قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Open in Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Show more1 545
Subscribers
+324 hours
-57 days
-530 days
Posts Archive
☞የሰዎች መዋደድና መተሳሰብ ከሁለቱም በኩል ሲሆን ስሜት ይሠጣል፣ ደስም ይላል። አንዱ ፈላጊ ሌላው ተፈላጊ፣ አንዱ አሳቢ ሌላው ረሺ የሆነበት ሚዛናዊ ያልሆነ ግንኙነት ራስን ማድከም ሌላዉንም ማጨናነቅ ነው የሚሆነው። አለመፈለግህን ካወቅክ ኮስታራ ሁን፣ ቁረጥ። አብዝቶ መከተል ያስንቃል፣ ያዋርዳልም። ያ እስኪሆን አትጠብቅ።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
👉እኒህን የምድር ኮኮቦች ግቡና ተከታተሉ ማሻአላህ!
➊ 🎙ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን
t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
➋ 🎙ሸይኽ አወል አህመድ
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/6161
❸ 🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
t.me/IbnuMunewor
❹ 🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም
t.me/AbumuslimAlarsi
👉ተቀላቀሉ ትጠቀማላችሁ ሸር በማድረግም ሌሎችን እናስታዉስ ።
🍂
ሁል_ጊዜ በውሸት መታገዝ የሚፈልገው ነፍሱ ላይ ድክመት ያለበት ሰው ብቻ ነው፤
በራሱ የሚተማመነውማ…………
እውነታውን ብቻ ይናገርና የሚመጣውን ሁሉ ይጋፈጣል።
~🌸
+1
🍂 እንማር እንቅራ
በዕውቀት ያልተገነባ መንሀጅ በእውቀት ያልተገነባ አቂዳ፣ በእውቀት ያልተገነባ እምነት መፍረሱ አይቀርም ስለዚህ በመማር በመቅራት መንሀጃችንን አቂዳችንን እምነታችንን እንጠብቅ።
~🎀
ለሴቶች አዲስ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!
⎙ክፍል 11
↱የኪታብ ᵖᵈᶠ « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886
🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
+1
🍂ውሸታም...ሰው_ ሲያወራ ሰወች እውነት አይሉትም አያምኑትም ወሬው የተጣለ ነዉ ከሰዎች ዘንድ የተጠላ ሰው ነዉ::
وصدق الشاعر إذ قال:
ገጣሚው እውነት ተናገረ እንድህ በሚል ጊዜ👇
ما اقبح الكذب المذموم صاحبه :
ውሸትን ምንኛ አስጠያፊ አደረገው ባለቤቱ የተወቀሰበት የሆነ:
وآحسن الصدق عند الله والناسِ:
እውነትን ምንኛ አሳመረው ከአሏህ ዘንድ እና ከሰዎች ዘንድ::
﴿نصيحتي للنساء رقم 45﴾
~🎀
http://t.me/https_Aselefye
☞«የስደቷ እህቴ ጠንካራ ጀግና ነች» ...!
ጠንካራ ናት ሰርቶ ማገኘትን የወደደች፣
በወጣትነቷ ከሀገር የወጣች ፣
ልጅነቷን በስራ በሰዉ ቤት ያሳለፈች፣
ክፍንም ደጉንም አንገቷን ደፍታ የቻለች፣
ለዘላፊ ሁሉ ቦታዋን ያልሰጥች፣
ለዱኒያም ብትወጣ ለአኸራም ሰራች፣
ቁርአን ሀዲሷን አሳምራ ቀራች፣
የስደቷ ልእልት እወቋት ይች ነች፣
☞ስንቱን አሳለፈች ...!
ለቤተሰብ ብላ ስደት የመረጠች፣
ከችግር ለማወጣት ሌት ከቀን የለፋች፣
በእሷ ጥንካሬ ስንቱን ቤት አቀናች፣
ለራሷ ሳትኖር ለሰዉ እየኖረች፣
ችግርተኛ ሁሉንለጋሽቱ እሷ ነች፣
☞«አዎ የስደቷ ልእልት እህቴ ይች ነች» ..!
ቤተሰቧቿን ጓደኞቿን ሀገሯን ጥላ የተሰደደች
ሌሎችን የምታስደስት ራሷን እያቃለጠች
ከማታቃቼዉ ሰዎችጋ ህይወትን ለመቀየር ብላ ተግባብታ የኖረች።
☞«ሁልጊዜም ለፊ ነች»...!
የነገን ተስፋ ለማየት ዛሬን የማትሰለች፣
ሳቋን፣ ልጅነቷን፣ ደስታዋን ፣ለስደት የሰዋች፣
ከአላህ በታች የምትደገፍበት የለላት፣
ናፍቆት መከፋቱ ሲፈራረቅባት፣
ከልቡ ሰዉ የለም ነይኳ የሚላት፣
ሲኖራት ነዉጂ ካጣች ወዳጅ የላት፣
የጠቀመችዉ ሰዉ መልሶ ሲጎዳት፣
ተሰብራ ስትደን አላህ ሲጠግናት፣
ልቧም አይጨክንም ዛሬም በመርዳት ናት፣
የስደቷ እህቴ አዎ ጠንካራ ናት፣
ከሱና እህትሽ ሀያት✍
=
https://t.me/Asselefya2
،،،،،،🌸،،،،،،
🍂የብቻ...መንገድ ፍረሀት ቢኖረውም በፍረሀት ውስጥ ጀግንነት ይገኛል ኡኽቲ ጀግና ለመሆን ብቻሽን ተራመጂ ::
~🎀
{ وَإِنِّی لَغَفَّارࣱ لِّمَن تَابَ وَءَامَنَ وَعَمِلَ صَـٰلِحࣰا ثُمَّ ٱهۡتَدَىٰ }
~🎀
. ቲላዋ . 🍂
{ وَمَن یَعۡمَلۡ سُوۤءًا أَوۡ یَظۡلِمۡ نَفۡسَهُۥ ثُمَّ یَسۡتَغۡفِرِ ٱللَّهَ یَجِدِ ٱللَّهَ غَفُورࣰا رَّحِیمࣰا }
[سُورَةُ النِّسَاءِ: ١١٠]
http://t.me/https_Aselefye
🌄
አዲስ ቀን… አዲስ ተስፋ… አዲስ ሕይወት……
«أَصْـبَحْنا وَأَصْـبَحَ المُـلْكُ لله وَالحَمدُ لله ، لا إلهَ إلاّ اللّهُ وَحدَهُ لا شَريكَ لهُ، لهُ المُـلكُ ولهُ الحَمْـد، وهُوَ على كلّ شَيءٍ قدير»
~🎀
Repost from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh MuhammedZain Adam - ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🛑አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 رياض الصالحين
ክፍል - 134
٥٦-باب فضل الجوع وخشونة العيش والاقتصار على القليل من المأكول والمشروب ...
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
ለሴቶች አዲስ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!
⎙ክፍል 10
↱የኪታብ ᵖᵈᶠ « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886
🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
...🎀...
﴿ أَلَمْ يَعْلَمُواْ أَنَّ اللَّهَ يَعْلَمُ سِرَّهُمْ وَنَجْوَاهُمْ وَأَنَّ اللَّهَ عَلاَّمُ الْغُيُوبِ ﴾
http://t.me/https_Aselefye
ይህ ዘመን የአሏህን ገመድ የያዘ
ሁሌም በእምነቱ የፀና
ልቡንም በአሏህ ላይ ያንጠለጠለ እንጂ ሌላው ሚድንበት ዘመን አይደለም…
እምነትህን በአሏህ ላይ ልብህን ወደ አሏህ አስጠጋ በዱንያም በአኺራም እርጋታ ታገኛለህ።
~🌸
