2 139
Subscribers
-624 hours
-237 days
-9330 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '260
in 0 channels
August '26
+1
in 0 channels
Get PRO
July '26
+4
in 0 channels
Get PRO
June '26
+12
in 1 channels
Get PRO
May '26
+6
in 0 channels
Get PRO
April '26
+311
in 3 channels
Get PRO
March '26
+420
in 0 channels
Get PRO
February '26
+308
in 0 channels
Get PRO
January '26
+156
in 1 channels
Get PRO
December '25
+164
in 0 channels
Get PRO
November '25
+301
in 1 channels
Get PRO
October '25
+97
in 0 channels
Get PRO
September '25
+132
in 0 channels
Get PRO
August '25
+130
in 1 channels
Get PRO
July '25
+168
in 1 channels
Get PRO
June '25
+253
in 1 channels
Get PRO
May '25
+212
in 1 channels
Get PRO
April '25
+212
in 1 channels
Get PRO
March '25
+248
in 2 channels
Get PRO
February '25
+438
in 4 channels
Get PRO
January '25
+379
in 60 channels
Get PRO
December '24
+800
in 223 channels
Get PRO
November '24
+1 012
in 197 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 September | 0 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
| 2 | Yhen post አይቶ comment ላደረገ owner transfer አደርግለታለው delete ከማደርገው let's go ያልተኛ ሰው 😔 | 1 |
| 3 | Bewalshebet Buzuayehu Demissie.mp3 | 44 |
| 4 | ለታይታ ተብሎ ተጋግጦ ራስን ሆኖ ለ ማሳየት That much አስፈላጊ ነው ብዬ አላስብም ማመን እና መቀበል ያልፈለገ አዕምሮ ሁሌም የተሳሳተ እሳቤ እንደያዘ new so I have no idea | 20 |
| 5 | ንግግርህ ምን ጊዜም ያንተ እስረኛ ነው ካፍህ ከወጣ ቡሃላ የሱ እስረኛ ነህ!!! | 75 |
| 6 | No text... | 75 |
| 7 | 4_5906984052514100637.m4a | 72 |
| 8 | ከኔ ጋር እንቀጥላለን ጊዜ እስኪመልሰው be react support አድርጉ ሞራሉ እንዲኖረኝ post የማድረግ እና active የመሆን | 72 |
| 9 | No text... | 69 |
| 10 | ብራናው እምነት እና ታሪክ ሰላም እውነት እና ሕይወት ሲፃፍበት ለዘመናት ለትውልድ ሲተላለፍበት ኖሯል, ነፃ ሃሳብ በእውነት እና በፍቅር ታጅቦ ሲመጣ አይተናል ይቀጥላል ብለን እናስባለን ይሄንንም ብራና እንዲያው አድርጋችሁ ጠብቁት ብለን መልዕክታችንን እናስተላልፋለን
ቀ.ኃ.ሥ🖤
Give Thanks For Life ∞ RASTAFARI ⚡️ | 70 |
| 11 | አንዳንዴ አንቺን ማወቄን እረግማለሁ ጥላቻ አይደለም ቁጭትም አይደለም ፀፀት ብቻ ነው በጣም ብዙ ጊዜ ራሴን አስጨንቄ እና ራሴን አሳምሜ አውቃለሁ ባንቺ ጉዳይ ከሰው ተጣልቻለሁ ከራሴም ተደባብሬ ቆይቻለሁ, እዚጋ ራሴን ንፁህ አድርጌ እየወቀስኩሽ ሳይሆን የኔ አንቺን ማስደበር አንቺ ከሰራሺኝ foul ጋር ማነፃፀር ስላልፈለኩ ነው, ፍቅር የሚባል ብሽቅ ነገር አለ በፍፁም እሱ ስሜት ላይ ሳልሆን like ሳታውቂኝ ሳላውቅሽ እንደታናሽ እህት እና እንደ ጓደኛ ብቻ እያየሁሽ አንቺ በምታደርጊው ነገር ይሄን ያህል እንዲ መናደዴ እና መደበሬ በእያንዳንዱ gp ውስጥ የምታወሪው ወሬ channel ላይ ፖስት በምታደርጊው ነገር ቅጥል ማለቴ አብረውሽ ያሉ ሰዎች ጀለሶችሽ የእርድና እና የcool'ነት ጥግ መሆናቸው እና ባንዴ በዚ በጣም ውሸት በሆነ social media matrix ውስጥ ከማውቅሽ የማላውቀው አንቺ ላይ ማየት የማልፈልገው personality ወይም ultra ego ኖሮሽ ማየቴ በጣም የሚከፋኝ እና የሚፀፅተኝ ነገር ነው ልልሽ ነው 😂💔 በየትኛውም አጋጣሚ እኔ ባንቺ ሕይወት{አሁን እንዲ እያላችሁ አይደል ገና ሩብ ክፍለ ዘመን ሳትኖሩ 😂} የመወሰን አይደለም ሃሳብ የመስጠት ፍላጎት እንኳን ኖሮኝ አያውቅም.! በነበረን ጅልስና አንቺን support ማድረግ እና እንደሙድሽ እንድትራመጂ ማድረግ ነፃነትሽን መጠበቅ እና በጓደኝነት ውስጥ እንዲሰማሽ የምትፈልጊውን ሰላም like security እንዲሰማሽ ማድረግ ነበር ቅርበቴን የጓደኛ እና ሃሳብ share የማድረግ fun ena Vibe ላይ አብሮ የመሆን እና chill የሆነ ትውውቅ እንዲኖረኝ ብቻ ነበር የምፈልገው እስከዛሬ almost 2 ዓመት ሙሉ ግልፅ አድርጌ አሳይቼሻለሁ ብዬ አስባለሁ ካልሆነም forget it shit doesn't matter no more.! One thing i can say for the last time is..
ነፃነትሽ በራስሽ እጅ ነው ማንም ያልቀማሽን እና ከማንም የማታገኚውን freedom የትም አትፈልጊው አሁንም ያለሽበት ሁኔታ ላንቺ ሳይሆን በዙሪያሽ ያሉ ሰዎች ነው የተመቸው እሱን ደሞ እኔም አንቺም god and the devil እናውቀዋለን ስለዚህ take your time and find your way back home, ይጠቅምሻል ብዬ ያሰብኩትን ለመናገር ሞክሬያለሁ ካልተቀመሽ ደግሞ እንደ አንድ ተራ ፅሁፍ አይተሽ እለፊው እኔ ግን እዚህ ጋር ይብቃኝ..
From:ቀዳማዊ ዘአቢሲኒያ
To:ሳባዊት
Hussle Out ∞ RASTAFARI | 71 |
| 12 | ውለታ ባርነት ነው 💔 | 64 |
| 13 | ጊዜ መሄዱን ሰው በእድሜ, በሃሳብ, በምናብ መንጎዱን አያቆምም, አንደኛውን የማይቀረው እስኪጠቀልለን ድረስ በአካል ወደፊት በሃሳብ ወደ ድሮ እየሄድን አለን ሁላችንም የውስጥ ሰላምን እየፈለግን..
ቀ.ኃ.ሥ 🖤 | 65 |
| 14 | Nahh I've never been happy with my life 😂
I just don't hate it enough to kill my self thats all.! | 64 |
| 15 | -"I'm tired.."
-"it's been a long journey.. "
-"Not in the saddle.. but in the mind.. "
-"all our journeys were in the mind.."
-"In my mind.. WISH I NEVER LEFT OUR FARM 💔"
Ragnar Lothbrok 🖤 | 90 |
| 16 | የፀብ ሰላማዊ የለውም ባሻዬ እንዳትሸወድ.. "እንደሚታረቅ ሆነን እንጣላ" የሚሉትን አትስማ😂 ካንተ አይጉደል እንጂ መተው ምርጥ ዕቃ ነው በውድም ቢሆን ሸምተው 🤞🏽
Rastafari ⚡️ | 110 |
| 17 | አለመሞትን እንዳመሰግን መኖርን ደሞ እንዳማርር እስካሁን በሕይወት አለሁ..
ዓመት በመጣ ቁጥር እድሜ እየቀነስክ እንጂ እየደመርክ አትሂድ 😂 እየሞትክ ነው.! | 123 |
| 18 | የአፍሪካ አባት ኃይለሥላሴ ⚡️ | 139 |
| 19 | ወይ ብርሃን አውሰኝ የሐምሌው ፋኖስ 👑
በሐምሌ 23 1884 ዓ.ም ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ King Of Kings, Lord Of Lords Earth's Rightful Ruler ተወለዱ..👑
ቀሪው ታሪክ ነው..
ቀ. ኃ. ሥ ⚡️ | 145 |
| 20 | የዘመኑ ያልሆኑ ሰዎች ይሞቁኛል ።አሁንም ድረስ ልብ በማለት የሚያምኑ :kind የሆኑ : ደህንነት በመጠየቅ የሚያምኑ: ሰውን በጅምላ ሳይሆን individually ማየት የሚችሉ ሰዎች :አሁንም ሰዎች በ possibility የሚያምኑ ይሄ ለማድመጥ ያልዛሉ : ለመመለስ ሳይሆን ለመረዳት የሚያደምጡ አይነት ሰዎች የሉም ?ልባቸው ያልተንቀዠቀዠ : ከልብ የሚኖሩ የሰውን አቅም እንዲሁ በጭፍን የማይጠረጥሩ : በቃ በሰው መቻል የሚያምኑ ምክንያቱም የሰውን መቻል ሲጠረጥሩ የፈጠረን ፈጣሪን አቅም doubt እያረጉ እንደሆነ የሚገባቸው ሰዎች በቃ ጥሎባቸው አዎንታዊ ነገር የሚቀናቸው ለlife ያላቸው ምልከታ በጣም colorful የሆኑ ሰዎች የሉም? ሲያምሩኝኝኝ fresh ናቸው በቃ those are the type of ppl i wanna be around ይሄ የሚሰሙትን ሁሉ ከሚያውቁት ጋር የማያያይዙ ያልታሰሩ ሰዎች : ዘመኑ ለእንደዚ አይነት ሰው አይሆንም ዘመኑ ለእንደዛ አይነት ሰው አይሆንም ምናምን ውስጥ ያልገቡ ሰዎች : ሞኝ አይደሉም ግን some how they find the right balance between የሚሞቁ ሰዎች ሆነው advantage የማይወሰድበት ሰው መሆን :የሚመሩት በዘመኑ ሳይሆን በልባቸው ፍቃድ የሆኑ ሰዎች ። ወርቅ ናቸው
የት ናቸው??
owww if u didn't find one be one🍇 | 131 |
