en
Feedback
Ďaŵud Apologetics◍﷽

Ďaŵud Apologetics◍﷽

Open in Telegram

▫️ወደ ኸይር ነገር ሰውን ያመላከተ እነሱ የሰሩትን አጅር በሙሉ ያገኛል ከሰሪዎቹ አንድ አጅር ሳይቀነስ {ሰ.ዐ.ወ} ✅ስለዚህ እኔም በዚህ ቻናል የተለያዩ:– #ቁርአናዊ አስተምሮቶች #ኢስላማዊ ታሪኮችና ሀዲሶች #የንፅፅር እና የአቂዳ ትምርቶች #quote & ጥያቄና መልስ #ጠቃሚ ንግግሮችን እለቃለው ሀሳብ ካለ👇 @ibnu_Jemal7 Share for friends 👇

Show more
5 618
Subscribers
-224 hours
-297 days
-14130 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '260
in 0 channels
August '26
+7
in 0 channels
Get PRO
July '26
+12
in 0 channels
Get PRO
June '26
+2
in 0 channels
Get PRO
May '26
+223
in 3 channels
Get PRO
April '26
+285
in 2 channels
Get PRO
March '26
+441
in 2 channels
Get PRO
February '26
+421
in 2 channels
Get PRO
January '26
+443
in 2 channels
Get PRO
December '25
+604
in 2 channels
Get PRO
November '25
+777
in 3 channels
Get PRO
October '25
+691
in 3 channels
Get PRO
September '25
+788
in 2 channels
Get PRO
August '25
+586
in 4 channels
Get PRO
July '25
+406
in 5 channels
Get PRO
June '25
+375
in 2 channels
Get PRO
May '25
+440
in 3 channels
Get PRO
April '25
+271
in 1 channels
Get PRO
March '25
+325
in 1 channels
Get PRO
February '25
+232
in 1 channels
Get PRO
January '25
+575
in 1 channels
Get PRO
December '24
+838
in 1 channels
Get PRO
November '24
+804
in 1 channels
Get PRO
October '24
+266
in 1 channels
Get PRO
September '24
+22
in 1 channels
Get PRO
August '24
+269
in 1 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September0
08 September0
07 September0
06 September0
05 September0
04 September0
03 September0
02 September0
01 September0
Channel Posts
ኢብራሂም ቱፋ ጠ/ሚን ነቢይ እንዳልልህ ከነቢዩ ሙሀመድ በኋላ ነቢይ የለም ተብሏልና ወሊይ ብዬሃለሁ አለ (አዑዙ ቢላህ) ——— የኢኽን አል-ሙስሊሚን ነገር ካላቸው የስልጣን ጥማትና ስካር የተነሳ መቼም ምን ተናገሩ? ተብሎ የሚደንቅ ነገር ባይኖረውም፣ የሚደንቀው ግን "የመጅሊስ ሰዎች ሽበት ያበቀሉ በሳሎች ናቸው…" የሚሉ ሰዎች ናቸውና ለነዚህና መሰል ሰዎች ሸይኽ ጧሀ ኸድር (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ በማለት ይጠይቋቸዋል:- “እናንተ የቀደምቶችና አዲሶቹ የተምይዕ ጌቶች ሆይ! በእርጥም አላህ በመንገድ አጋሮቻችሁ ምክንያት ፈትኗችኋል፣ እርሱም ያ የመጅሊሳችሁ መሪ የሆነው ሰው ከባድ የሆነን ውግዝ ንግግር በውሸት ቃል አጊጦ ይዞላችሁ ተከስቷል፣ የነቢይነትን ደረጃ ለጠ/ሚሩ የተገባች አድርጓል፣ ነቢይነት የተደመደመ ባይሆን ኖሮ የነቢይነትን ማእረግ ሰጥቶት ነበር። በዚህም አልተብቃቃም ወሊይነትን የተገባ አድርጎለታል። => እናንተ የባሌ ሰዎች ሆይ! ሁለት ጊዜ ወደነቢይነት ደረጃ ለመሞገት የሚጣጣርን ሰው በተክቢርና በጭብጨባ ለማጀብ ነፍሳችሁ እንዴት ወደደች? እንዲሁም ከአመት በፊት በዙህድ ዙሪያ በመጡ ነቢያዊ ሀዲሶች ላይ አህመዲን ሲያላግጥ በሳቅ አጅባችሁ አሳለፋችሁት፣ አሁን ደግሞ እለተ ቅዳሜ 17/3/1448 ዓ.ሂ ላይ የመጅሊሳችሁ መሪ ሀጂ ኢብራሂም የነቢይነትን ማእረግ ለመስጠት ሲዳዳው ከዚያም በኋላ ወሊይ ሲያደርግ በተክቢር፣ በተህሊልና በጭብጨባ አጀባችሁት!! በውስጣችሁ ቅን የሆነ ሰው የለምን?! ነፍሳችሁ እንዴት ይህን ወዳ ተቀበለች?! ✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ #Join ↘️↘️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa

2
የመዉሊድ አመሰራረት አሱፊያህ ፊሚዛኒ አልኪታብ ወሱንና ደርስ የተወሰደ ይደመጥ https://t.me/Nuraddissiraj
142
3
✨ መውሊድ ኢስላማዊ ዒድ(በዐል) ነውን? ● step one:- ነቢያችን ﷺ በዒድ ቀን መፆምን ከልክለዋል [📙Sahih al-Bukhari 1991] ●step two:-ነቢያችን ﷺ እራሳቸው የተወለዱበትን ቀን አስመልክተው ፁመዋል።[📙Sahih muslim 1162] ●conclusion ማጠቃለያ :- ነቢያችን ﷺ የተወለዱበት ቀን ዒድ አይደለም። ዒድ ቢሆን ኖሮ ባልፆሙት ነበረ። ምክንያቱም በዒድ ቀን መፆም ስለማይፈቀድ።
134
4
አልበያን ኹጥባ 🔈 መውሊድ ቢድዓ ነው 🎙 በኡስታዝ አቡልበያን 🕌 አልበያን መስጂድ በቡታጅራ 🌐 @albeyanbutajiragroup
148
5
«ሰባቱ ቁራዎች» (القراء السبعة) ወይም የቂረዓት (የቁርአን አነባበብ) ሊቃውንት በመባል የሚታወቁት ከነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በተላለፈው መሰረት ቁርአንን ከተለያዩ የሙስሊም ከተሞች በማስተማር እና በማስተላለፍ ትልቅ ደረጃ የደረሱ ታላላቅ ኢማሞች ናቸው። እነዚህ ሰባቱ ታዋቂ የቁርአን አነባበብ ኢማሞች የሚከተሉት ናቸው፦ ### 1. ኢማም ናፊዕ አል-መደኒ (Nafi' al-Madani) * መገኛቸው፦ መዲና * ታዋቂ አቀራራቸው በዋናነት በሰሜን አፍሪካ ሀገራት (እንደ ሞሮኮ፣ አልጄሪያ እና ሊቢያ) በስፋት ይሰራበታል። (ታዋቂ አስተላላፊዎቻቸው ዋርሽ እና ቃሉን ይባላሉ)። ### 2. ኢማም ኢብኑ ከሲር አል-መኪ (Ibn Kathir al-Makki) * መገኛቸው፦ መካ * *(ማስታወሻ፦ ይህ ታዋቂውን የቁርአን ተፍሲር የጻፉት ሌላኛው "ኢብኑ ከሲር" አይደሉም፤ ስማቸው ቢመሳሰልም የተለያዩ ሰዎች ናቸው።)* ### 3. ኢማም አቡ ዐምር አል-በስሪ (Abu Amr al-Basri) * መገኛቸው፦ በስራ (ኢራቅ) * በቋንቋ እና በስነ-ጽሁፍ (ነህው) እውቀታቸውም እጅግ ታዋቂ ነበሩ። ### 4. ኢማም ኢብኑ ዓሚር አሽ-ሻሚ (Ibn Amir ash-Shami) * መገኛቸው፦ ሻም / ደማስቆ (ሶሪያ) * ከሰባቱ ቁራዎች ውስጥ የነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) ሰሓባዎች በማግኘት ብቸኛው (ታቢዒይ) ናቸው። ### 5. ኢማም ዓሲም አል-ኩፊ (Aasim al-Kufi) * መገኛቸው፦ ኩፋ (ኢራቅ) * በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያን ጨምሮ በአብዛኛው የዓለም ክፍል በስፋት የምንቀራው (እና የታተሙት አብዛኛዎቹ ቁርአኖች) የሳቸውን አቀራር መሰረት ባደረገው «ሐፍስ ዐን ዓሲም» (ሐፍስ ከዓሲም ባስተላለፈው) መንገድ ነው። ### 6. ኢማም ሐምዛ አል-ኩፊ (Hamzah al-Kufi) * መገኛቸው፦ ኩፋ (ኢራቅ) * እጅግ ጠንካራ እና ጥልቅ በሆነ የተጅዊድ ስርዓታቸው ይታወቃሉ። ### 7. ኢማም አል-ኪሳኢ አል-ኩፊ (Al-Kisa'i al-Kufi) * መገኛቸው፦ ኩፋ (ኢራቅ) * የኢማም ሐምዛ ተማሪ የነበሩ ሲሆን፣ በዐረብኛ ሰዋሰው (ነህው) ታላቅ ሊቅ ነበሩ። --- > ጠቃሚ መረጃ፦ እያንዳንዱ የቂረዓት ኢማም የራሱን አቀራር ለሌሎች የሚያስተላልፉ ሁለት ታዋቂ ተማሪዎች (ሩዋት/አስተላላፊዎች) አሉት። ስለዚህ ሰባቱ ኢማሞች ሲባዙ በሁለት አስተላላፊዎች አስራ አራቱ (14) ሪዋያዎች በመባል ይታወቃሉ። ሁሉም አቀራሮች (ቂረዓቶች) ከነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በትክክለኛ ሰነድ (ሙተዋቲር) የተላለፉ የአላህ ቃላት ናቸው።
225
6
✅  የመንሀጅ ደርስ   📚ኪታብ - አሸራት       📖 ክፍል -7-     ✏️አዘጋጅ - ሸይኽ አቡ መንሱር  ሙሀመድ ሀያት አልሀረዊይ - ሐፊዘሁሏህ    🎙አስተማሪ - የኪታቡ አዘጋጅ የሆኑት ሸይኽ አቡ መንሱር  ሙሀመድ ሀያት -ሐፊዘሁሏህ ስለ ሙመይዓ 📒 Pdf ለማገኘት 👇https://t.me/SheikMohmmedHyatHara/2319 የሸይኽን ቻናል ለማገኘት https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
178
7
🔆ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት የምትፈልጉ ☑️በቴሌግራም ቀጥታ (live) እና ☑️በኢሞ በቀጥታ (live) በተጅዊድ ከፈተና ጋር መቅራት የምትፈልጉ          በዚህ አናግሩን 👇👇      👉@Umu_asiya65          👆በዚህ ኑ
94
8
nullبسم الله الرحمن الرحيم  الحمد لله والصلاة والسلام على  النبي الآمين وعلى آله وصحبه أجمعين (أمابعد) فأقول ،عجبًا للإخوانية والمميعة وأمثالهم، إذ يقولون: لا يرد أحدنا على أحد، ولا يهجر أحدنا أحدًا، بل ينبغي أن نحفظ الأخوة، ويعذر بعضنا بعضًا، ويسعنا ما وسع السلف من الاختلاف؛ فإن السلف اختلفوا في مسائل كثيرة، ومع ذلك لم يبدِّع بعضهم بعضًا، فلماذا لا نكون مثلهم؟ والجواب عن هذه الشبهة من وجهين: (١): أن السلف لم يختلفوا في مسائل العقيدة والأصول التي لا يسوغ فيها الخلاف، وإنما وقع اختلافهم في المسائل الفرعية الاجتهادية التي يسوغ فيها الخلاف، كالاختلاف الذي وقع بين الصحابة رضي الله عنهم، ثم بين الأئمة الأربعة رحمهم الله. ونحن كذلك لم نختلف في المسائل  الفقهية الاجتهادية، ولم يجعل السلفيون ما يقع بينهم من خلاف فقهي سببًا للولاء والبراء؛ فهذا حنفي، وذاك شافعي، وذلك  مالكي أو حنبلي، ومع ذلك بقيت الألفة،والأخوة ،ولم يبن أحدٌ منهم الولاء والبراء على تلك المسائل. (٢)  أن الخلاف الذي  بيننا وبين الإخوانيين، والصوفيين، والمميعين ، والتبليغيين، والحداديين، والتكفيريين، ليس خلافًا فرعيًا اجتهاديًا، بل هو خلاف في العقيدة والأصول والمنهج، وهو من الخلاف الذي يجوز فيه الولاء والبراء و لا يسوغ التساهل فيه . بل إن الخلاف الواقع بيننا وبين هذه الفرق  هو من جنس الخلاف الذي وقع بين الإمام أحمد و أئمة السلف، وبين أهل البدع من المرجئة، والقدرية، والخوارج، والمعتزلة، وغيرهم؛ فهو خلاف في العقيدة والأصول والمنهج، لا خلاف في الفروع والمسائل الاجتهادية. ولذلك ردَّ عليهم أئمة السلف، وحذَّروا منهم، وهجروا من ينبغي هجره وبيَّنوا ضلالهم،  وبنوا على مثل هذا الخلاف الولاء والبراء  ولم يعدُّوا ذلك من الخلاف السائغ الذي يُعذر فيه المخالف.كما تدندن حوله  الإخوان المسلمون والسالكون مسلكهم فمن زعم أن الخلاف بين  السلفيين اليوم  وهؤلاء إنما هو خلاف فرعي اجتهادي يسوغ فيه الخلاف، فقد كذب وافترى، ولبَّس على الناس، وصلى الله وسلم على محمد وعلى أله وصحبه وسلم  ١٤٤٨ الأحد ٥صفر
201
9
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿         • ○ °   🌿🌿            👈      •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿    • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿     • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿         • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○          °• ○ °      🌿° :.   * • ○                     🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★  🌿° :.   * • ○ °         ° .     🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○
43
10
ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1
40
11
🔆ቁርአን ከቃኢዳ ጀምሮ መቅራት የምትፈልጉ ☑️በቴሌግራም ቀጥታ (live) እና ☑️በኢሞ በቀጥታ (live) በተጅዊድ ከፈተና ጋር መቅራት የምትፈልጉ          በዚህ አናግሩን 👇👇      👉@Umu_asiya65          👆በዚህ ኑ
29
12
ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1
23
13
➵ ወሳኝ የሆነ የጁመዓ ምክር (ኹጥባ) ​♦️ ርዕስ፦ የእውቀት አንገብጋቢነት ​🎙️ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት (ሐፊዘሁላህ) 🗓 ሰኔ 19-2018 ​፦በሰሜን ወሎ፣ ሐራ ከተማ • መስጂደል-ፉርቃን ​🔗 ለተጨማሪ ጠቃሚ ትምህርቶች፡ ↪️ Sheik Mohmmed Hyat Hara
187
14
♦️| አዲስና በጣም ወሳኝ ሙሓደራ! ● ርእስ፦ የሙመዪዕነት አደጋ በሰለፊያ መንሀጅ! 🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ደሴ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ ሙሓደራ! 🗓 ሚያዚያ 9- 2018 || የመገናኛው ግሩፕ፦ t.me/Multeqa_Ahlissuneh t.me/Multeqa_Ahlissuneh
148
15
﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ الأحزاب ٥٦ 🤲 اللهم صلي على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد...
88
16
ዛሬ የምድር ጧጉት የነበረው ፊርዐዎን እና ህዝቦቹ የሞቱበት የአሏህ ነብይ ሙሳ አለይሂ ሰላም እና ህዝቦቹ ከፊርዐውንእና ከሰራዊቶቹ ተንኮል ነፃ የወጡበት ቀን ነው።
134
17
ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1
26
18
🔉 የዓሹራ ፆም የዘንድሮው የአሹራ ፆም (የሙሀረም 10ኛው) ቀን ሀሙስ ሰኔ 18 ላይ ይውላል የዓሻራ 9ኛው ደግሞ ነገ እሮብ ሰኔ 17 ማለት ነው ይህንን ታላቅ ቀን መፆም ያለፈውን የ365ቀናትን  ( የአንድን አመት)  ወጀልን ያስምራል ሀቂቃ ይሄቀን ሊያመልጠን አይገባም እና  ላልሰሙት ሼሪ አድርጉላቸው ። ባረከሏሁ ፊኩም
154
19
🥣የአሹራ ቀን ፆም! 💎ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا ال
🥣የአሹራ ቀን ፆም! 💎ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾ “የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።” 📚ሙስሊም ዘግበውታል: 1134 በሌላ ሀዲሳቸው (📿)፦ ﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾ “የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
108
20
ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1
151