ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

前往频道在 Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

显示更多
1 547
订阅者
+224 小时
-27 天
-1330 天
帖子存档
🍂 ቀብር በመዘየር ከሚገኙ ቱሩፋቶች ውስጥ ሦሥቱ…… 1ኛ, አይቀሬ የሆነው ሞት እና መዘውተሪያ የሆነው አኼራ በማስታወስ መገሰፅ እና መመከር፤ 2ኛ, ለሟች በዱዐ እና በዝያራ የሚደረግለት ውለታ፤ 3
🍂   ቀብር በመዘየር ከሚገኙ ቱሩፋቶች ውስጥ ሦሥቱ…… 1ኛ, አይቀሬ የሆነው ሞት እና መዘውተሪያ የሆነው አኼራ በማስታወስ መገሰፅ እና መመከር፤ 2ኛ, ለሟች በዱዐ እና በዝያራ የሚደረግለት ውለታ፤ 3ኛ, ዘያሪው የነብዩﷺ ሱና ተግባራዊ በማድረጉ የሚያገኘው ምንዳ። «زوروا القبور فإنها تذكركم الآخرة» «ቀብርን ዘይሩ: አኼራ ታስታውሳችኋለች።» منقل

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 ተይሲሩል ከሪሚ ረሕማን (ተፍሲሩ ሰዕዲይ) - ክፍል 055 سورة البقرة الآية ٢٧٥ 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

يگسـرون قلـوب النـاس ثـم يسـألـون الله ان يريـح قلوبهـم اي نـوع مـن البشـر أنتـم .. 🍂የሰዎችን ልብ ይሰብራሉ ከዛም አሏህን ይለምናሉ ልባቸውን እንዳሳርፍላቸው፣ ቆይ እናንተ ከምን አይነት ሰዎች ናችሁ እ? http://t.me/https_Aselefye

🎀 ሁሌም ጥግ ላይ ቁመሽ ለምን ይዘንባል ብለሽ አታማሪ ዣንጥላ ይዘሺ በዝናብ መጓዝን ልመጂ ችግር       ለምን መጣ አትበይ በፅናት መታገልን ልመጅ ኡኽቲ አስቢ" ይች ዐለም ለተሸናፊዎች ቦታ የላትም። http://t.me/https_Aselefye

القارئ : محمد أيوب http://t.me/https_Aselefye

☞የሰዎች መዋደድና መተሳሰብ ከሁለቱም በኩል ሲሆን ስሜት ይሠጣል፣ ደስም ይላል። አንዱ ፈላጊ ሌላው ተፈላጊ፣ አንዱ አሳቢ ሌላው ረሺ የሆነበት ሚዛናዊ ያልሆነ ግንኙነት ራስን ማድከም ሌላዉንም ማጨናነ
☞የሰዎች መዋደድና መተሳሰብ ከሁለቱም በኩል ሲሆን ስሜት ይሠጣል፣ ደስም ይላል። አንዱ ፈላጊ ሌላው ተፈላጊ፣ አንዱ አሳቢ ሌላው ረሺ የሆነበት ሚዛናዊ ያልሆነ ግንኙነት ራስን ማድከም ሌላዉንም ማጨናነቅ ነው የሚሆነው። አለመፈለግህን ካወቅክ ኮስታራ ሁን፣ ቁረጥ። አብዝቶ መከተል ያስንቃል፣ ያዋርዳልም። ያ እስኪሆን አትጠብቅ።    t.me/AbuSufiyan_Albenan

👉እኒህን የምድር ኮኮቦች ግቡና ተከታተሉ ማሻአላህ! ➊ 🎙ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream ➋ 🎙ሸይኽ አወል አህመድ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/6161 ❸ 🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር t.me/IbnuMunewor ❹ 🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም t.me/AbumuslimAlarsi 👉ተቀላቀሉ ትጠቀማላችሁ ሸር በማድረግም ሌሎችን እናስታዉስ ።

🍂 ሁል_ጊዜ በውሸት መታገዝ የሚፈልገው ነፍሱ ላይ ድክመት ያለበት ሰው ብቻ ነው፤ በራሱ የሚተማመነውማ………… እውነታውን ብቻ ይናገርና የሚመጣውን ሁሉ ይጋፈጣል። ~🌸
🍂     ሁል_ጊዜ በውሸት መታገዝ የሚፈልገው ነፍሱ ላይ ድክመት ያለበት ሰው ብቻ ነው፤ በራሱ የሚተማመነውማ…………    እውነታውን ብቻ ይናገርና የሚመጣውን ሁሉ ይጋፈጣል። ~🌸

🍂 እንማር እንቅራ በዕውቀት ያልተገነባ መንሀጅ በእውቀት ያልተገነባ አቂዳ፣ በእውቀት ያልተገነባ እምነት መፍረሱ አይቀርም ስለዚህ በመማር በመቅራት መንሀጃችንን አቂዳችንን እምነታችንን እንጠብቅ። ~
+1
🍂 እንማር እንቅራ በዕውቀት ያልተገነባ መንሀጅ በእውቀት ያልተገነባ አቂዳ፣ በእውቀት ያልተገነባ  እምነት መፍረሱ አይቀርም ስለዚህ በመማር በመቅራት መንሀጃችንን አቂዳችንን እምነታችንን እንጠብቅ። ~🎀

ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖ 📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!! ⎙ክፍል  11 ↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886 🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

القارئ : إبن باز رحمه الله http://t.me/https_Aselefye

🍂ውሸታም...ሰው_ ሲያወራ ሰወች እውነት አይሉትም አያምኑትም ወሬው የተጣለ ነዉ ከሰዎች ዘንድ የተጠላ ሰው ነዉ:: وصدق الشاعر إذ قال: ገጣሚው እውነት ተናገረ እንድህ በሚል ጊዜ👇 ما
+1
🍂ውሸታም...ሰው_ ሲያወራ ሰወች እውነት አይሉትም አያምኑትም ወሬው የተጣለ ነዉ ከሰዎች ዘንድ የተጠላ ሰው ነዉ:: وصدق الشاعر إذ قال: ገጣሚው እውነት ተናገረ እንድህ በሚል ጊዜ👇 ما اقبح الكذب المذموم صاحبه : ውሸትን ምንኛ አስጠያፊ አደረገው ባለቤቱ የተወቀሰበት የሆነ: وآحسن الصدق عند الله والناسِ: እውነትን ምንኛ አሳመረው ከአሏህ ዘንድ እና ከሰዎች ዘንድ:: ﴿نصيحتي للنساء رقم 45﴾ ~🎀 http://t.me/https_Aselefye

☞«የስደቷ እህቴ ጠንካራ ጀግና ነች»  ...! ጠንካራ ናት  ሰርቶ ማገኘትን የወደደች፣ በወጣትነቷ ከሀገር የወጣች ፣ ልጅነቷን በስራ በሰዉ ቤት ያሳለፈች፣ ክፍንም ደጉንም አንገቷን ደፍታ  የቻለች፣ ለዘላፊ ሁሉ ቦታዋን ያልሰጥች፣ ለዱኒያም ብትወጣ ለአኸራም ሰራች፣ ቁርአን ሀዲሷን አሳምራ ቀራች፣ የስደቷ ልእልት እወቋት ይች ነች፣ ☞ስንቱን አሳለፈች ...! ለቤተሰብ ብላ  ስደት የመረጠች፣ ከችግር ለማወጣት ሌት ከቀን የለፋች፣ በእሷ ጥንካሬ ስንቱን ቤት አቀናች፣ ለራሷ ሳትኖር ለሰዉ እየኖረች፣ ችግርተኛ ሁሉንለጋሽቱ  እሷ ነች፣ ☞«አዎ  የስደቷ ልእልት እህቴ ይች ነች» ..! ቤተሰቧቿን  ጓደኞቿን  ሀገሯን ጥላ የተሰደደች ሌሎችን የምታስደስት ራሷን እያቃለጠች ከማታቃቼዉ ሰዎችጋ ህይወትን ለመቀየር ብላ  ተግባብታ የኖረች። ☞«ሁልጊዜም  ለፊ  ነች»...!   የነገን ተስፋ ለማየት ዛሬን የማትሰለች፣ ሳቋን፣ ልጅነቷን፣ ደስታዋን ፣ለስደት የሰዋች፣ ከአላህ በታች የምትደገፍበት የለላት፣ ናፍቆት መከፋቱ ሲፈራረቅባት፣ ከልቡ  ሰዉ የለም ነይኳ የሚላት፣ ሲኖራት ነዉጂ ካጣች ወዳጅ የላት፣ የጠቀመችዉ ሰዉ መልሶ ሲጎዳት፣ ተሰብራ ስትደን አላህ ሲጠግናት፣ ልቧም አይጨክንም ዛሬም  በመርዳት ናት፣ የስደቷ እህቴ  አዎ ጠንካራ ናት፣ ከሱና እህትሽ ሀያት✍ = https://t.me/Asselefya2

✍ችላ...መባባል የስንብት መጀመሪያ ነው። http://t.me/https_Aselefye

،،،،،،🌸،،،،،، 🍂የብቻ...መንገድ ፍረሀት ቢኖረውም በፍረሀት ውስጥ ጀግንነት ይገኛል ኡኽቲ ጀግና ለመሆን ብቻሽን ተራመጂ :: ~🎀
،،،،،،🌸،،،،،، 🍂የብቻ...መንገድ ፍረሀት ቢኖረውም በፍረሀት ውስጥ ጀግንነት ይገኛል ኡኽቲ ጀግና ለመሆን ብቻሽን ተራመጂ :: ~🎀

{ وَإِنِّی لَغَفَّارࣱ لِّمَن تَابَ وَءَامَنَ وَعَمِلَ صَـٰلِحࣰا ثُمَّ ٱهۡتَدَىٰ } ~🎀
{ وَإِنِّی لَغَفَّارࣱ لِّمَن تَابَ وَءَامَنَ وَعَمِلَ صَـٰلِحࣰا ثُمَّ ٱهۡتَدَىٰ } ~🎀

. ቲላዋ . 🍂 { وَمَن یَعۡمَلۡ سُوۤءًا أَوۡ یَظۡلِمۡ نَفۡسَهُۥ ثُمَّ یَسۡتَغۡفِرِ ٱللَّهَ یَجِدِ ٱللَّهَ غَفُورࣰا رَّحِیمࣰا } [سُورَةُ النِّسَاءِ: ١١٠] http://t.me/https_Aselefye