cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

كناشة "أبي عمران" (عجائب)

Abu Imran (አቡ ዒምራን)

Show more
Advertising posts
254
Subscribers
+524 hours
+127 days
+3030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የግጥሙ ርዕስ አይ ዐብዱልሃሚድ! https://t.me/Menhaje_Selef/
Show all...
٢٠٢٤-٠٥-١٩_١٤'٥٠'٥٥' (1).mp36.76 KB
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ ዓለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱህ ➤➤ [[ አል በያን የቂርአት ሴንተር ]]📚📚📚📖 ሁለተኛ ዙር ምዝገባ ላይ ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ እህቶች በነዚህ ቡቶች መመዝገብ ትችላላቹህ። ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ለመመዝገብ➤➤+251917129721 ወይም እነዚህን⬇️⬇️⬇️ ቡቶች ተጠቀሙ ➡️ @ABUIMRANBOT ➡️ @umu_aymen_asma ➡️ @EMUMAHIR2016bot https://t.me/AbU_ImRan_AlaSeriy
Show all...
ኢማምነትና ኸጢብነት ሸሪዐዊ ሃላፊነቶች ናቸው። በሸሪዐዊ ሃላፊነት ላይ በአግባቡ አማናን መወጣት ይገባል። የራስን ፍላጎት ብቻ ከመከተል ይልቅ ሰፊውን ተገልጋይ ማሰብ ይገባል። ስላሰኘህ ብቻ ማስረዘም፣ ስለ ታከተህ ብቻ ማሳጠር ተገቢ አይደለም። ኢማም ወይም ኸጢብ የሆነ ሰው አቅመ ደካሞችን፣ ባለ ጉዳዮችን፣ ህመምተኞችን፣ አዛውንቶችን፣ ፀሐይ ወይም ዝናብ ላይ ያሉ ሰጋጆችን ወይም አድማጮችን ታሳቢ ማድረግ አለበት። ነብያችንኮ ﷺ የሚያለቅስ ልጅ ድምፅ ሰምተው እናቱ እንዳትረበሽ በሚል ሶላት ያሳጥሩ ነበር። ልክ እንዲሁ በኸጢቦች የሚነሱ ርእሶችም ማህበረሰቡ ያለበትን ሁኔታ ወይም ወቅታዊ ጉዳዮችን የዘነጉ መሆን የለባቸውም። ረመዷን ላይ አብዛኛው ደዕዋ ስለ ረመዷን ነበር። ይሄ ጥሩ ነው። ነገር ግን በዘረኝነት ስንታመስ፣ በሱስ ስንወረር፣ ነጋዴው መሀል ማጭበርበርና መካካድ ሲንሰራፋ፣ መጨካከን ሲበዛ፣ ሺርክና ቢድዐ ሲስፋፋ፣ ... ዱዓቶችና ኸጢቦች ጭልጥ ብለው ሌላ አለም ውስጥ ሊሆኑ አይገባም። አስተማሪ ማለት ልክ እንደ ሃኪም ነው። ሃኪም የውስጥ ደዌ ለማከም የቆዳ መድሃኒት አይሰጥም። ልክ እንዲሁ ለወገኑ ተቆርቋሪ የሆነ ዳዒያህ ማለት ህዝቡ ያለበትን ነባራዊ ሁኔታ እያየ ተገቢውን ህክምና የሚሰጥ ነው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

በቅርቡ ላገባ ነው ምን ይመክሩኛል በሚል በቀረበ ጥያቄ ሰበብ ስለ ትዳር ሰፋ ያለ ምክር የተሰጠበት ! ትዳር ማለት ሚድያ ላይ እንደሚወራው አይደለም ውጣ ውረድ መንገራገጭ ልያጋጥም ይችላል ! ባጭሩ ትዳር ማለት ሀላፍትና ነው ! 🎙Ustaz ibnu munewor = t.me/IbnuMunewor
Show all...
ትዳር_95_95.mp37.66 MB
👏 1
ኡስታዝ  ኢብኑ  ሙነወር ማዘን መተዛዘን     t.me/NABAWITUBE
Show all...
መተዛዘን_71_20_28-05-24_18-46-30-377_76_57.mp332.74 MB
ዳዕዋ ውስጥ ያለ ሰው ለዱንያ አይታለልም... ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር https://t.me/Muhammedsirage
Show all...
4_5881929047260271317.mp32.46 MB
አሰላሙ ዐለይኩም ወንድሞች እና እህቶች! ~ ይህቺ 13 ገፅ አጭር የፅሑፍ ፋይል ቁርኣን የአላህ ንግግር መሆኑን በሚያስተባብሉት አሕባሾች / አሽዐሪዮች ዙሪያ የቀረበች ዳሰሳ ነች። ብዙ ሰው ይሄ የጥመት አንጃ እንዲህ አይነት ሰቅጣጭ ዐቂዳ እንደሚያራምድ ስለማያውቅ በነሱ የተሸወደ ወገናችን ይነቃ ዘንድ ይህንን ፅሑፍ በማንበብና በማሰራጨት የበኩላችሁን ኃላፊነት እንድትወጡ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ። ወንድማችሁ ኢብኑ ሙነወር = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
እውን_ቁርኣን_የአላህ_ንግግር_አይደለምን_docx_1.pdf3.95 KB
የሙሀደራ ፕሮግራም http://t.me/Darutewhide 🍂 የአዲስ አበባ እምብርት በሆነችው ሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጅድ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እናንተን ይጠብቃል።  ተጋባዥ ዳዒዎች:  1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ 2⃣ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 3⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል።  🚗 መኪና ይዘው ለሚመጡ በቂ መኪና ማቆሚያ አለ።  🗓 ቀን: ማክሰኞ ዙልቂዳህ 20 /45  ወይም ግንቦት 20/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ☎️ ለበለጠ መረጃ  : +251936650001                                 : +251921543862                                 : +251941961928 አዘጋጅ: የሸይኽ  ጃማዕ እና ተባረክ መስጅድ ወጣቶች! ⚠️ ድንገት መምጣት ላልቻሉ በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት ለመከታተል: 👇👇                  t.me/nurmesjed መቅረት አይደልም ማርፈድ ያስቆጫል‼ t.me/Darutewhide
Show all...
00:24
Video unavailableShow in Telegram
عليك نفسك.. الشيخ صالح الفوزان _ حفظه الله_
Show all...
1.93 MB
قال شيخ الإسلام إبن تيمية _رحمه الله_: "المحبوس مَن حبس قلبه عن ربِّه تعالى، والمأسور من أسرَه هواه"؛ [الوابل الصيِّب] لابن القيم https://t.me/AbU_ImRan_AlaSeriy
Show all...
كناشة "أبي عمران" (عجائب)

Abu Imran (አቡ ዒምራን)