔥

teddy_afro_jamebare_jember_track_18_official_lyrics_video_pa.m4a6.07 MB

photo content
+2