en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union

Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union

Open in Telegram

This is the official Channel of Ethiopian Higher Education Institutions Muslim Students' Union.

Show more
4 435
Subscribers
-324 hours
-357 days
-8630 days
Posts Archive
Hanga ammaatti masjiida barattoota Yunivarsiiti Amboo kaampaasi maammo mazzamiriif birri 39,242 Sassaabu dandeenyeerra. Niyyaan keenya har'a 40k galufi birrin hafee immoo baay'ee xiqqoodha. Kanaafu jabaannee itti haa hirmaannuu. Lakkofsa Akkaawumti :- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education institutions Muslim Students Union) $ galii eerga gootan booda screenshot @Abduw99 irratti nuf eergaa. https://t.me/EHEMSU

39242 ብር --- እስካሁን ተሰብስቧል --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ ማለት ነው:: ከምስራቅ እስከ ምዕራብ --- ከሰሜን እስከ ደቡብ የሚገኙ ሙስሊም ተማሪዎች በዚህ ንቅናቄ ላይ ተሳትፈዋል:: ተማሪ ያልሆኑ ወዳጆቻችንም የንቅናቄው አካል ነበሩ:: አሁንም ንቅናቄው እንደቀጠለ ነው!

አላሁ አክበርርር --- የAASTU ጀመዓ ትላንት ከለገሱት 5K በተጨማሪ 1200 ብር ጭማሬ አስገብተዋል --- ሌላ ወንድም ከመቱ ደግሞ 100 ብር ለግሷል! እንደ ጀመዓ ሪከርዱ 6200 ብር ሆነ ማለ
አላሁ አክበርርር --- የAASTU ጀመዓ ትላንት ከለገሱት 5K በተጨማሪ 1200 ብር ጭማሬ አስገብተዋል --- ሌላ ወንድም ከመቱ ደግሞ 100 ብር ለግሷል! እንደ ጀመዓ ሪከርዱ 6200 ብር ሆነ ማለት ነው --- የAASTU ጀመዓ! አሁን 38900 ብር ላይ ደርሰናል --- የዛሬ እቅድ የሆነውን 45K ለመሙላት 6.1K ብር ይቀረናል ማለት ነው:: የሰጡትን ሁሉ አላህ በዱንያም በአኼራም ኸይር ነገሮችን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን::

ከሐረማያ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ ! አላህ አብዝቶ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላቸው:: በዱንያም በአኼራም ኸይርን ነገር ብቻ ይግጠማቸው::
ከሐረማያ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ ! አላህ አብዝቶ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላቸው:: በዱንያም በአኼራም ኸይርን ነገር ብቻ ይግጠማቸው::

200 ብር ከሐዋሳ + 100 ብር ከድሬ ዳዋ --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! ዱዓ አድርጉልን ብለዋልና ዱዓ አድርጉላቸው --- አላህ በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገር ይግጠማቸው
+1
200 ብር ከሐዋሳ + 100 ብር ከድሬ ዳዋ --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! ዱዓ አድርጉልን ብለዋልና ዱዓ አድርጉላቸው --- አላህ በዱንያም በአኼራም መልካምን ነገር ይግጠማቸው --- ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃቸው::

ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 100 ብር --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ! "Qualification Exam ላይ ነኝ ውጤቱን እንዲያሳምርልኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" - ብላለች:: አላህ ውጤቷን ያሳምርላት
ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 100 ብር --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ! "Qualification Exam ላይ ነኝ ውጤቱን እንዲያሳምርልኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" - ብላለች:: አላህ ውጤቷን ያሳምርላት:: የተሻለ ውጤት ጠቃሚ እውቀት እና መልካም ስራ ይግጠማት:: በዱንያም በአኼራም ኸይር ነገሮችን ብቻ ይስጣት::

ከወሎ ደሴ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ 100 ብር --- ለአምቦ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! "ሪሜዲያል ተፈታኝ ነኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" - ብለዋል:: አላህ መልካምን ውጤት ከጥሩ ዲፓርትመንት እና ስራ ጋር ይወፍ
ከወሎ ደሴ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ 100 ብር --- ለአምቦ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! "ሪሜዲያል ተፈታኝ ነኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" - ብለዋል:: አላህ መልካምን ውጤት ከጥሩ ዲፓርትመንት እና ስራ ጋር ይወፍቃቸው:: በዱንያም በአኼራም በኸይር ነገሮች ደጋግሞ ያበሽራቸው::

ከአፋር ሰመራ 50 ብር -- ለአምቦ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ ኸይርን ነገር በዱንያም በአኼራም ይወፍቃቸው --- የአኼራ ቤታቸውን በፊርደውሰል አዕላ ይገንባላቸው! 45K እንሙላ ዛሬ! አሁን
ከአፋር ሰመራ 50 ብር -- ለአምቦ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ ኸይርን ነገር በዱንያም በአኼራም ይወፍቃቸው --- የአኼራ ቤታቸውን በፊርደውሰል አዕላ ይገንባላቸው! 45K እንሙላ ዛሬ! አሁን 32640 ብር ደርሰናል!

Barataa Yunivarsiiti jeechuun naanno hundarraa waliitti qabamun bakka tokkootti Kan argaman fakkii xiqqaa biyyatti keenyaati. Kanarratti hojjachun immoo dhaloota bor dhufuuf bu'ura olkaa'udha. Abdi dhaloota booru, dhugaa dhaloota har'arraa dhaabbanne gamaggamu ni dandeenye. Dhugaan har'a jiruu foyyaa'ee fi bareede Abdi Akka horatu har'umaa hojjachu fi xaarun barbaachisaadha. Karaawwan dhugaa kana ittin boocnu keessa inni tookko, dhaaba barattoonni diini isaani ittin baratan ijaarun dhiyeenya rabbi isaani wajjiin qaban ciimsudha. Kan immoo 'A' Jeenne Amboo irratti jalqabnee jirraa. Kan armaan oliitti mul'atu masjiida barattoota Yunivarsiiti Amboo kaampaasi maammo mazzamiriiti. Ganni dhumme bara 2018 tajaajiila akka keennu hundumti keenya tumsa haa goonu. Hanga ammaatti Kuma 34 sassaabu dandeenyeerra. Milkeessu Kan yaanne immoo Kuma 200. Har'a guyyaan jumu'adha. Kuma 45 guutuf haa xaarru. ✓Warren rabbi nu keenne haa keenninu--- masjiida barattootaf waan ta'eef ✓Warren hin keennamne immoo waan dandeenyu haa keenniinu-- mana rabbidhaa waan ta'eef. ✓Warren keennu hin dandeenye -- namoota beeknu hundaaf eergicha share haa goonu. Yoo walgargaarre seenaa foyya'aa ni barreessiinaa! Lakkofsa Akkaawumti :- 1000699582976 (Bilal Ethiopian Higher Education institutions Muslim Students Union) $ galii eerga gootan booda screenshot @Abduw99 irratti nuf eergaa. https://t.me/EHEMSU

የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ማለት ከሁሉም አካባቢ ተውጣጥቶ በአንድ ቋት የተሰባሰበ የትልቋ ኢትዮጵያ ትንሽ ምስል ነው:: እርሱን መስራት እና ማብቃት ለተሻለ ነገ መሠረት ነው:: የነገውን ትውልድ ተስፋ በዛሬ
+1
የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ማለት ከሁሉም አካባቢ ተውጣጥቶ በአንድ ቋት የተሰባሰበ የትልቋ ኢትዮጵያ ትንሽ ምስል ነው:: እርሱን መስራት እና ማብቃት ለተሻለ ነገ መሠረት ነው:: የነገውን ትውልድ ተስፋ በዛሬው ትውልድ እውነታ መገምገም እንችላለን:: እውነታው ተሻሽሎና አምሮበት ተስፋው ያበበ ይሆን ዘንድ ደግሞ ዛሬን መትጋትና መስራት ያሻል:: ይህንን እውነታ ከምንቀርፅበት መንገድ ዋነኛው ተማሪዎች ዲናቸውን የሚማሩበትን ተቋም በመገንባት ከአላህ ጋር ቅርርብ እንዲኖራቸው በማድረግ ነው:: ይህንን ደግሞ ሀ ብለን በዚህ አመት አምቦ ላይ ጀምረናል:: ከላይ የምታዩት በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የማሞመዘምር ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው:: ክረምቱን ተጠናቆ በ2018 ለአገልግሎት ክፍት ይሆን ዘንድ ሁላችንም እንረባረብ:: እስካሁን 34ሺህ ብር ሰብስበናል:: ልናሳካ ያቀድነው ደግሞ 200K ነው:: ዛሬ ጁምዓም ነውና 45K እንደርስ ዘንድ እንትጋ:: የሰጠን ደግመን እንስጥ -- ለተማሪዎች መስጂድ ነውና! ያልሰጠን በቻልነው እንስጥ -- የአላህ ቤት ነውና! መስጠት የማንችል --- መልዕክቱን ለእናት አባት ለእህት ወንድም ብሎም ለወዳጅ ዘመድ share በማድረግ የዚህ ሰናይ ተግባር ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ እናስችል:: ከተባበርን የተሻለ ታሪክ እንፅፋለን!

11ኛ የጁምዓ ንያ 500 ብር ከAAU - 12ኛ 100 ብር ከHossena College of Health Science - 13ኛ 100 ብር AAU የምትማር እህት ከጓደኛ ያስነየተችው! ይህ ሁሉ አምቦ ለሚ
+2
11ኛ የጁምዓ ንያ 500 ብር ከAAU - 12ኛ 100 ብር ከHossena College of Health Science - 13ኛ 100 ብር AAU የምትማር እህት ከጓደኛ ያስነየተችው! ይህ ሁሉ አምቦ ለሚገነባው የማሞመዘምር ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ነው:: ለሁላቸውም አላህ ኸይር ጀዛቸውን ይክፈል:: ዱንያ አኼራቸውን ያሳምር ያስምር:: ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ በሁለቱም አለም ይጠብቃቸው::

9ኛ እና 10ኛ የጁምዓ ንያ ከAAU --- 100+101 ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ ይውደዳቸው --- የሚወደድ ነገሮችን ሁሉ በዱንያም በአኼራ ይወፍቃቸው::
+1
9ኛ እና 10ኛ የጁምዓ ንያ ከAAU --- 100+101 ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ ይውደዳቸው --- የሚወደድ ነገሮችን ሁሉ በዱንያም በአኼራ ይወፍቃቸው::

8ኛው የጁምዓ ንያ ከጂማ 300 ብር --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ የሚወድ የሚጠቅም የሚያስደስት ነገሮችን ሁሉ በዱንያም በአኼራም ይወፍቃቸው::
+1
8ኛው የጁምዓ ንያ ከጂማ 300 ብር --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! አላህ የሚወድ የሚጠቅም የሚያስደስት ነገሮችን ሁሉ በዱንያም በአኼራም ይወፍቃቸው::

ሐዋሳዎችም ተቀላቅለዋል --- 7ኛው የጁምዓ ንያ 200 ብር ከዚያ ገብቷል --- ለአምቦ ተማሪዎች መስጂድ! አላህ ያስደስታቸው --- የሚያስደስትንም ነገር በዱንያም በአኼራም ይወፍቃቸው::
ሐዋሳዎችም ተቀላቅለዋል --- 7ኛው የጁምዓ ንያ 200 ብር ከዚያ ገብቷል --- ለአምቦ ተማሪዎች መስጂድ! አላህ ያስደስታቸው --- የሚያስደስትንም ነገር በዱንያም በአኼራም ይወፍቃቸው::

የጁምዓ 5ኛ ንያ ከጅማ 100 ብር ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ! "በቅርቡ ወንድሜ ያገባልና ትዳሩ ያማረ እንዲሆን ዱዓ አድርጉልኝ!" ብለዋል:: ያማረ የሰመረ ትዳርን ይወፍቀው:: የአልይ እና
የጁምዓ 5ኛ ንያ ከጅማ 100 ብር ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ! "በቅርቡ ወንድሜ ያገባልና ትዳሩ ያማረ እንዲሆን ዱዓ አድርጉልኝ!" ብለዋል:: ያማረ የሰመረ ትዳርን ይወፍቀው:: የአልይ እና የፋጡማን ፍቅር የጎጇቸው መብራት --- እንደ ሁሴን እና ሀሰን አይነት ልጆችን የቤታቸው ምሰሶ ያድርግ:: ትዳራቸውንም እስከ ጀነት ያዝልቅ:: ለቤተሰቦቿም ኸይር ነገሮችን ብቻ በዱንያም በአኼራም ይወፍቅ::

የጁምዓ 3ኛው ንያ ከወራቤ 130 ብር ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ! "EXIT ተፈታኝ ነኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" ብሏልና ዱዓ አድርጉለት! አላህ መልካም ውጤትን ከጥሩ ስራ ጋር ይወፍቀው:: በዱን
የጁምዓ 3ኛው ንያ ከወራቤ 130 ብር ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መስጂድ! "EXIT ተፈታኝ ነኝ ዱዓ አድርጉልኝ!" ብሏልና ዱዓ አድርጉለት! አላህ መልካም ውጤትን ከጥሩ ስራ ጋር ይወፍቀው:: በዱንያም በአኼራም ከኸይር ነገር ጋር ይግጠመው:: ሙሉ ጤናን ከሰፊ ሲሳይ ረጅም እድሜ እና ኢማን ጋር ይስጠው::

2ኛውም የጁምዓ ንያ ከጅማ 100 ብር --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! ዱዓ አድርጉልኝ ብሏል --- ዱዓ አድርጉለት --- አላህ መልካም ትዳር ሙሉ ጤና ሰፊ ሐብት ከኢማን ጋር ይወ
2ኛውም የጁምዓ ንያ ከጅማ 100 ብር --- ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ! ዱዓ አድርጉልኝ ብሏል --- ዱዓ አድርጉለት --- አላህ መልካም ትዳር ሙሉ ጤና ሰፊ ሐብት ከኢማን ጋር ይወፍቀው:: ለቤተሰቦቹም ኸይርን ብቻ በዱንያም በአኼራ ይወፍቅ:: "ቁርዓን ሂፍዜን እንዲያቀልልኝም ዱዓ አድርጉልኝ!" ብሏልና ያግራለት::