قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
رفتن به کانال در Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
نمایش بیشتر1 549
مشترکین
-124 ساعت
-77 روز
-330 روز
آرشیو پست ها
+1
🧷ናፈቅሽኝ ያለ ሁሉ አይናፍቅም
አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ አያፈቅርም
ውዴ ነሽ ያለ ሁሉ አይወድም
እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት ልክ
እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ ሁነዋልና
ውድ እህቴ ልብ ግዥ
ኃላ እንዳታለቅሽ
https://t.me/https_Aselefya
🧷
ምንም ያክል ዱኒያ ልባችንን ብታቆስለው ብታደማው ነገር ግን... ጠጋኝ የሆነ ጌታ አለን"
الحمد الله
https://t.me/https_Aselefyaሰዉ በሚያሥፈልግሽ ጊዜ ታጫለሽ
ካልጠበቅሽዉ ሰዉ ክህደት ይገጥምሻል
አንዱን ችግር ስትፈቺ ሌላኛዉ ይተካል
በሰዉ ተከበሽ ብቸኛ ትሆኛለሽ
ዉስጥሽ ስብርብሩ ወጥቶ አንቺ ግን ለሀሉም ፈገግ ትያለሽ
የኔ ውድ እህት አንቺ ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ ለአንቺም ቀን አለ🌷
Repost from Halal Gebeya - ሐላል ገበያ
እንኳን ወደ ሐላል ገበያ በደህና መጡ!
~
በዚህ ቻናል ላይ አዳዲስና በጥሩ ሁኔታ ላይ ያሉ ያገለገሉ፦
🏠 የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን
🛠 የሥራ መሣሪያዎችን እና
📦 ልዩ ልዩ ንብረቶችን
ያለ ምንም ደላላ፣ በቀጥታ ከሻጩ ጋር በመገናኘት በታማኝነት የሚገበያዩበት አስተማማኝ መድረክ ነው!
🛒 ገዢ ከሆኑ፦ ምርጥ ዕቃዎችን በቅናሽ ዋጋ ሳይቀደሙ ለማግኘት ቻናሉን በንቃት ይከታተሉ!
💰 ሻጭ ከሆኑ፦ የሚሸጡትን ዕቃ ፎቶ፣ ሙሉ መረጃና ዋጋ በ @ContactHalalGebeya በኩል ይላኩልን፣ ያለምንም ደላላ እራስዎ ይሸጣሉ!
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
t.me/HalalGebeyaOfficial
t.me/HalalGebeyaOfficial
Repost from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
مشايخ السنة زينة الأرض
رحمهم الله من مات منهم
وحفظهم الله من كان حيا منهم
የሱና ኡስታዞች መሻይኮች የምድር ጌጥ ናቸው
ከነሱ የሞተውን አላህ ይማረው
ከነሱ ሕያው የሆነውን አላህ ይጠብቀው
አሏህ ይጠብቃቸው የሱና ኡስታዞቻቺንን በቻናል ላይ ሊቭ ሲገቡ ገብተን እንከታተላቸው ሰው በማንበብ ብቻ ሳይሆን በማዳመጥ ቡዙ የሚስተካክለው ነገር አለው እና
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal☑️ ስለ ተክፊሪዮች ...
በኡስታዝ አቡ ረያን ሐፊዘሁላህ
ሸር ይደረግ
https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=c7f56d0a19df597008
መግቢያ!-00-
📚 የኪታቡ ስም፦
❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝
(የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው)
🎙 በኡስታዝ፦ ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ)
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 46
የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848
ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
🚀 ሁዳ Wave ማስታወቂያ 🚀
ቻናላችሁን በአጭር ጊዜ ማሳደግ እና ለብዙ ሰው ተደራሽ እንዲሆን የምትፈልጉ የቻናል ባለቤቶች በሙሉ፤ ከታች ያለውን መስፈርት መሰረት በማድረግ ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ! 🎈🔐
መስፈርት፦
❶ የሱና ቻናል የሆነ
❷ ከ3,000 በላይ አባላት ያለው
❸ ለንግድና ማስታወቂያ ያልተከፈተ
መስፈርቱን የምታሟሉ ከታች ባለው ሊንክ ላኩልን፤ አይተን እንቀበላለን 👇
👉 @Huda_Wave 👈
👉 @Huda_Wave 👈
Repost from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
አሏህ ይዘንልን ሀሜት እና መጥፎ ንግግር ያአሏህ አሏህ አተ ከዚህ ተግባር አርቀን ብዙወቻቺን የተጠመድንበት ነገር ነው 💧💧
إِنَّ هَذَا اللِّسَانَ إِنْ لَمْ تَشْغَلْهُ بِالْحَقِّ شَغَلَكَ بِالْبَاطِلِ
ይህን ምላስሽን በእውነት ካልጠመድሽው እሱ በውሸት ይጠመድሻል
ምላስን በዚክር በቁርአን በመልካም ንግግር ካልሞላሽው ሐሜትና ከንቱ ነገር ይሞላዋል
https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 45
የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848
ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
