cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center

Official ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል

Show more
Advertising posts
9 667
Subscribers
No data24 hours
+607 days
+18530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

01:48
Video unavailableShow in Telegram
አልሐምዱሊላህ! በአላህ ፈቃድ ሐሙስ ግንቦት 08/2016 የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የቃፊላ ዳዕዋ ጉዞ ክፍል አስተባባሪነት ወደ ምእራብ ኢትዮጵያ በተደረገ የዳዕዋ ፕሮግራም165 ሰዎች ኢስላምን ተቀብለዋል። አላህ ፅናትና ጥንካሬን እንዲለግሳቸው እንለምነዋለን። الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር __ 🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ልዮ የዳዕዋ ዝግጅት ለዒልም ተማሪዎች እና ዱዓቶች ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር በታላላቅ ኡለሞች የተዘጋጀው ልዮ የዳዕዋ ኮንፈረስ ላይ እንድትገኙ ይጋብዛል። አቅራቢ: ዶ/ር ሙሀመድ ዷዊ አል‐ዑሰይሚ እና ዶ/ር ኸሊል ሃሚድ ኸሊል ቀን : ቅዳሜ ዙልቂዕዳ 10 /1445 ግንቦት 11/2016 ሰዓት: ከጧቱ 3 ሰዓት እስከ 7 ሠዓት ቦታ: ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ነሲሓ መስጂድ አድራሻ: 18 ማዞሪያ ታክሲ መውረጃው በስተቀኝ ገባ ብሎ إعلان هام يسر مركز ابن مسعود الإسلامي دعوة طلبة العلم والدعاة لحضور (ملتقى الدعوة إلى الله) لفضيلة الشيخين الدكتور محمد ضاوي العصيمي والدكتور خليل حامد خليل وذلك صباح يوم السبت الموافق العاشر من شهر ذي القعدة ١٤٤٥ هـ. في مقر المركز من الساعة الثالثة صباحا إلى السابعة ظهرا بالتوقيت المحلي،، T.me/merkezuna
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
‌‏تعلن ⁧ #الجامعة_الإسلامية ⁩ عن فتح باب القبول للتقديم على برامج الدراسات العليا الاعتيادية، لمرحلة (الدبلوم العالي) للعام الجامعيّ 1446هـ.. ‏عبر البوابة الإلكترونية: ⁦ postgraduate.iu.edu.sa وفق الله الجميع لما يحب ويرضى ____ @merkezuna
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🌟 ልዩ የረመዳን ሙሀደራ በነሲሓ መስጂድ 📍እሁድ መጋቢት 15/2016 ከ 04፡30 ጀምሮ 18 ማዞሪያ በሚገኘው ነሲሓ መስጂድ ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!! Telegram፡ https://t.me/nesihatv YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w Facebook፡ facebook.com/nesihatv @nesihatv
Show all...
«ዝክረ ረመዳን App» √ ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል። ዝክረ ረመዳን፤ ከማስታወቂያ ነፃ ድንቅ የፆም ህግጋት መማሪያ አፕ በመጫን ረመዳንን በዕውቀት ይፁሙ! @merkezuna
Show all...
ነሲሓ ኮንፈረንስ እንዴት አለፈ? በአላህ ፈቃድ ታላቁ ነሲሓ ኮንፈረንስ ዛሬ እሁድ መጋቢት 1/2016 በሚሊኒየም አዳራሽ በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል። የረመዳን ዋዜማ ላይ የተካሄደው ይህ ፕሮግራም ትኩረቱን በቁርዓን ላይ ያደረገ ሲሆን፤ የቁርዓን ህዝቦች በሚል ርዕስ በርካታ ኡስታዞች የተሳተፉበት ውይይት ቀርቧል። በውይይቱ መጀመሪያና መጨረሻ በርዕሱ በኡስታዝ አህመድ መሐመድ ተፅፎ የቀረበው ግጥም የብዙዎችን ልብ ስቧል። በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ ሞላ መሳጭ የቁርአን አቀራር ተግባራዊ ትምህርት ቀርቧል። የነሲሓ መስጂድ ኢማም በሆኑት ኡስታዝ ሰዒድ አበበ ልዩ ቲላዋ ከመቅረቡ ባሻገር ለሁለት ተማሪዎች ኢጃዛ ተሰጥቷል። የእለቱ ልዩ ፕሮግራም የነበረው "ፍም እንደመጨበጥ" በሚል ርዕስ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ የቀረበው ልዩ ሙሐደራ ሲሆን የመጨረሻውን ዘመን ፈተናዎች የዳሰሰና መፍትሄዎቸችን የጠቆመ ነበር። በተጨማሪም የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የዳዕዋና የትምህርት እንቅስቃሴዎችና የኢትዮጵያውያን ኡለማዎች ታሪኮች የተዳሰሱባቸው ዶክሜንተሪዎች ቀርበዋል። ፕሮግራሙን በማቀናጀትና በማስተናበር እንዲሁም ጥሪ አክብረው ለታደሙ የነሲሓ ቤተሰቦች፤ እንዲሁም በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት ላበረታቱን ኡለማዎች፣ ጠለበተል ዒልምና የመጅሊስ አመራሮች አላህ መልካም ምንዳን እንዲፅፍላቸው እየለመንን በአላህ ስም ምስጋናችንን እናቀርባለን። አላህ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ። አላህ ፆምና መልካም ስራዎችን ያግራልን። አሚን! ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር መጋቢት 1/2016 ሻዕባን 29/1445 _____ 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር @merkezuna
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ታላቅ የምስራች! ◻️ አልሐምዱሊላህ... የነሲሓ ቲቪን የቀጥታ ስርጭት ከዛሬ እሁድ መጋቢት 1/2016 ጀምሮ ከየትኛውም የዓለም ክፍል ሆናችሁ ከዌብሳይታቸን https://live.nesiha.tv መከታተል ትችላላችሁ። ለአጠቃቀም ይበልጥ ምቹ እንዲሆን የሞባይል አፕሊኬሽኑን ከስርጭት ፔጁ ላይ ወይም ከቴሌግራም ቻናላችን ማውረድ ትችላላችሁ።  በአላህ ፈቃድ የተጠቃሚዎችን አስተያየት መሰረት በማድረግ ማሻሻያዎች ከተደረጉለት በኃላ በአፕሊኬሽን ስቶሮች ላይ የምታገኙት ይሆናል። ብዙ ወዳጆቻችን ሲጠይቁት የነበረና የጣቢያውን ተደራሽነት በእጅጉ የሚጨምር ስኬት ስለሆነ የተሰማንን ደስታ እየገለፅን ። ለነሲሓ የ አይ ቲ ባለሞያዎች ከፍ ያለ ምስጋናቸነንን እናቀርባለን። ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም! @nesihatv
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ካለ ትኬት መግባት አይቻለም! አሰላሙዓለይኩም የነሲሓ ቤተሰቦች እሁድ መጋቢት 1/2016 በሚሊኒየም አዳራሸ ለሚካሄደው ነሲሓ ኮንፈረንስ የመግቢያ ትኬት ወስዳችኃል? ትኬት ማግኘት የሚቻለው የቀረው መቀመጫ እስኪሊሞላ ብቻ ስለሆነ አሁኑኑ በተከታዩ ሊንክ ይመዝገቡ። https://conference.nesiha.tv ለፕሮግራሙ የገንዘብ ድጎማ በማድረግ የአጅር ተቋዳሽ ለመሆን 444 የንግድ ባንክ አካውንታችን ትራንፈር ያደርጉ። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ____ 🕌 ibnu Masoud islamic Center @merkezuna
Show all...