cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

tebuk media ተቡክ ሚዲያ

ቁርዐን ፣ ሀዲስ የሰለፎች እና የኡለማዎች ንግግር እንዲሁም ጠቃሚ መረጃዎች ፣መልዕክቶች የሚተላለፍበት ቻናል📚

Show more
Advertising posts
315
Subscribers
+224 hours
+57 days
+3830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

04:48
Video unavailableShow in Telegram
ሪዝቅ
Show all...
5.90 MB
01:27
Video unavailableShow in Telegram
ማረኝ ጌታዬ ሆይ!
Show all...
9.40 MB
01:27
Video unavailableShow in Telegram
ማረኝ ጌታዬ ሆይ!
Show all...
9.40 MB
Photo unavailableShow in Telegram
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚገኘው ዳሩ'ል-ሐዲሥ ኢንስቲትዩት ለዒልም ፈላጊዎች ልዩ የሆነ የክረምት ኮርስ አዘጋጅቷል። ፕሮግራሙ ውስን ወንዶችን ብቻ የሚያሳትፍ ሲሆን መሰረታዊ ኪታቦችን ለተማሩ በሚመጥን ደረጃ የሚሰጥ የኪታቦች ትምህርት ነው። የሚሰጡት የኪታብ አይነቶች:- ✨متن الورقات في اصول الفقه በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ ✨خلاصة تعظيم العلم በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ሲሆኑ 👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡‐ 18 አደባባይ አካባቢ የሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 👉 ትምህርቱ የሚሰጥባቸው ቀናት፡‐ በሳምንት 4 ቀናት፤ ከሰኞ እስከ ሐሙስ 👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰዓት፡‐ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00 👉 የመመዝገቢያ ቀናት፡‐ ከሰኔ 19 እስከ ሰኔ 28 ፤ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር… 🗂 በተመዝጋቢዎች በኩል መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡‐ — በዐቂዳ፣ በፊቅህ፣ በነሕውና በሶርፍ መሰረታዊ መትኖችን የቀራ — ዐረቢኛ ማንበብ የሚችል — ኢስላማዊ ስነምግባርን የተላበሰ 👉 ለምዝገባና ለበለጠ ማብራሪያ፡‐ 0912617005 0912023190 ያለው ቦታ ውስን ሰለሆነ መስፈርቱን የሚያሟሉ ፈጥነው እንዲመዘገቡ ይበረታታል። ——— http://t.me/merkezuna
Show all...
02:30
Video unavailableShow in Telegram
download (2).mp45.63 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ወራሪዎቹ የሰው ጭራቆች ለዓለም በገሃድ የሚያሳዩት ጭራቃዊ ተግባር ይህ ነው። "ከገርቀድ" ዛፍ በስተቀር ለመደበቂያ ዋስ የሚሆናቸው አጥተው በድንጋዩም በዛፉም እክ ትፍ እየተባሉ ሌጣቸውን የሚቀሩበት ቀን ለመምጣቱ ከዚህ ምስል በላይ ማስረጃ ማቅረብ አስፈላጊ አይደለም። የሰዎቹ የፀነነ ግፍ ከጣሳው በላይ ሞልቶ ከፈሰሰ ሰንብቷል። ዕድሜ በሸበሸበው የአዛውንቶች ቆዳ ላይ እነሱን መሳይ አውሬዎች የሚያሰፍሩት ወራሪዎቹ የግፍ ዘመን ሰዓታቸው ሊገባደድ ከወትሮው በተለየ ፍጥነት እየቆጠረ ነው። ያኔ ሰንኮፉ ከሥር ሲነቀል ዓለም አዲስ ቅርፅ መያዟን በችግሮች የተበተበው የሰው ዘር በሙሉ መመልከቱ አይቀሬ ይሆናል። መቼ ... ويقولون متى هو؟ قل عسى أن يكون قريبا ! Abx
Show all...
~የአየር ሁኔታዎች መቀያየር ጭምር ነገሮች ባሉበት እንደማይቀጥሉ ያሳዩናል። አላህ ሁሌም ሥራ ላይ ነው። ባላሰባችሁበት ጊዜና ሁኔታ በቅጽበት ከባድ ሁኔታችሁን ሊቀይር ይችላል። ብቻ ጊዜው ይርዘምም ይጠር ተረጋግታችሁ፣ ተስፋ አድርጋችሁ፣ ታግሳችሁ የአላህን የለውጥ ቀን ጠብቁ። እሱ ለውጡን ሲያመጣው አይሰስትም። የተጎዳችሁ፣ የተበደላችሁ፣ ሥራ ያጣችሁ፣ ልጅ ያላገኛችሁ፣ ትዳር የዘገባችሁ አሁንም ጠብቁት። እሱን ብቻ ተስፋ አድርጉ። ከአላህ ዉጭ ማን አለን!! =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ምዝገባ ተጀመረ 📢 እድሜያቸው ከ⭐️ - ⭐️⭐️ለሆኑ ታዳጊዎች ቁርአን፣ሱና እና ኢስላማዊ ትምህርቶችን የሚያስተምር የ 2⃣ ወር ኮርስ ምዝገባ በረባኒይ ኢስላማዊ ማዕከል ተጀመረ ! ተቋሙ ዝግጅቱን አጠናቆ እርሶን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። እርሶም ይህ እድል ሳያመልጦ ልጆቾን ፈጥነው ያስመዝግቡ። 📍አድራሻ፦ ቤተል አደባባይ ከንግድ ባንኩ ጀርባ 90ሜ ገባ ብሎ የምዝገባ ጊዜ 🗓 ፦ ከሰኔ 19 ጀምሮ የምዝገባ ሰዐት ⏰፦ ከ 3:00 - 6:00 ለበለጠ መረጃ : 📞 0970448879 / 0970449079 ይደውሉ ⭐️ https://t.me/rebbaniy 🌐 http://rebbaniy.com
Show all...
『ልብ ሲታመም የሚጠቅመውን ነገር ይጠላል፤ የሚግዳውን ደግሞ ይወዳል።』ኢብኑ ተይሚያ
Show all...
👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.