WINA Graphics
በኔ ገፅ ስታልፉ የሚጠቅመውን ሼር የማይጠቅመውን አስተያየት ማስቀመጥ አትርሱ! CEO @WINAGFX Owner @Wina_Bezi_Creative
Ko'proq ko'rsatish- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Ma'lumot yuklanmoqda...
ሐምሌ 5 እንኳን ለብርሐናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ ዓመታዊ የእረፍት በዓላቸው እንዲሁም ለፃድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓለ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን። #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇 • t.me/winagfx2 • t.me/winaGraphics Share 🙏
https://t.me/winaGraphicsHello, future major! Welcome to @Major⭐️ Your task is to become the best of the best in the player rating. Vote for others by stars and collect stars yourself⭐️ The coolest majors will receive a valuable token in the future!
Hello, future major! Welcome to @Major⭐️ Your task is to become the best of the best in the player rating. Vote for others by stars and collect stars yourself⭐️ The coolest majors will receive a valuable token in the future!
ሰኔ 30 በዚህች ዕለት ነብይ፤ ካህን፤ መጥምቅ፤ መምህር፤ ፃድቅ፤ ሰማዕት፤ ሐዋርያ የሆነ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ተወለደ። ነብዩ ዳዊት በመዝሙሩ ፃድቅ ሰው እንደ ዘንባባ ያፈራል እንደዝግባም ይበዛል እንዳለ ዛሬም የቅዱስ ዩሐንስ መጥምቅ ጸሎቱ በረከቱ በሁላችን ላይ ፀንቶ ይደርብን አማላጅነቱ ይደረግልን ዛሬም ዘወትርም ለዘለአለሙ አሜን፡፡ እንኳን አደረሳችሁ #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇 • t.me/winagfx2 • t.me/winaGraphics Share 🙏
https://t.me/winaGraphicsእረኛዬ ነህ #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇 • t.me/winagfx2 • t.me/winaGraphics Share 🙏
https://t.me/winaGraphicsሰኔ 21 ጎለጎታ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ በስሟ_ያመናችሁ_በምልጀዋ_የቆማችሁ #ድንግል_ማርያም_የልባችሁን_መሻት_ሁሉ ትፈጽምላችሁ አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ማርያም በተገባልሽ ቃልኪዳን ሃገራችንና ህዝቦቿን ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ጠብቂልን አሜን #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇 • t.me/winagfx2 • t.me/winaGraphics Share 🙏
https://t.me/winaGraphicsJoriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.