en
Feedback
Ďaŵud Apologetics◍﷽

Ďaŵud Apologetics◍﷽

Open in Telegram

▫️ወደ ኸይር ነገር ሰውን ያመላከተ እነሱ የሰሩትን አጅር በሙሉ ያገኛል ከሰሪዎቹ አንድ አጅር ሳይቀነስ {ሰ.ዐ.ወ} ✅ስለዚህ እኔም በዚህ ቻናል የተለያዩ:– #ቁርአናዊ አስተምሮቶች #ኢስላማዊ ታሪኮችና ሀዲሶች #የንፅፅር እና የአቂዳ ትምርቶች #quote & ጥያቄና መልስ #ጠቃሚ ንግግሮችን እለቃለው ሀሳብ ካለ👇 @ibnu_Jemal7 Share for friends 👇

Show more
5 614
Subscribers
-224 hours
-297 days
-14130 days
Posts Archive
ነገ ማክሰኞ የዓረፋ ቀን ፆም እንዳይረሳ! “የዓረፋ ቀንን መፆም ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” ረሱል (ሰዐወ) ይህንን ታላቅ ወርቃማ እድል እንዳያመልጠን፣ ለሌሎችም ሼር በማድረግ አጅሩን እንካፈል...🙌

👉 የኢድ ተክቢራ ቃላቶች 🎙 الشيخ أبو منصور محمد حياة الولوي  الأجباري ثم الهروي 🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወልውይ አላህ ይጠብቃቸው 💬 ♻️ ♻️ 👇👇👇 https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

🔆ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ እንዲሁም አጫጭር 👉ኪታቦች መቅራት የምትፈልጉ ☑️በቴሌግራም ቀጥታ (live) እና ☑️በኢሞ በቀጥታ (live) በተጅዊድ ከፈተና  ጋር መቅራት የምትፈልጉ በዚህ አናግሩን 👇👇      👉@Umu_asiya65          👆በዚህ ኑ

🚨 የመጨረሻ ጥሪ የዛዱል መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል ለአረፋ በዓል አቅም ለሌላቸው ወገኖቻችን ኡድሒያ ለማድረስና ለሕፃናት ልብስ ለመግዛት ያቀደው የበጎ አድራጎት ፕሮጀክት ነገ እሁድ የመጨረሻው ነው! ከነገ በኋላ ጊዜው ስለሚጠብ አንቀበልም። ✨ የተከበሩ የዙል ሂጃህ አስርቱ ቀናት ሳያልቁ አቅምና ፍላጎቱ ያላችሁ እህትና ወንድሞች ፈጥናችሁ ተሳተፉ። 💳 አካውንቶች (Zadul Mead Islamic center)፦ ንግድ ባንክ (CBE): 1000698970767 ዘምዘም ባንክ: 10054734520101 ሂጀራ ባንክ: 1000046340001 ቴሌብር Short Code: 514451 (Pay for Merchant) 📞 ስልክ ቁጥር: 0947483030 / 0936027364 (ደረሰኙን በነዚህ ቁጥሮች ዋትሳፕ ወይም ቴሌግራም ላይ ይላኩ) 📍 የቴሌግራም ግሩፕ፦ https://t.me/+nB8PMQT6bgFkZjE0

ኡዱሂያ የተመለከቱ ሀዲሶች.pdf2.03 MB

#ኡድሒያ በPDF ለሚፈልግ፦ ↓↓↓
+5
#ኡድሒያ በPDF ለሚፈልግ፦ ↓↓↓

Repost from ISLAMIC POST
ኡዱሂያ የተመለከቱ ሀዲሶች.pdf2.03 MB

Repost from ISLAMIC POST
#ኡድሒያ በPDF ለሚፈልግ፦ ↓↓↓
+5
#ኡድሒያ በPDF ለሚፈልግ፦ ↓↓↓

🕌 የመስጂድ ምርቃት እና የኪታብ ኮርስ በቡታጅራ እነሆ ነገ ቅዳሜ (ዙልሒጃ 6) ጠዋት ጀምሮ ለተከታታይ 2ቀናት የሚቆይ ለአይን የሚማርክ፣ ለጆሮ ቀለብ የሚሆንና ቀልብን በኢማን የሚያድስ ልዩ መንፈ
🕌 የመስጂድ ምርቃት እና የኪታብ ኮርስ በቡታጅራ እነሆ ነገ ቅዳሜ (ዙልሒጃ 6) ጠዋት ጀምሮ ለተከታታይ 2ቀናት የሚቆይ ለአይን የሚማርክ፣ ለጆሮ ቀለብ የሚሆንና ቀልብን በኢማን የሚያድስ ልዩ መንፈሳዊ ድግስ! በቡታጅራ ከተማ የሚገኘው የሰለፊያ መስጂድ ግንባታው ተጠናቆ ለምርቃት በቅቷል። በዚህ ታሪካዊና በበረከት የተሞላ እለት የዕውቀት ብርሃን ሊቀስሙ፣ ልቦናዎትን በቁርአንና በሀዲስ እውቀት ሊያርሱ ተጋብዘዋል። ♦️የፕሮግራሙ ልዩ ድምቀቶች 1/ ታላቁ የምርቃት ስነ-ስርዓት የአላህ ቤት በደስታና በዚክር ሲመረቅ የታላላቅ ኡስታዞች የምክር ትውስታዎች ተሳታፊ ይሁኑ! 2/ ልዩ የ2 ቀናት የኪታብ ኮርስ በዕውቀታቸውና በዳዕዋቸው ስመ-ጥር የሆኑት ውዱ ዓሊም ሸይኽ አብዱልሐሚድ አል_ለተሚ በራሳቸው እጅ የተፃፈውን "ኣላኡላህ ፊ መካነቲ ላኢላሀኢለላህ" ኪታብ ኮርስ የሚሰጡበት የዕውቀት ማዕድ። 📙ኪታቡ፦ ኣላኡላህ ፊ መካነቲ ላኢላሀኢለላህ ✍️ፀሀፊ፦ ሸይኽ አብዱልሐሚድ አል_ለተሚይ 🎙አቅራቢ፦ በሸይኽ አብዱልሐሚድ ይቀርባል ⏰ሰዓቱ፦ ቅዳሜ ጠዋት ይጀመራል ኢንሻአላህ 📌 ማሳሰቢያ፦ ማደሪያ ቦታ ስለተዘጋጀ፤ እዛው ለማደር የለሊት ልብስ መያዝዎን አይዘንጉ። 👉 አዘጋጅ፦ የቡታጅራ ሰለፊዮች ጀማዓ ☎️ ለበለጠ መረጃ፦ +251911972644 +251930887210 https://t.me/albeyanbutajira/1334

አንዳንድ ጓደኞች ቤተሰብ ናቸው! አላህ ይስጠን❤

Repost from ISLAMIC POST
አንዳንድ ጓደኞች ቤተሰብ ናቸው! አላህ ይስጠን❤

ዛሬ በአመቱ ውስጥ ካሉ ቀናት ሁሉ በላጩ እና ከየትኛውም ጁሙዓህ የበለጠችው ምርጥ የጁሙዓህ ቀን ናት! (اليوم أفضل اليوم في السنة وأفضل جمعة  على الإطلاق ونحن في ذي الحجة وليس فيها إلا هذه الجمعة وفيها ساعة  لا يرد فيها الدعاء) ያለነው በዙል-ሒጃ (ወርቃማዎቹ 10) ቀናት ውስጥ ነው፤ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ደግሞ ከዚህች ጁሙዓህ ውጪ ሌላ ጁሙዓህ አናገኝም። በዚህችም ዕለት ዱዓእ ተቀባይነት ሳያገኝ ወደ ኋላ የማይመለስባት አንዲት (ልዩ) ሰዓት አለች! በተለይ ከዐስር በኋላ! በተለይ መጝሪብ ሊቀርብ ሲል! አላህ ያግራልን 🤲

-------- * 📌መቃብር* ወደድንም ጠላንም ይዋል ይደር እንጂ የምንኖርበት ቤታችን ነው። * 👈የቤት እቃችንን እና ስንቃችንን ለዚህ አስጨናቂው ቤታችን አስቀምጠናል ወይ ?*

የጁምአ ግብዣ ሱረቱ አል-ከህፍ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል مَن قرَأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمُعةِأضاء له منَ النورِ ما بين الجمُعتَين የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያደርግለታል። (📚ሰሂህ አል-ጃሚዕ 2470) አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል፦ وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ    

*_ሱረቱል ካህፍ_* ☑️ የጁመዓ ቀን ሱናዎች ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️ ‏سنن يوم الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ መታጠብ ➋ ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ) ➌ ሲዋክ መጠቀም ➍ ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ ከህፍን መቅራት ➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين ✅ የአሏህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው አሏህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል።)) 📚 صحيح الجامع - رقم : (6470) ⏮لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ ✅ እንዲሑም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌሊትና ቀኑ ላይ በኔ ሰለዋትን አብዙ። ሶለዋታችሑ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል። *اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على* *نَبِيِّنَـــا مُحمَّد*

ተክቢራ እያደረጋችሁ الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، ولله الحمد الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، ولله الحمد الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، ولله الحمد

Repost from N/a
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል። ከታች የተዘረዘሩትን ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ።
⭕️ዌቭ 1k+ ለመግባት በዚህ ያናገሩን @Selluhi አገልገሎት በነፃ

ጥያቄ ለመልክእተኞቹ ጥሪ መልካም ምላሽ የሰጠ ተድላን ይጎናፀፋል! መልክእተኞቹን የተፃረረቸው ደግሞ ፀፀት ይገጥመዋል!