es
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

Ir al canal en Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Pp of Pp ꨄ

El canal Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 15 967 suscriptores, ocupando la posición 5 371 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 104 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 15 967 suscriptores.

Según los últimos datos del 23 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -428, y en las últimas 24 horas de -6, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 5.10%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 2.69% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 814 visualizaciones. En el primer día suele acumular 430 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 23.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 24 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

15 967
Suscriptores
-624 horas
-717 días
-42830 días
Archivo de publicaciones
Gym guy💪 Join us ➜ @pp_of_pp_21
+4
Gym guy💪 Join us ➜ @pp_of_pp_21

ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ቢሆንም
ይቅርታን ተማምኖ ግን ሰውን
ማስከፋት ቲንሽነት ነው ።

እውነቱን እያወቁ እንዳላወቁ መሆን ሙድ አለው።

ስሚኝ የኔ ቆንጆ    
        ከአምላክ ያልሆነን ደስታ አታሳጂ         ክብርሽን ጠብቀሽ በማስታዋል ሂጂ        እኚ ውብ ቀኖችሽ ዛሬ የምትኖሪያቸው         ልክ እንደ አንቺ ሁሉ ማህፀን አላቸው          ከዓመታት በኋላ ይወልዳሉ መንታ የአንዱ ስም ፀፀት ነው የአንዱ ስም ትዝታ🥺

ምን እንደሚያስፈራኝ ታውቃላቹ... በጣም መላመድ፣በጣም መግባባት፣ በጣም መዋደድ፣በጣም ማውራት፣ በጣም መቀራረብ እነዚህ ነገሮች አብዛኛውን ጊዜ ከትክክለኛው ሰው ጋር ካልሆነ በቃ...❤️‍🩹

🔮መጡም አይጠቅሙኝም 🔷🔷.🔶🔶 ቀሩም አይጎዱኝም...
ብለህ ነው ማሰብ ያለብህ 🤝

ሰዎች 'እንወድሃለን' የሚሉህ፣ ያንተ መኖር ለእነሱ ጥቅም እስካለው ድረስ ብቻ ነው።⚖️👀

ተኙ መሽቷል 🙌 የነገ ሰው ይበለን
ሰናይ ለሊት🌑 🥰

ምን ያህል ደፋር ነህ ትለኛለች እንዴ 🙄
ነገ final exam ነው እኔ አሁን ig lay አንቺን እያወራው ነው አንቺ እስክመልሺልኝ ደሞ tik tok እያየው ነው 🙌

ቺኩ አልጋ ስር ሒል👠 ጫማ አግኝታበት 🙄 ይሄ ደግሞ የማነው  ትለዋለች... . . . አምፖል 💡 ስቀይር የማደርገው ነው አላለም 😂😂

ፈረንጆች እኮ ይሄኔ አበሾች ጋዜጣ ይዘው ሽንት ቤት ሲገቡ ሊያነቡ ይመስላቸዋል። . .  .   ም  ስ  ኪ  ን 😂🤣

እህቴ... 🙄 ከጀርባሽ ሆነው ያወሩብሻል???? . . እንግዲያውስ ፍሽባቸው 😎😂🤣😂🤣

ሴቶች online አላችሁ እስኪ Reactoin አርጉ ተጫኑት ሴትች ብቻ 🥰

ወንዶች online አላችሁ እስኪ Reactoin አርጉ ተጫኑት ወንዶች ብቻ 🤝

እነሱ ሸጠው የከበሩበት ወርቅ አንቺም ጋር አለ ያንን ባለማድረገሽ ልትኮሪ ይገባል አንቺ ጠንካራ ሴት በርቺ 🙌

Reactoin በደንብ አርጉ እሺ
post ይደረግ 🙌

እንቀጥል ወይስ እንተኛ Reactoin አርጉ እስኪ እንቀጥል 🤝 እንተኛ 😁

ሲቀር ይቀራል እንጂ ያለ ጥፋቴ ይቅርታ አልጠይቅም
ሁሉም ይቀራን እንጂ.🙌
ወገን ወደ ባልዚን ልመለስ ነው ምን ይሻላል 😂🤣

ምንድን ነው አንዳንድ ሴቶች አድቡ ለሶ የምትደረቡት አድቡ እንጂ.🙄 የሶ ጥፋት ነው አለቀ የልብ ልብ አትስጦት 🙄

የአንዳንድ ሴቶች አመል ግን እግዚዮ ነው ...🤕
channal lay post ከማረግህ በፊት ለምን የኔን text አልመለስክልኝም ብላ
አኮረፈችኝ ወገን ምን ጉድ ነው 🥺