en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Open in Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Show more
1 547
Subscribers
+324 hours
-57 days
-530 days
Posts Archive
...🎀... ﴿ ‏أَلَمْ يَعْلَمُواْ أَنَّ اللَّهَ يَعْلَمُ سِرَّهُمْ وَنَجْوَاهُمْ وَأَنَّ اللَّهَ عَلاَّمُ الْغُيُوبِ ﴾       http://t.me/https_Aselefye

ይህ ዘመን የአሏህን ገመድ የያዘ ሁሌም በእምነቱ የፀና ልቡንም በአሏህ ላይ ያንጠለጠለ እንጂ ሌላው ሚድንበት ዘመን አይደለም… እምነትህን በአሏህ ላይ ልብህን ወደ አሏህ አስጠጋ በዱንያም በአኺራም እ
ይህ ዘመን የአሏህን ገመድ የያዘ ሁሌም  በእምነቱ የፀና ልቡንም በአሏህ ላይ ያንጠለጠለ እንጂ ሌላው ሚድንበት ዘመን አይደለም… እምነትህን በአሏህ ላይ ልብህን ወደ አሏህ አስጠጋ በዱንያም በአኺራም እርጋታ ታገኛለህ። ~🌸

🔖እውነታን የሚገልፅ ድንቅ ግጥም። ولبستَ في يُسراكَ  أغلى ساعةٍ والوقتُ عندكَ أرخصُ الأشياءِ! ግራ እጅህ ላይ ውድ ሰአት አስረሀል ነገር ግን...! ጊዜ አንተ ዘንድ በጣም ርካሽ ነገር ሆኗል። =

۞ أَلَمْ يَأْنِ لِلَّذِينَ آمَنُوا أَن تَخْشَعَ قُلُوبُهُمْ لِذِكْرِ اللَّهِ وَمَا نَزَلَ مِنَ الْحَقِّ وَلَا يَكُونُوا كَالَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ مِن قَبْلُ فَطَالَ عَلَيْهِمُ الْأَمَدُ فَقَسَتْ قُلُوبُهُمْ ۖ وَكَثِيرٌ مِّنْهُمْ فَاسِقُونَ ለነዚያ ለአመኑት ለአላህ ተግሳጽና ከቁርኣንም ለወረደው ልቦቻቸው ሊፈሩ እንደእነዚያም በፊት መጽሐፍን እንደ ተሰጡትና በእነርሱ ላይ ጊዜ እንደረዘመባቸው ልቦቻቸውም እንደ ደረቁት ላይኾኑ (ጊዜው) አልቀረበምን? ከእነርሱም ብዙዎቹ አመጸኞች ናቸው፡፡ ~

🎀...ነጥቄ ባልሄድም....🎀 ነጥቄ ባልሄድም ብዙ ባልማርም ከጠራኝ ሁሉ ጋር አልቀላቀላቀልም ጥልቅ ዕውቀት ባይኖረኝ ፈን ባልጨርስም ግን በአቂዳ መንሀጄ አልደራደርም ጩኸት ስለበዛ እውነት ነው አ
+1
🎀...ነጥቄ ባልሄድም....🎀 ነጥቄ ባልሄድም ብዙ ባልማርም ከጠራኝ ሁሉ ጋር አልቀላቀላቀልም ጥልቅ ዕውቀት ባይኖረኝ ፈን ባልጨርስም ግን በአቂዳ መንሀጄ አልደራደርም ጩኸት ስለበዛ እውነት ነው አልልም http://t.me/https_Aselefye

እንዴኛ ወንጀል ቢሆን እዚች ምድር ለ1ደቂቃም አንቆይም ነበር የእኛ ወንጀል ከሰማይ እሳት እና ጠጠር ድንጋይ ያዘንባል እንኳን መሬት ማንቀጥቀጥ እና!! አሏህ በጣም አዛኝ ጌታ ስለሆነ በእዝነቱ ይዞና
እንዴኛ ወንጀል ቢሆን እዚች ምድር ለ1ደቂቃም አንቆይም ነበር  የእኛ ወንጀል ከሰማይ እሳት እና ጠጠር ድንጋይ ያዘንባል እንኳን መሬት ማንቀጥቀጥ እና!! አሏህ  በጣም አዛኝ ጌታ ስለሆነ በእዝነቱ ይዞናል ወንጀል እየሰራን ያበላናል ያጠጣናል!! ባሪያወቼ ቢመለሱ ተውበት ቢያደርጉ ብሎ መሬት መንቀጥቀጥየተለያዩ ክስተቶችን ያሳየናል!!   ይህ ክስተት ለአማኞች ማንቂያ ደወል  ነው። ከዘነጋንበት፣  ከምንሰራው ወንጀል እንድንነቃ!!  ተውበት እንድናደርግ ወደ አላህ እንድንመለስ ነው። የእኛ ልብ ግን ድርቀቷ እንደቀጠለ ነው ። የሚከሰቱት ነገሮች ሁሉ በእኛ ወንጀል ነው የመሬት መንሸራተት ቢከሰት በእኛ ወንጀል የሂጃብ መንሸራተት ሲበዛ ስንራቆት ነው!!
ظَهَرَ الْفَسَادُ فِي الْبَرِّ وَالْبَحْرِ بِمَا كَسَبَتْ أَيْدِي النَّاسِ لِيُذِيقَهُم بَعْضَ الَّذِي عَمِلُوا لَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ (ሱረቱ አል-ሩም - 41) የሰዎች እጆች በሠሩት ኃጢኣት ምክንያት የዚያን የሠሩትን ከፊሉን ያቀምሳቸው ዘንድ መከራው በየብስና በባሕር ተገለጠ፤ (ተሰራጨ)፡፡ እነርሱ ሊመለሱ ይከጀላልና፡፡
የመሬት መንቀጥቀጥ ቢከሰት እኛ በምንሰራው ወንጀል ነው አላህ ቃሉን አያፈርስም  በደንብ ነግሮናል إِنَّ اللَّهَ لَا يُخْلِفُ الْمِيعَادَ (ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 9) ምንጊዜም አላህ ቀጠሮውን አያፈርስምና፡፡» =

እህህ..... እስኪ ለጊዜም ጊዜ እንስጠው የማያልፍ.. የመሰለን ግን ያለፈ ብዙ ነገር አልነበር እንዴ....!? https://t.me/https_Aselefya

ትናፍቀኛለህ ትናፍቀኝ አለህ ብየ ካልኩህ በላይ ብዙ ናፍቆት አለ ካፍቃሪው ልቤ ላይ ጀንበር አዘቅዝቃ ነገን ስትጣራ ትዝ አለኝ እኔ ልቤ ካንተ ጋራ ጨረቃም በከዋክብት ተከባ ባያትም ባስደማሚ ውበቷ ፍ
ትናፍቀኛለህ ትናፍቀኝ አለህ ብየ ካልኩህ በላይ ብዙ ናፍቆት አለ ካፍቃሪው ልቤ ላይ ጀንበር አዘቅዝቃ ነገን ስትጣራ ትዝ አለኝ እኔ ልቤ ካንተ ጋራ ጨረቃም  በከዋክብት ተከባ ባያትም ባስደማሚ ውበቷ ፍጥረት ቢያደምቃትም አንተ ስትናፍቀኝ አላስታውሳትም ጀምበር ምሺት ሲሆን ቀኑ ፍጥረት ከማደርያ ለመግባት ሲያቀኑ እኔ አንተን ፍለጋ ጉዞ እጀምራለሁ ባገኝህ እያልኩኝ ዛሬም አስባለሁ ከኮከብ ጨረቃ ስጦታ ልስጥህ እንዳትቀር ብየ ይሄንን ፃፍኩልህ እስከምንገናኝ እስከዛውም ፍቅሬ ሰላሙን ያብዛልህ... ብየ እላለሁ....💧 ~

🍂 ጥሩ...ሰው ስትሆኚ ማንም አያስተውልሽም ነገር ግን...መጥፎ ስትሆኚ ማንም አይረሳሽም :- ~🎀
🍂 ጥሩ...ሰው ስትሆኚ ማንም አያስተውልሽም ነገር ግን...መጥፎ ስትሆኚ ማንም አይረሳሽም :- ~🎀

ربّ اشرح لي صدري ويسر لي امري__ 🍃

🎀....ታገስ....🎀 አሏህ....ከታጋሾች ጋር ነዉ......🍂 http://t.me/https_Aselefye
🎀....ታገስ....🎀 አሏህ....ከታጋሾች ጋር ነዉ......🍂 http://t.me/https_Aselefye

ብዙ ህመሞች ያቆስሉሻል ቁስልሽ እስኪድን ሰወች ያዝኑልሻል ጠባሳሽን ግን.....? ልብስሺ ሸፍኖታል አንቺ ብቻ ነሽ የምታይው:- http://t.me/https_Aselefye
ብዙ ህመሞች ያቆስሉሻል ቁስልሽ እስኪድን ሰወች ያዝኑልሻል ጠባሳሽን ግን.....? ልብስሺ ሸፍኖታል አንቺ ብቻ ነሽ የምታይው:- http://t.me/https_Aselefye

ሰላም....ለእነዚያ ቁስላቸው በጠነከረ ቁጥር ..ፀንተው ቀጥ ለሚሉ:- http://t.me/https_Aselefye ~🎀

.🍂 { وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِی عَنِّی فَإِنِّی قَرِیبٌۖ أُجِیبُ دَعۡوَةَ ٱلدَّاعِ إِذَا دَعَانِۖ } 🍂
+1
.🍂 { وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِی عَنِّی فَإِنِّی قَرِیبٌۖ أُجِیبُ دَعۡوَةَ ٱلدَّاعِ إِذَا دَعَانِۖ } 🍂

﴿قُلْ عَسَى أَن يَكُونَ قَرِيبًا﴾ . http://t.me/https_Aselefye 🎀