ESS Study Tips
前往频道在 Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
显示更多3 198
订阅者
+124 小时
-37 天
-5130 天
帖子存档
3 197
ምርጦቼ ሳምንቱ እንዴት ነበር ? የ 1 ሳምንት ቻሌንጃችንን ጨርሰናል እስቲ የ ሳምንት ጉዞዋቹን እንደተማሪ rate አድርጉ
3 197
❇️ምርጦቼ እንዴት ናቹልኝ ዛሬ እሁድ ነው በዛሬው ቀን ማድረግ ያለባችሁን አንዳንድ ነገሮች ልንገራቹ።
📌ከፈጣሪያቹ ጋር ምትገናኙበት ጊዜ ይኑራቹ
📌አረፍ ብላቹ ከ family ወይም ከ friend ጋር ጊዜ አሳልፉ
📌የሚያዝናናቹንና ደስ የሚላቹን ነገር አድርጉ
📌በሳምንት ውስጥ ያደረጋችሁትን ነገር ገምግሙ
📌ለቀጣይ ሳምንት እቅድ አውጡ
📌Assigment ወይም Homework ካላች ቼክ ይደረግ
📌ለ ነገ የሚያስፈልጋችሁን ነገር አዘጋጁ
📌ከቻላቹ ቀለል ያለ ትምህርት ክለሳ ይደረግ
📌Social ሚዲያ ላይ ከ 1 ሰዓት በላይ ጊዜ አታሳልፉ
🎯ከነዚህ ውስጥ ከቻላቹ ከግማሽ በላይ ወይም ሙሉውን ወደ ተግባር ቀይሩት ስለማምናቹ አይከብዳቹም መልካም ቀን ይሁንላቹ።
https://t.me/ESS_Exam_Center
https://t.me/ESS_Exam_Center
3 197
🔹 ቶማስ ኤዲሰን ብዙ ተሳስቶ አምፖልን ፈጠረ። ስለስህተቶቹ ሲያወራ ግን እንዲህ ይላል 'እኔ ብዙ ስለሞከርኩ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ሁሌም ስሞክር ወይ ልክ ነኝ ወይ ደግሞ ተምሬበታለው' ይለናል። ያለፉ ስህተቶቻችንን ለከፍታችን መጠቀም አለብን፤ ሰሞኑን ካጋጠመኝ ችግር ምን ተማርኩበት እንበል። ሁለቴ መውደቅ የሚፈልግ የለም መቼም...አሸናፊ ማለት የማይወድቅ አይደለም፤ ቢወድቅም መልሶ የሚነሳ ነው። የሆነ ነገር አልሳካ ሲለን እስኪ ምንድነው ያጎደልኩት ብለን ጊዜ ወስደን ማሰብ አለብን። ከስህተት በላይ ምን አስተማሪ ነገር አለ? እንደውም ምርጥ አርጌ ደግሜ እንድሰራው እድል ተሰቶኛል ማለት አለብን።
3 197
መልካም ቀን እንዳሳለፋቹ ተስፋ አደርጋለሁ እንደተለመደው የ እለት ውሎዋችሁን ቼክ አድርጉና Vote እያደረጋቹ አሳውቁኝ። ምን ያህል አሳክታቹሃል?
