en
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Open in Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Show more
1 549
Subscribers
-124 hours
-77 days
-330 days
Posts Archive
Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! 🚀 ጥያቄ፦ በእስልምና እምነት የሰውን ፊት መምታት በጥብቅ የተከለከለ (ሐራም) ነው። 📈ቻናል ለማሳደግ ✅ቻናል ለመቀላቀል  

" أن تقول نفس يا حسرتى على ما فرطت في جنب الله "

🧷ናፈቅሽኝ ያለ ሁሉ አይናፍቅም አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ አያፈቅርም ውዴ ነሽ ያለ ሁሉ አይወድም እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት ልክ እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ ሁነዋልና ውድ እህቴ ልብ ግዥ ኃላ
+1
🧷ናፈቅሽኝ ያለ ሁሉ አይናፍቅም አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ አያፈቅርም ውዴ ነሽ ያለ ሁሉ አይወድም         እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት ልክ እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ ሁነዋልና  ውድ እህቴ ልብ ግዥ ኃላ እንዳታለቅሽ https://t.me/https_Aselefya

🧷ምንም ያክል ዱኒያ ልባችንን ብታቆስለው ብታደማው ነገር ግን... ጠጋኝ የሆነ ጌታ አለን" الحمد الله https://t.me/https_Aselefya
🧷ምንም ያክል ዱኒያ ልባችንን ብታቆስለው ብታደማው ነገር ግን... ጠጋኝ የሆነ ጌታ አለን" الحمد الله https://t.me/https_Aselefya

ሰዉ በሚያሥፈልግሽ ጊዜ ታጫለሽ ካልጠበቅሽዉ ሰዉ ክህደት ይገጥምሻል አንዱን ችግር ስትፈቺ ሌላኛዉ ይተካል በሰዉ ተከበሽ ብቸኛ ትሆኛለሽ ዉስጥሽ ስብርብሩ ወጥቶ አንቺ ግን ለሀሉም ፈገግ ትያለሽ የኔ
ሰዉ በሚያሥፈልግሽ ጊዜ ታጫለሽ ካልጠበቅሽዉ ሰዉ ክህደት ይገጥምሻል አንዱን ችግር ስትፈቺ ሌላኛዉ  ይተካል በሰዉ ተከበሽ ብቸኛ ትሆኛለሽ ዉስጥሽ ስብርብሩ ወጥቶ አንቺ ግን ለሀሉም ፈገግ ትያለሽ
የኔ ውድ  እህት አንቺ  ጀግና ሴት ነሽ  አይዞሽ ለአንቺም ቀን አለ🌷

እንኳን ወደ ሐላል ገበያ በደህና መጡ!  ~ በዚህ ቻናል ላይ አዳዲስና በጥሩ ሁኔታ ላይ ያሉ ያገለገሉ፦ 🏠 የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን 🛠 የሥራ መሣሪያዎችን እና 📦 ልዩ ልዩ ንብረቶችን ያለ ምንም ደላላ፣ በቀጥታ ከሻጩ ጋር በመገናኘት በታማኝነት የሚገበያዩበት አስተማማኝ መድረክ ነው! 🛒 ገዢ ከሆኑ፦ ምርጥ ዕቃዎችን በቅናሽ ዋጋ ሳይቀደሙ ለማግኘት ቻናሉን በንቃት ይከታተሉ! 💰 ሻጭ ከሆኑ፦ የሚሸጡትን ዕቃ ፎቶ፣ ሙሉ መረጃና ዋጋ በ @ContactHalalGebeya በኩል ይላኩልን፣ ያለምንም ደላላ እራስዎ ይሸጣሉ! = ቻናሉን ለመቀላቀል፦ t.me/HalalGebeyaOfficial t.me/HalalGebeyaOfficial

مشايخ السنة زينة الأرض رحمهم الله من مات منهم وحفظهم الله من كان حيا منهم የሱና ኡስታዞች መሻይኮች የምድር ጌጥ ናቸው ከነሱ የሞተውን አላህ ይማረው ከነሱ ሕያው የሆነውን አላህ ይጠብቀው አሏህ ይጠብቃቸው የሱና ኡስታዞቻቺንን በቻናል ላይ ሊቭ ሲገቡ ገብተን እንከታተላቸው ሰው በማንበብ ብቻ ሳይሆን በማዳመጥ ቡዙ የሚስተካክለው ነገር አለው እና https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

☑️ ስለ ተክፊሪዮች ... በኡስታዝ አቡ ረያን ሐፊዘሁላህ ሸር ይደረግ https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=c7f56d0a19df597008

መግቢያ!-00- 📚 የኪታቡ ስም፦ ❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝ (የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው) 🎙 በኡስታዝ፦ ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ)

Repost from Huda Wave
ፈጥኖ ማን ይመልስ! ❔ ጥያቄ፦ ሙዚቃ መዝፈንም ይሁን ማዳመጥ ሐራም ነዉ። ↗️ ቻናል ለማሳደግ 🕊ቻናል ለመቀላቀል  

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 46 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

🚀 ሁዳ Wave ማስታወቂያ 🚀 ቻናላችሁን በአጭር ጊዜ ማሳደግ እና ለብዙ ሰው ተደራሽ እንዲሆን የምትፈልጉ የቻናል ባለቤቶች በሙሉ፤ ከታች ያለውን መስፈርት መሰረት በማድረግ ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ! 🎈🔐 መስፈርት፦ ❶ የሱና ቻናል የሆነ ❷ ከ3,000 በላይ አባላት ያለው ❸ ለንግድና ማስታወቂያ ያልተከፈተ መስፈርቱን የምታሟሉ ከታች ባለው ሊንክ ላኩልን፤ አይተን እንቀበላለን 👇 👉 @Huda_Wave 👈 👉 @Huda_Wave 👈

አሏህ ይዘንልን ሀሜት እና መጥፎ ንግግር ያአሏህ አሏህ አተ ከዚህ ተግባር አርቀን ብዙወቻቺን የተጠመድንበት ነገር ነው 💧💧 إِنَّ هَذَا اللِّسَانَ إِنْ لَمْ تَشْغَلْهُ بِالْحَقِّ شَغَلَكَ بِالْبَاطِلِ ይህን ምላስሽን በእውነት ካልጠመድሽው እሱ በውሸት ይጠመድሻል ምላስን በዚክር በቁርአን በመልካም ንግግር ካልሞላሽው ሐሜትና ከንቱ ነገር ይሞላዋል https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 45 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam