en
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

Open in Telegram

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

Show more
3 198
Subscribers
+124 hours
-37 days
-5130 days
Posts Archive
Question👆
Question👆

❇️Explore Our Book Stores

ሙሉ በሙሉ አላለቀም ግን አይታቹ ሬት አድርጉ web blogአችንን
Anonymous voting

ምርጦቼ ሳምንቱ እንዴት ነበር ? የ 1 ሳምንት ቻሌንጃችንን ጨርሰናል እስቲ የ ሳምንት ጉዞዋቹን እንደተማሪ rate አድርጉ
Anonymous voting

❇️ምርጦቼ እንዴት ናቹልኝ ዛሬ እሁድ ነው በዛሬው ቀን ማድረግ ያለባችሁን አንዳንድ ነገሮች ልንገራቹ። 📌ከፈጣሪያቹ ጋር ምትገናኙበት ጊዜ ይኑራቹ 📌አረፍ ብላቹ ከ family ወይም ከ friend
❇️ምርጦቼ እንዴት ናቹልኝ ዛሬ እሁድ ነው በዛሬው ቀን ማድረግ ያለባችሁን አንዳንድ ነገሮች ልንገራቹ። 📌ከፈጣሪያቹ ጋር ምትገናኙበት ጊዜ ይኑራቹ 📌አረፍ ብላቹ ከ family ወይም ከ friend ጋር ጊዜ አሳልፉ 📌የሚያዝናናቹንና ደስ የሚላቹን ነገር አድርጉ 📌በሳምንት ውስጥ ያደረጋችሁትን ነገር ገምግሙ 📌ለቀጣይ ሳምንት እቅድ አውጡ 📌Assigment ወይም Homework ካላች ቼክ ይደረግ 📌ለ ነገ የሚያስፈልጋችሁን ነገር አዘጋጁ 📌ከቻላቹ ቀለል ያለ ትምህርት ክለሳ ይደረግ 📌Social ሚዲያ ላይ ከ 1 ሰዓት በላይ ጊዜ አታሳልፉ 🎯ከነዚህ ውስጥ ከቻላቹ ከግማሽ በላይ ወይም ሙሉውን ወደ ተግባር ቀይሩት ስለማምናቹ አይከብዳቹም መልካም ቀን ይሁንላቹ። https://t.me/ESS_Exam_Center https://t.me/ESS_Exam_Center

✅ለኔነው ይህ መልዕክት የምትሉ comment ላይ Start Study ብላቹ ፃፉ👍
ለኔነው ይህ መልዕክት የምትሉ comment ላይ Start Study ብላቹ ፃፉ👍

Answer_____
Anonymous voting

photo content

ተስፋ ሳይቆረጥ ዛሬ ቀን 6 ላይ ደርሰናል እንደተለመደው ቼክ ይደረግ
Anonymous voting

የእለት ስኬታችሁን ቼክ አድርጉ ምርጦቼ
Anonymous voting

photo content

🔹 ቶማስ ኤዲሰን ብዙ ተሳስቶ አምፖልን ፈጠረ። ስለስህተቶቹ ሲያወራ ግን እንዲህ ይላል 'እኔ ብዙ ስለሞከርኩ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ሁሌም ስሞክር ወይ ልክ ነኝ ወይ ደግሞ ተምሬበታለው' ይለናል።
🔹 ቶማስ ኤዲሰን ብዙ ተሳስቶ አምፖልን ፈጠረ። ስለስህተቶቹ ሲያወራ ግን እንዲህ ይላል 'እኔ ብዙ ስለሞከርኩ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ሁሌም ስሞክር ወይ ልክ ነኝ ወይ ደግሞ ተምሬበታለው' ይለናል። ያለፉ ስህተቶቻችንን ለከፍታችን መጠቀም አለብን፤ ሰሞኑን ካጋጠመኝ ችግር ምን ተማርኩበት እንበል። ሁለቴ መውደቅ የሚፈልግ የለም መቼም...አሸናፊ ማለት የማይወድቅ አይደለም፤ ቢወድቅም መልሶ የሚነሳ ነው። የሆነ ነገር አልሳካ ሲለን እስኪ ምንድነው ያጎደልኩት ብለን ጊዜ ወስደን ማሰብ አለብን። ከስህተት በላይ ምን አስተማሪ ነገር አለ? እንደውም ምርጥ አርጌ ደግሜ እንድሰራው እድል ተሰቶኛል ማለት አለብን።

መልካም ቀን እንዳሳለፋቹ ተስፋ አደርጋለሁ እንደተለመደው የ እለት ውሎዋችሁን ቼክ አድርጉና Vote እያደረጋቹ አሳውቁኝ። ምን ያህል አሳክታቹሃል?
Anonymous voting