ESS Study Tips
Open in Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
Show more3 198
Subscribers
+124 hours
-37 days
-5130 days
Posts Archive
3 196
.......................................................................
👀በትኩረት የማጥናት ልማዳችንን ማጠናከር እንችላለን?
.......................................................................
1. ተስማሚ የጥናት አካባቢን ማዘጋጀት🏣
2. ግልፅና ትክክለኛ ግቦችን ማውጣት📄
3. የጥናት መርሃግብርን ማዘጋጀት🧾
4. ከጓደኞች ጋር የጥናት መርሃግብር መፍጠር👥
5. የሚረብሹ ነገሮችን ያስወግዱ🚫
6. የፖምዶሮ ዘዴ ይጠቀሙ🕞
7. ያጠናቀቁትን ሥራዎች ሁሉ ይገምግሙ✍
✅ለተጨማሪ የጥናት ዘዴ ይቀላቀሉን
https://t.me/ESS_Exam_Center
3 196
.......................................................................
👉4 4 4 = 400
✍እንዴት እንደመጣ እስቲ comment
........................................................................
3 196
አንድ ሰው በዓመታት ልፋት ያመጣውን የሰውነት ቅርፅ አንተ በአንድ ቀን ለረጅም ሰዓታት የሰውነት እንቅስቃሴ ስለሰራህ አታመጣውም እውነተኛ ለውጥ ከፈለክ ሳትሰላች ሁሌም መስራት አለብህ! በህይወትህም ላይ ከዚህ የተለየ እንድታደርግ አይጠበቅብህም።
3 196
❇️አዕምሮአችን የኛን መለወጥ አይፈልግም ምክንያቱም የሱ ስራ እኛን በህይወት ማስቀጠል ብቻ ስለሆነ እሱ በልተን እየተደሰትን እንድንቀጥል ይፈልጋል ስለዚህ ከሱ ቁጥጥር ውስጥ ወጥተን እራሳችንን እንምራ እያስጠላቹም አንብቡ ወደ ስኬታቹም ተጓዙ አሁኑኑ🫴
3 196
🎇ምርጦች ደና አደራቹ ዛሬ 🗓2 ቀናችን ነው በዛሬው ቀን ሁሉንም ቻሌንጅ 👊እናሳካለን ተስፋ መቁረጥ የለም 👍ጀምሩ ! 🫡መልካም ቀን ተመኘሁላቹ
