en
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Open in Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Pp of Pp ꨄ

Channel Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 713 subscribers, ranking 5 461 in the Religion & Spirituality category and 2 150 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 713 subscribers.

According to the latest data from 13 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -366 over the last 30 days and by -14 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 4.23%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.36% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 665 views. Within the first day, a publication typically gains 371 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 22.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 14 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

15 713
Subscribers
-1424 hours
-857 days
-36630 days
Posts Archive
ብቃቱ ከአእምሮ በላይ ሲሆንባቸው ሰርቆ ነው አሉት messi 🐐💪 የመላጣ ልጅ ሁላ

በደና ጊዜ telegram ላይ ከምጃጃል tiktok ላይ ብፈናጠር ኖሮ እስከአሁን ስንት ቦታ travel አርጌ ነበር😭🤧

ሜሲ ❤
ሮራንዶ 🥰

ከገላሽ ይልቅ የልብሽን ንፅህና የሚያይ ልዑል  ይስጥሽ.

በጀርባ የታዘለ ልጅ የጉዞው ርቀት ምን ያህል እንደሆነ አይገባውም🌚

ዝምታ የጥበብ እናት ናት፣ ብዙ መናገር ግን የኃጢያት በር ነው። አባ አርሳንዮስ

እውነቱን እናውራ ከተባለ አንተም ከሌላ ሴት ጋር ታወራለህ እሷም ከሌላ ወንድ ጋር ታወራለች..... መጀመሪያ የታወቀበት ደግሞ ከሀዲ ይባላል 😂 ልክ አይደለሁ? 😂😂

አላችሁ ወይ 🙌

ጂል ነው እንዴ እስክትባል የዋህ አትሁን👍

🥀ችግርህን ለራስህ ሸሽገህ ያዘው ልብ ያለው ሁሉ የሚረዳ ጆሮ ያለው ሁሉ አድማጭ አይደለም😌

ሰዎችን ሳይ ሰው የለኝም ባዶ ነኝ የምልባቸው ቀናቶች ይበዛሉ🥺🙌💔

😭😂
😭😂

🥀ሁሌም ደግነት ዘግይቶም ቢሆን ይከፍላል😊

ዝምታ የጥበብ እናት ናት፣ ብዙ መናገር ግን የኃጢያት በር ነው። . . . . . 🥰💥❤

‼️ የማያከብሩኝን ሰዎች አላከብርም እነሱ EGO ብለው ይጠሩታል :እኔ ደግሞ
self_ Respect እለዋለው ።

ጉድህ የሚፈላው በtextዋ መሳቅ የጀመርክ ቀን ነው
ጠብ ብለሻል bro 😁

Messi ወደ ፊት 💪

Cr7 💔

Teddy afro🙌
ቢኖርም ቅሬታ ችሎ ማለት እንጂ የወዳጅ ገበና አይዘራም ደጂ

በመኪና እየሄድክ Exህ ውሻ ነክሷት ስታይ... . . ውሻው እንዳያብድ ሀኪም ቤት ይዛቹት ሂዱ😁😂😅