en
Feedback
ብራናዬ 𖣂

ብራናዬ 𖣂

Closed channel
2 133
Subscribers
-224 hours
-277 days
-9930 days
Posts Archive
I hate when ppl be like ገna ልጅ ነሽ why are u stressed as if የህይወት ጭንቀት እድሜ ይመርጥ ይመስል

እሳት ሲሞቁት እና ሲነኩት አንድ አይደለም
እሳት ሲሞቁት እና ሲነኩት አንድ አይደለም

መልካም ቀን ❤️

Some love doesn't rush ... it stays Like ኤፍሬም ታምሩ melody🔥

ሆንዱን ከመረጠ ምሁር ለህሊናው የተገዛ መሀይም ይበልጣ

እንደ ጥላ በሚያልፍ አይገመቴ ዓለም እንደ አፍቃሪ ያለ ገዳም የለም የልባችሁን ዳርቻ በፍቅር ዘንግ ለኩት ቅድስናቹን ትሞሸሩበታላችሁ ከዛ ጥልቅ ስሜት አለ የ ዓለም ሸካራነት ያልመረዘው!!
እንደ ጥላ በሚያልፍ አይገመቴ ዓለም እንደ አፍቃሪ ያለ ገዳም የለም የልባችሁን ዳርቻ በፍቅር ዘንግ ለኩት ቅድስናቹን ትሞሸሩበታላችሁ ከዛ ጥልቅ ስሜት አለ የ ዓለም ሸካራነት ያልመረዘው!!

ትረካ ስሙ ማንበብ ካልቻላችሁ 👍🏾

❤️
+1
❤️

ልዕልና በዝምታ ውስጥ ነው:: መከራከር ወይም ትክክል መሆንህን ማሳመሪያ ሳይሆን ወሬውን በሞኝ ከበባ ውስጥ ሆኖ ዝምታን መሳሪያ አድርጎ መምረጥ ነው... ቃላት እያለን ዋጋቸውን ለማይገባቸው ሰዎች አ
ልዕልና በዝምታ ውስጥ ነው:: መከራከር ወይም ትክክል መሆንህን ማሳመሪያ ሳይሆን ወሬውን በሞኝ ከበባ ውስጥ ሆኖ ዝምታን መሳሪያ አድርጎ መምረጥ ነው... ቃላት እያለን ዋጋቸውን ለማይገባቸው ሰዎች አለማባከን እመርጣለው.ዝም ብዬ ቆሜ ምንም ለማሳመን የሚጮሁትን በዝምታ ማየት...

ኪስሕ ሲቀደድ ከገንዘብሕ ቀድመዉ ዘመዶችሕ ናቸዉ ሚሾልኩት
ኪስሕ ሲቀደድ ከገንዘብሕ ቀድመዉ ዘመዶችሕ ናቸዉ ሚሾልኩት

🔥
🔥

Repost from N/a
🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹 ➡️የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ? 🥰 ➡️ምን ልበላት ብለህ ቃላት አተህስ ተውቃለህ? 😍 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 👀መልስህ አዎ ከሆ
🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹 ➡️የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ? 🥰 ➡️ምን ልበላት ብለህ ቃላት አተህስ ተውቃለህ? 😍 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 👀መልስህ አዎ ከሆነ እንግዲያውንስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ እኛ ጋር በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ 🙂⬇️ 📌 𝐀𝐝𝐝 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 𝐚𝐛𝐨𝐯𝐞 𝟏𝐤

የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ❗️❗️ 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ