cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

WINA Graphics

በኔ ገፅ ስታልፉ የሚጠቅመውን ሼር የማይጠቅመውን አስተያየት ማስቀመጥ አትርሱ! CEO @WINAGFX Owner @Wina_Bezi_Creative

Show more
Advertising posts
2 301
Subscribers
+624 hours
+307 days
+32630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የተመቻችሁን ሼር ማድረግ አትርሱ 2.2k subscribers Thank You! JOIN US https://t.me/winaGraphics
Show all...
28👌 14👍 3🔥 3
እናት ማለት እውነተኛ ፍቅር ናት:: ክብር ይገባታል የሷን ብድር በምድር ላይ ማንም በምንም ሊከፍለው አይችልምና ሁሌም የሚገባትን ክብር እንስጣት:: መልካም የእናቶች ቀን! #የእናቶች_ቀን #may12-2024 #mothersday #profile #timline #post #story
Show all...
40👍 3😢 3
Photo unavailableShow in Telegram
#ዳግም_ትንሳኤ በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡ ጌታ ሆይ ሞትህ ሞታችን ትንሳኤህ ትንሳኤያችን ነው። #እንኳን_ አደረሳችሁ!🙏❤️ #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Show all...
14👍 1
ግንቦት ፩ ልደታ ለማርያም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች! እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በሰላም አደረሠን!!! #ድንግል_ሆይ_ልደትሽ_ልደታችን_ነው፡፡ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Show all...
36👎 2
#ተነስቷል በድንገት እየሩሳሌምን ከወደ ጎሎጎታ አካባቢ አስደንጋጭ ድምፅ አናወጣት ክርስቶስም በራሱ ሐይል እና ስልጣን በታላቅ ክብር ፈጥኖ ተነሳ። ሞት ሊይዘው አልቻለምና የተገነዘበትን ልብስ ትቶ ልብሰ መንግስቱን ለብሶ ተነሳ... በተወለደ ጊዜ የእናቱን መሀተመ ድንግልና እንዳለወጠ ሁሉ በትንሳኤውም መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል በመላእክት ታጅቦ በክብር ተነሳ። እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓለ ፋሲካ ይሁንልን!! እንደተናገረ ተነሥቶአል በዚህ የለም። ማቴ 28፡6 #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Show all...
29🥰 4👍 3👏 2👎 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
...........ቀዳሜ ስዑር ዕለተ ቅዳሜ......... በዚህች ዕለት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከርሰ መቃብር ዐርፎ የዋለባት ዕለት በመሆኗ «ቀዳሜ ስዑር » ትሰኛለች፡፡ ስዑር ቀዳሜ የተባለችው በዓመት አንድ ቀን ስለ ምትጾም ነው፡፡ #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Show all...
26👍 4
#ዐርብ #ስቅለት አለመፅናናቷን ያየ ልጇ ወዳጇ "እነኃት እናቴን" ብሎ ይወደው ለነበረው ደቀ መዝሙር ለዩሀንስ ሰጠው በቀራኒዮ ለሚገኙ ህማም እና ሞቱን ለሚዘክሩ ሁሉ በዮሀንስ አማካኝነት እናት ተሰጠች በድንግልና ስለወለደቸው ስለተወደደ ልጇ 9ወር ከ5ቀን በማህጸኗ ስለወሰነችው ልጇ የድንግልና ጡት ወተት ስላጠባችው ልጇ ድንግል ማርያም ለምን አታለቅስ #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Show all...
15👍 4❤‍🔥 3🙏 2
#ዐርብ #ስቅለት ክርስቶስ በመስቀል ሳለ ትንቢቱ ሁሉ እንደተፈፀመ ባየ ጊዜ “ተፈፀመ” አለ ነፍሱን ከስጋው ለየ አምላክ በስጋው ሞተ በነፍሱ የሞተውን አዳምን ለማዳን ክርስቶስ ቃል በገባው መሰረት በስጋው ሞተ። #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Show all...
😢 19😭 12👍 6 1
🙏🙏🙏 ሕማማት🙏🙏🙏 ዕለተ #ዐርብ ሐዋርያው ቅዱስ ጳዉሎስ «አውቀውስ ቢሆን የክብርን ጌታ ባልሰቀሉት» /1ቆሮ.1-18/፡፡ እንዳለ ይህ ዕለት የአይሁድ ካህናት ያለበደል ያለጥፋት ንጹሕና ጻድቅ የሆነውን ጌታ የሰቀሉበት ዕለት ነው፡፡ #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Show all...
😢 19😭 3👍 2🥰 2
Go to the archive of posts